Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3885

በአዲስ ከተማ አንድ ጎልማሳ ራሱን አቃጥሎ ገደለ

$
0
0

በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 2፣ ልዩ ቦታው ጭላሎ ሆቴል ገባ ብሎ እድሜው  55 ዓመት ገደማ
ይሆናል የተባለ ጎልማሳ ራሱን አቃጥሎ ገደለ፡፡ ይሄይስ ደምሴ የተባለው ይኸው ጐልማሳ፣ ሐሙስ ጠዋት 12 ሰዓት አካባቢ በመኖሪያ ቤቱ በረንዳ ላይ ሰውነቱ ላይ ነዳጅ …


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3885

Trending Articles