$ 0 0 በቄሮ ምንነት እና "ድርጊቶች" ላይ በርካታ ውዝግቦች እየተነሱ ነው። ውዝግቦቹ የሚነሱት በሁለት ፅንፎች ነው፦ ፩ኛው ፅንፍ ያሉት ሰዎች "ቄሮ ቅዱስ ነው" ሲሉ፣ ፪ኛው ፅንፍ ያሉት ሰዎች ደግሞ "ቄሮ እርኩስ ነው" ይላሉ። እኔ ደግሞ ቄሮ እኛ ነህ የምንለውን ይሆናል ባይ ነኝ። …