“ዘውጌኝነት”እና“ዘውግ-ዘለልነት”…?
የዘውግ ብሔርተኝነትም ይሁን ኢትዮጵያዊ ኅብረብሔርተኝነት አተያዮች በዘውግ ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ሁለቱም ዜጎችን የሚመለከቱት የዘውግ ምንዝር (ethnic subjects) አድርገው ነው። ስለዚህ ይለያያሉ ማለት አይቻልም።ለብዙዎቹ ችግሮቻችን ፍቱን መድኃኒት አድርጌ የምወስደው፣ ጉዳዩን በዘመን ቁመት እና በዓለም ሕዝቦች...
View Article“ዘውጌኝነት”እና“ዘውግ-ዘለልነት”…?
የዘውግ ብሔርተኝነትም ይሁን ኢትዮጵያዊ ኅብረብሔርተኝነት አተያዮች በዘውግ ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ሁለቱም ዜጎችን የሚመለከቱት የዘውግ ምንዝር (ethnic subjects) አድርገው ነው። ስለዚህ ይለያያሉ ማለት አይቻልም።ለብዙዎቹ ችግሮቻችን ፍቱን መድኃኒት አድርጌ የምወስደው፣ ጉዳዩን በዘመን ቁመት እና በዓለም ሕዝቦች...
View Articleየወገራ ገበሬዎች ላይ የታወጀው ፍጅት እና የእኛ ዝምታ
የወገራ ገበሬዎች ላይ የታወጀው ፍጅት እና የእኛ ዝምታ፤ Muluken Tesfaw – አገዛዙ በዐማራ ገበሬዎች ላይ ይፋ ጦርነት ካወጀ አንድ ዓመት ሆነው፡፡ በተለይ ደግሞ የወገራ ገበሬዎች ላይ ከባድ መሣሪያ ሳይተኮስ፣ የገበሬዎች ቤት ሳይቃጠል፣ ሰው ሳይሞት ሳምንት አይደፍንም፡፡ የትግሬው አገዛዝ በከባድ መሣሪያ …
View Articleአርቲስቶቹ ሚዲያ ላይ ነበራቸው በተባለ ተሳትፎ የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው ።
አርቲስቶቹ ሚዲያ ላይ ነበራቸው በተባለ ተሳትፎ የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው (በጌታቸው ሺፈራው) ሰገሌ ብሊሱማ ቄሮ ኦሮሚያ (የኦሮሚያ ወጣቶች ድምፅ) በሚባል ሚዲያ ዜና እና ቃለ መጠይቅ ሰርተዋል እንዲሁም ዜና አንብበዋል የተባሉ 4 አርቲስቶች እና ሌሎች 3 ግለሰቦች የሽብር ክስ ቀረበባቸው፡፡ በእነ ኦሊያድ …
View Articleየጣና ሐይቅን አደጋ ላይ የጣላው አገዛዙ ነው፤ ሙሉቀን ተስፋው
የጣና ሐይቅን አደጋ ላይ የጣላው አገዛዙ ነው፤ ሙሉቀን ተስፋው አገዛዙ በዐማራ ሕዝብ ላይ የከፈተው ጥቃት ሁሉን አቀፍና ውስብስብ እንደሆነ የታወቀ ነው፡፡ በቀጥታ ሕዝብን ከመጨፍጨፍ ጀምሮ እስከ ተፈጥሮ ሀብት ጥፋት የማያደርሰው በደል የለም፡፡ በደርግ ዘመን መልሦ ለምቶ የነበረው የተፈጥሮ ሀብትና የደን …
View Articleየአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን!!! (ሰማያዊ ፓርቲ)
የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን!!! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ ህወሀት/ኢህአዴግ በ100 ፐርሰንት አሸንፊያለሁ ብሎ ባወጀ ማግስት በመላ ሀገራችን በሁሉም አቅጣጫ እንደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ የነፃነት፣ የእኩልነትና የዴሞክራሲ ጥያቄን...
View Articleሕወሃት እንደ ኳስ የሚጫወትባቸው የኦሮሞ ልሂቃን –አበበ ቤርሳሞ
ሁሉም ባይባሉ አብዛኞቹ አዲስ አበባ ያልተወለዱና ያላደጉ ሰዎች ያሉበት፣ የሚኒስተሮች ምክር ቤት፣ በአዲስ አበባና ኦሮሚያ ዙሪያ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ ለፓርላማው አስተላልፏል። አዋጁ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ሊኖረው ስለሚገባ የኢኮኖሚ፣ የግብር፣ የልማት ግንኙነቶችን ባለፈ በከተማዋ አስተዳደር ጣልቃ...
View Articleየትምህርት ጥራቱ በአስደንጋጭ ሁኔታ አሽቆልቁሏል ተባለ
የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብና መፃፍም ሆነ ሂሳብ ማስላት አይችሉም – የኮሌጅ ተመራቂዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን በብቃት ማለፍ አልቻሉም በአሁኑ ወቅት የአገሪቱ የትምህርት ጥራት ደረጃ በአስደንጋጭ ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱን ሰሞኑን ይፋ የተደረገ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ የኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና …
View Articleየበቀለ ሞላ ሆቴል ለሁለት ገዢዎች መሸጡ ውዝግብ ፈጥሯል
የበቀለ ሞላ ሆቴል ለሁለት ገዢዎች መሸጡ ውዝግብ ፈጥሯል በበርካታ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከሚገኙ የታዋቂው በቀለ ሞላ ሆቴሎች መካከል አንዱ የሆነውና በባሌ ዞን በሲናና ወረዳ ሮቤ ከተማ የሚገኘው ሆቴል ለሁለት መሸጡ በፍ/ቤት እያከራከረ ነው፡፡ የሆቴሉ ባለቤቶች ሆቴሉን ለሁለት ገዢዎች እንደሸጡት መሆኑን ከክስ …
View Articleየመንግስት የውጭ እዳ፣ 23 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል!
“ለሚባክነው የድሃ አገር ሃብት፣ ተጠያቂው ማን ነው?” – (የፓርላማ ጥያቄ) “የሚጠየቅ በሙሉ ይጠየቅ። እኔም ልጠየቅ!” (የብረታብረት ኮርፖሬሽን ዋና ሃላፊ) • 12 ቢሊዮን ዶላር እንዲደርስ የታቀደ ኤክስፖርት – ከ3 ቢሊዮን ዶላር በታች እየወረደ ነው! • በዓመት ለወለድ ክፍያ ብቻ፣ 400 ሚሊዮን…
View Articleበፍ/ቤቶች የሀሰት ማስረጃዎችና ምስክሮች መበራከታቸው ተገለፀ
መዝገቦች መጨመር ዳኞች ላይ ጫና ፈጥሯል የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ ችሎቶችን አጓታል የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ዳኜ መላኩ፤ ሰሞኑን የፌደራል ፍ/ቤቶች የ11 ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ያቀረቡ ሲሆን የምክር ቤት አባላትም በዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነት፣ ለደንበኞች በሚሰጥ...
View Articleህገ መንግስቱ ለውይይትና ለድርድር መቅረብ ይችላልን?
ህገ መንግስቱ ለውይይትና ለድርድር መቅረብ ይችላልን? በፓርቲዎች ድርድር ኢህአዴግ፤ “ልደራደርባቸውም አልችልም” በሚል ውድቅ ካደረጋቸው አጀንዳዎች አንዱ የህገ መንግስቱ መሻሻል ጉዳይ ነው፡፡ በእርግጥ ህገ መንግስቱ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር መቅረብ የሚችል አይደለም? ኢህአዴግ ለምን ለድርድርና ለውይይት እንዳይቀርብ...
View ArticleDon’t trust words, trust actions. “ላም የሌለው ጉረኛ፤ አፉን በወተት ይጉመጠመጣል”
መልክና ቁመናውን ዓይተን ያልተገራ ፈረስ ከመግዛት ይሰውረን፡፡ስትጋልበው ታየዋለህ እየተባልን የወጣንበት ፈረስ መጨረሻው አያምርም፡፡ በጊዜ ያልመከርንበት ገበያ ኪሣራው ብዙ ነው፡፡ ብቸኛ ሽያጫችንን ለማሳመር ብለን ያወዳደስነው ያልተጠና ነገር ጉዳቱ በርካታ ነው፡፡ የዛሬ ባለሀብትነታችንን አይቶ የሚያሞግሰን ሁሉ...
View Articleአዲስ አበባችን ከታሪክ እና ከህግ አንፃር ስትዳሰስ –ቬሮኒካ መላኩ
1~ ታሪክ ምን ይላል? … ታላቁ የፍልስፍና ራስ ሶቅራጠስ ከሺህ አመታት በፊት “እኔ የማውቀው አለማወቄን ነው” በማለት አለማወቅን ለማወቅ የሚታትር የብርቱ ሰብዕና ባለቤት እንደሆነ አስተምሮን አልፏል። የኦሮሞ አንዳንድ ልሂቃንን ስመለከት እንደው የማያውቁትን ለመናገርና ለመፃፍ ድፍረታቸውና መጣደፋቸውን ስመለከት...
View Articleመጤው በነባሩ ፍቃድ የሚኖር ከሆነ አዲስ አበባ የአገዎች ናት (ከሸገር ራዲዮ የተወሰደ)
የሚኒስተሮች ምክር ቤት በአዲስ አበባ ዙሪያ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማው አስተላልፏል። በዚህ ረቂቅ ሕግ ዙሪያ ተወዳጇ የሸገር ራዲዮ (ሸገር ካፌ) አዘጋጅ መአዛ ብሩ ኢሕአዴግ ስልጣን ከጨበጠ ጊዘ ጀምሮ በአዲስ አበባ ዙሪያ የወጡ የተለያዩ ህጎችን አብዶ ከሚባሉ የሕግ መንግስት ጠበብት እንግዳ ጋር …
View Article”እኛን ሰዎች ኤርትራን ሸጣችኋታል እያሉ ያሙናል፡፡ ”ኃይለማርያም ደሳለኝ
ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም እስራኤልን ብቻ መጎብኘታቸው ቅር እንዳሰኛቸው የፍልስጤሙ መሪ ተናገሩ . BBN. ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፍልስጤምን አለመጎብኘታቸው ቅሬታ እንደፈጠረባቸው የፍልስጤሙ መሪ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአንድም ሁለት ጊዜ እስራኤልን መጎብኘታቸውን ያስታወሱት የፍልስጤሙ መሪ መሐሙድ...
View Articleበዐማራ አካባቢ የተቀሰቀሰው የወባ በሽታ በመንግሥት ትኩረት ተነፍጎታል፤ 31 በመቶው የአገራችን የወባ ሥርጭት ‹‹የዐማራ...
በዐማራ አካባቢ የተቀሰቀሰው የወባ በሽታ በመንግሥት ትኩረት ተነፍጎታል፤ 31 በመቶው የአገራችን የወባ ሥርጭት ‹‹የዐማራ ክልል›› ይዟል ከዐማራ ሐኪሞች ማኅበር የተሠጠ መግለጫ የወባ በሽታ ሥርጭት ምክንያቶቹ ተለይተው ቢታወቁም ከመንግሥት ክትትልና የጤና ግልጋሎት ትኩረት ግን ተነፍጓቸዋል። የወባ በሽታ አደገኛና ለሞት...
View Articleበጭፍራ ወረዳ በአፋርና በአማራ ተወላጆች መካከል በተነሳዉ ግጭት ሰዎች ሞቱ
በጭፍራ ወረዳ በአፋርና በአማራ ተወላጆች መካከል በተነሳዉ ግጭት ሰዎች ሞቱ ቢቢኤን ሰኔ 29/2009 በመሬት ይዞታ ይገባኛል ጥያቄ በአፋር ተወላጆችና በአማራ ተወላጆች መካከል በተፈጠረው ግጭት የሰዉ ህይወት መጥፋቱን የቢቢኤን ምንጮች ከስፍራዉ ገለጹ። በትላንትናዉ እለት በጀመረዉ ግጭት ከአማራ ተላጆች በኩል 2 ሰዎች …
View Articleበህወሃት የሚመራዉ መንግስት የአንዋር መስጊድ ምእምናንን በፍተሻ አጨናነቀ
በህወሃት የሚመራዉ መንግስት የአንዋር መስጊድ ምእምናንን በፍተሻ አጨናነቀ *ፖሊስ በሰፈር በኒ (ኑር) መስጊድም ሰፍሮ እንደነበር ታዉቋል!!* ቢቢኤን ሰኔ 30/2009 በዛሬው እለት ወደ አንዋር መስጊድ ለጁምዓ ሰላት (ለአርብ ስግድት) ያመሩ የነበሩትን ምእምናን ፖሊስ በፍተሻ እያሸማቀቀ መዋሉን በስፋራው የተገኙ...
View Articleየወገራ ገበሬዎች መሬታቸው ሳይታረስ መክረሙን ገለጹ፤ በርካታ ቤቶችም ተዘግተዋል
የወገራ ገበሬዎች መሬታቸው ሳይታረስ መክረሙን ገለጹ፤ በርካታ ቤቶችም ተዘግተዋል Muluken Tesfaw : በወገራ ወረዳ የእንቃሽና የጃኖራ አካባቢዎች በ2009 ዓ.ም. መሬታቸው ሳይታረስና ምንም ዓይነት ሰብል ሳይመረትበት የክረምቱ ወቅት መገባደዱን ያነጋገርናቸው ሰዎች ተናግረዋል፡፡ የአገዛዙ ወታደሮች ከባድ መሣሪያና...
View Article