ራያ ሌላኛዋ ወልቃይት ሆናለች። በአሁኑ ሰዓት ህወሓት ራያ ዉስጥ የአማርኛ ስያሜ ያላቸውን ቦታዎች ቶሎ ቶሎ ወደ ትግሬኛ በመቀየር ስራ ተጠምዷል። አቶ ጌታቸው ረዳ የራያ ህዝብ የአማራነት ማንነትን ጥያቄ ሲመሩ የነበሩትን የሃገር ሽማግሌዎች ወደ መለስ ዜናዊ ቢሮ የማድረስ ሚና ተጫውተውያውቃሉ። ሽማግሌዎቹ …
↧