የኬንያ ምርጫ ዉጤት ውድቅ ሆነ
የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለፈው ወር የተከናወነውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት ውድቅ አደረገው። ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ያሸነፉበትን ምርጫ ሕገ-መንግሥቱን የጣሰ በማለትም ነው ፍርድ ቤቱ በ60 ቀናት ውስጥ አዲስ ምርጫ እንዲከናወን የወሰነው። በውሳኔው የተደሰቱት ተቃዋሚዎች ምርጫ ቦርዱ ዳግም ምርጫ የመጥራት የሞራል...
View Articleየኢድ አልአድሀ አከባበር በአዲስ አበባ እና በሳዑዲ አረቢያ
አንድ ሺህ አራት መቶ ሠላሳ ሥምንተኛዉ የኢድ አልአድሀ በዓል በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ለሐጂ ሃይማኖታዊ ጉዞና ፀሎት ወደ መካ ሳዉድ አረቢያ ከሁለት ሚሊየን የሚበልጡ ተሳላሚዎች መጓዛቸዉ ተነግሯል። እዚያም በተደረገዉ ከፍተኛ የፀጥታ የበዓሉ ሥርዓት በጥንቃቄና እርጋታ መከናወኑን ዘገባዎች…
View Articleየኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሐገሪቱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እንዲካሄድ ወሰነ
(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 26/2009) የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሐገሪቱ በቅርቡ የተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እንዲካሄድ ውሳኔ ሰጠ። በኬንያ በተቃዋሚው እጩ ፕሬዝዳንት ራይላ ኦዲንጋ የሚመራው ፓርቲ ምርጫው ተጭበርብሯል በሚል ለጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ክስ መስርቶ ነበር። ጠቅላይ ፍርድ ቤቱም በተቃዋሚዎች የቀረበውን...
View Articleበኢትዮጵያ የልማት ድርጅቶች የወሰዱት ብድር የመመለሺያ ጊዜው በመድረሱ መንግስት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መውደቁ ተሰማ
(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 26/2009) ኢትዮጵያ ያለባት እዳ 40 ቢሊየን ዶላር በደረሰበት በአሁኑ ወቅት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከተለያዩ ዓለምዓቀፍ አበዳሪዎች የወሰዱት ብድር የመመለሺያ ጊዜው በመድረሱ መንግስት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መወደቁ ተሰማ። ሐገሪቱ በወጭ ንግድ የምታገኘው ገንዘብ ከአመት አመት እየቀነሰ...
View Articleየኢድ አልድሃ አረፋ በዓል ዛሬ በመላው ዓለም ተከበረ
(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 26/2009) የኢድ አልድሃ አረፋ በዓል ዛሬ በመላው ዓለም ተከበረ። ለ1438ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢድ አለድሃ በዓለ በተለይ የሙስሊሞች መዲና በሆነችው መካ ከ2ሚሊየን በላይ ተጓዦች ከመላው ዓለም በመሰባብሰብ ማክበራቸው ታውቋል። በዓሉ በአዲስ አበባና በመላው ኢትዮጵያም የተከበረ ሲሆን እዚህ...
View Articleየኦብነግ ከፍተኛ አመራር ለህወሃት መንግስት ተላልፈው መሰጠታቸውን ተከትሎ በሶማሊያ ሶስት ከተሞች ተቃውሞ ተቀሰቀሰ
(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 26/2009) የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር ኦብነግ ከፍተኛ አመራር ለህወሃት መንግስት ተላልፈው መሰጠታቸውን ተከትሎ በሶማሊያ ዛሬ በሶስት ከተሞች ተቃውሞ መቀስቀሱ ተሰማ። የኦብነግ አመራር አባል አብዱልከሪም ሼህ ሙሴ ተላልፈው የተሰጡት በዚህ ሳምንት ውስጥ ሲሆን ወደ አዲስ አበባ ማዕከላዊ...
View Articleሶማሊያ 50 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን በግዳጅ ወደ ሀገራቸው መለሰች
የሶማሊያ መንግስት ወደ መካከለኛው ምስራቅ በስደት ጉዞ ላይ የነበሩ 16 ህፃናትን ጨምሮ 50 ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ስር አውላ፣ በግዳጅ ወደ ሀገራቸው የመለሰች ሲሆን በሌላ በኩል፤ 260 ሶማሊያውያንና ኢትዮጵያውያን፣ በሊቢያ በተደራጁ የወንጀለኛ ቡድኖች እጅ ወድቀው እየተሰቃዩ መሆኑ ተዘግቧል፡፡ በሶማሊያ በቀጥጥር...
View Articleአስራ ሦስት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በኬንያ ታስረዋል
የኬንያ ፖሊስ በህገ ወጥ መንገድ ወደ አገሪቱ ገብተዋል ያላቸውን 13 ኢትዮጵያውያን ባለፈው ረቡዕ ምሽት በመዲናዋ ናይሮቢ በቁጥጥር ስር ማዋሉንና ለፍርድ ለማቅረብ በምርመራ ላይ እንደሚገኝ ዥንዋ ከትናንት በስቲያ ዘግቧል፡፡በህገወጥ መንገድ ድንበር አቋርጠው ወደ ኬንያ ገብተዋል የተባሉት ኢትዮጵያውያኑ፣ በመዲናዋ ናይሮቢ...
View Articleኢትዮጵያውያን አርበኞች – ቀሲስ አስተርአየ
ቀሲስ አስተርአየ ኢትዮጵያውያን አርበኞች፦ በነገሥታት ወይም በማሳፍንት ዘር ከማይወረሰው፤ የተለያዩ ቋንቋ ከሚናገሩና በተለያዩ መንደሮች ከሚኖሩ ልጆቿ ኢትዮጵያ በመከራዋ ጸንሳና አምጣ እንደገና ምትወልዳቸው ናቸው። ቀሲስ-አስተርአየ-ጽጌ ኢትዮጵያ ለመከራዋ ዘመን አምጣ ከወለደቻቸው ሊቃውንት አንዱ ሊቀጠበብት አድማሱ...
View Articleየባህረ ሠላጤው ቀውስና አፍሪቃ
በዐረብ ባህረ ሠላጤ ሀገራት መካከል የተፈጠረው ቀውስ አንደምታ አፍሪቃም ውስጥ እየታየ ነው። ሳውዲ አፍሪቃውያት ሀገራት ከካታር ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንዲያጤኑት እና በካታር ላይ የተጣለውን ማዕቀብ እንዲደግፉ ማሳሰቢያ ሰጥታለች። የሳውዲን ጥያቄ ሁሉም አልተቀበሉትም። ይህም ከሳውዲ ጋር ባላቸው ግንኙነት ላይ ውጥረት...
View Articleየአድማሱ ጀንበሬ፣ አለማየሁ ሻሹና ራስ ኃይሉ የአምስቱ ዘመን ተጋድሎ
ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ አጽማቸው በወያኔ የፈለሰው የመላከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ከፋሽት ኢጣሊያ ጋር ያደረጉትን የአምስት ዓመት ተጋድሎና በአጠቃላይም ለአገራችን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ያበረከቱትን ተጋድሎ የሚያወሱ ሶስት ተከታይ ጽሁፎች ለአንባቢያን እንዳቀረቡ ይታወሳል። ከሶስቱ ጽሁፎች ጋር ተያያዥነት ያለውን...
View Articleየቂሊንጦ ቃጠሎና የሀሰት ክስ – (ጌታቸው ሺፈራው)
የቂሊንጦ ቃጠሎና የሀሰት ክስ – (ጌታቸው ሺፈራው) እስረኞች ውጩን ከሚናፍቁበት ጊዜያት አንዱ የበዓል ወቅት ነው። የውጩን ትዝታ ለመርሳት ከቤተሰብ የገባላቸውን ምግብና ገንዘብ ከሌሎች ጋር ተካፍለው በዓሉን በዓል ለማስመሰል ይሞክራሉ። ከቤተሰብ የሚገባላቸውን ገንዘብ አዋጥተው ዳቦ እና ፈንድሻ ያስገባሉ። የድምፅና...
View Articleግንቦት7 ስብሰባውን [ጉባሄውን] በኤርትራ አፋቤት በሚባለው ቦታ እንደሚያደርግ ታወቀ
ግንቦት7 ስብሰባውን [ጉባሄውን] በኤርትራ አፋቤት በሚባለው ቦታ እንደሚያደርግ ታወቀ አፍዓቤት የኢትዮጵያውያን የደም መሬት ነው፡፡ አፍዓቤት የኢትዮጵያን አንድነት ለማስከበርና የባህር በሮችዋን ለማስጠበቅ የተሰማራው “ናደው ዕዝ” የተባለው ግዙፍ የኢትዮጵያ ሰራዊት በሻዕቢያ የተደመሰሰበት ቦታ እንደሆነ በርካታ ሃገር...
View Article