የጀርመን ውህደት የጀርመን ኤኮኖሚ ከአውሮጳ የመሪነቱን ቦታ እንዲይዝ አስተዋጽኦ በማድረግ ይወደሳል በአንጻሩ ከ27 ዓመት በኋላም ዛሬም በቀድሞዋ የምሥራቅ ጀርመን ግዛቶች የተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ አለማግኘታቸው ማነጋገሩ ቀጥሏል።[...]
↧