Reporter Ethiopia :
የተጣለባቸውን አገራዊ አደራ ወደ ጎን በመተው፣ ራሱን አግአዴን (አርበኞች ግንቦት ሰባት) ለሚባለው ድርጅት፣ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሠራዊትን አደረጃጀትና የሚገኝበትን አድራሻ አሳልፈው በመስጠት የተጠረጠሩ ሁለት ወታደሮች የሽብር ተግባር ወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው፡፡
የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ