ሕወሓት በኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርገውን ስለላ አጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ ።
አንድ የእስራኤል ኩባኒያ የጋዜጠኞችን፣ ዳኞችንና የመብት ተሟጋች ኢትዮጵያውያን የኮምፒዩተር ግንኙነቶች በመሰለል ለኢትዮጵያ መንግስት ይሰራል ተባለ። ዋየርድ የተባለው በሶፍትዌር ላይ አተኩሮ የሚሰራ አንድ ድርጅት ባወጣው መረጃ እንደገለጸው ኢትዮጵያ ዜጎቿን ትሰልላለች ብሏል።[...]
View Article“ግጭቶችየተከሰቱት፣ችግሮችምየቀጠሉትመንግሥትግዴታውንባለመወጣቱነው”–ፕሮፌሰርበየነጴጥሮስ
መንግሥት በሀገሪቱ ለሚፈጠሩ ችግሮች እና ለሚነሱ ሕዝባዊ ጥያቄዎች በጊዜው መፍትሄ አይሰጥም ሲሉ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናግረዋል፡፡[...]
View Articleመማር፣ ማስተማር በኦሮሚያ ክልል
በኦሮሚያ ክልል አለመረጋጋት በሚታይባቸዉ ቦታዎች የመማር ማስተማር ሒደት መስተጓጎሉ እየተሰማ ነዉ። ለምሳሌ በቀለም ዋላጋ ዞን በበዳምቢ ዶሎ ከተማ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለማይታወቅ ጊዜ መዘጋቱ፣ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ-ሶማሊ ድንበር ላይ[...]
View Articleየአጫሉ ሁንዴሳ የሙዚቃ ኮንሰርት ተሰረዘ
(ኢሳት ዜና–ሕዳር 26/2010) ታዋቂው የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ አጫሉ ሁንዴሳ በጊዮን ሆቴል ያዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት ተሰረዘ። የአዲስ አበባ አስተዳደር ለጉዳዩ በሰጠው ምላሽ የሙዚቃ ኮንሰርቱ የተሰረዘው በጸጥታ ችግር ምክንያት መሆኑን አመልክቷል። ታዋቂው[...]
View Articleየኢሳት 7ኛ አመት በቦስተንና ሂውስተን ተከበረ
(ኢሳት ዜና–ሕዳር 26/2010) የኢሳት 7ኛ አመት በቦስተንና ሂውስተን ከተማ በድምቀት ተከበረ። የበአሉ ተሳታፊዎች ኢሳት የሚያደርገው ትግል ተጠናክሮ እንዲቀጥል ያለማቋረጥ ድጋፋችንን እናደርጋለን ሲሉ ቃል ገብተዋል። ባለፈው ቅዳሜ ታህሳስ 2/2017 በሰሜን አሜሪካ[...]
View Article”ብሔርተኝነት”እያጠላበትያለውእግርኳስ
ለዘመናት በተለያዩ ችግሮች ተተብትቦ ወደ ትላልቅ የውድድር መድረኮች መውጣት ያልቻለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተደጋጋሚ የደጋፊዎች ግጭት እና ሁከት እያስተናገደ ነው። አሁን አሁን ግጭቶቹ ከውድድሩ ባሻገር አካባቢያዊ ቅርፅ በመያዝ ለሰዎች ሞት[...]
View Articleሉሲን የምትቀድም የሰው ዘር አፅመ ቅሪት በደቡብ አፍሪካ ተገኘች
ቀደምት የሰው ዘር እና የተሟላ አፅመ ቅሪት በደቡብ አፍሪካ ተገኘች።[...]
View Articleየኦሮሚያ የኤኮኖሚ አብዮት የት ደረሰ?
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ባለፈው ዓመት ከፍተኛ የምጣኔ-ሐብት እድገት ያመጣል ያለውን እቅድ ማስተዋወቁ አይዘነጋም።ዕቅዱ ከምጣኔ ሐብታዊ ፋይዳዉ በተጨማሪ በአካባቢዉ የተነሳዉን ሕዝባዊ ተቃዉሞ ለማቀዝቀዝ፤ ለሕዝቡ በተለይም ለወጣቱ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እንደሚረዳ በሰፊዉ[...]
View Articleበአፋር ክልል ጀርመናዊውን ቱሪስት የገደሉ ታጣቂዎች ማንነት
በአፋር ክልል በጉብኝት ላይ የነበሩትን ጀርመናዊ ቱሪስት የገደሉትን ታጣቂዎች ማንነት ለማጣራት ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡[...]
View Articleየብሪታንያ ፈንድ ለጨቋኝ መንግሥታት
ከአራት ዓመት በፊት ታላቅዋ ብሪታንያ በኢትዮጵያ-ሶማሌ ክልል ወይም በኦጋዴን ከ10 ሺሕ እስከ የሚደርሱ 14,000 የልዩ ፖሊስ ባልደረቦችን ለማስልጠን ከ13 እስከ 15 ሚሊዮን ፓዉንድ እገዛ ማድረጓን ዘገባዎች ይጠቁማሉ።[...]
View Articleአሜሪካ ለኢየሩሳሌም እውቅና ሰጠች
(ኢሳት ዜና–ሕዳር 27/2010) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢየሩሳሌምን የእስራኤል ዋና ከተማ እንድትሆን እውቅና ሰጡ ። ይህን ተከትሎም የአረብ ሀገራት መሪዎች የፕሬዝዳንት ትራምፕን ርምጃ ሲያወግዙ የካቶሊካውያኑ ሊቀጳጳስ ኢየሩሳሌም የሁሉም ነች በማለት[...]
View Articleየቪክቶሪያ ሐይቅ በተለያዩ ኬሚካሎች በመበከሉ የተነሳ የሚሰጠው የአሳ ምርት በከፍተኛ ደረጃ ቀንሷል
የቪክቶሪያ ሃይቅ በዙሪያው ላሉ ነዋሪዎች ለዘመናት የአሳ ምርት ሲሰጥ ቆይቷል። ከ1980 ጀምሮ ግን የብዝሃ-ሕይወት ይዞታው በከፍተኛ ደረጃ ቀንሷል። ይህ ደግሞ በሐይቁ የአሳ ምርት ላይ ህይወታቸውን ለመሰረቱ አስደንጋጭ ነው።[...]
View Articleየኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 1መቶ 38 ሚሊዮን እንደሚደርስ ተገመተ
አሁን ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በሚቀጥሉት አሥራ ሁለት ዓመታት ወደ 1መቶ 38 ሚሊዮን እንደሚደርስ ተገመተ፡፡[...]
View Articleፌስቡክን ለልጆች?
የዓለማችን ትልቁ ማህበራዊ ድረ-ገጽ ፌስቡክ ከ13 ዓመት በታች ላሉ ልጆች ታስቦ የተዘጋጀ የመልዕክት መቀባበያ ይፋ አደርጓል።[...]
View Articleየኢትዮጵያ መንግሥት እና የስለላ መረቡ
የኢትዮጵያ መንግስት በተቃዋሚዎቹ ላይ በዘመናዩ ቴክኖሎጂ ሰፊ የኮምፒውተር ጠለፋና የስለላ ዘመቻ አካሄደ። ይህንን ዛሬ ያጋለጠው የመብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂውመን ራይትስ ዎች ነው።[...]
View Articleየኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚዎቹ ላይ አዲስ የኮፒውተር ሥለላ ውንጀላ ቀረበበት
የኢትዮጵያ መንግሥት በተቃዋሚዎች ላይ በአዲስ መልኩ የተጠናከረ የኮምፒውተር ሥለላ እያደረገ መሆኑን የመብት ድርጅቱ ሒውማን ራይትስ ወች አስታወቀ።[...]
View Articleየፕሪሚየር ሊግ ውድድሩ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቆም ሊያደረግ ነው
(ኢሳት ዜና–ሕዳር 28/2010) የሕወሃት አገዛዝ የፕሪሚየር ሊግ ውድድሩ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቆም ሊያደርግ መሆኑን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። ውድድሩ እንዲቆም የተፈለገው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በትግራይና በአማራ ክልል እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች መካከል[...]
View Articleበየመን ማን ከማን ጋር እየተዋጋ ነው?
የመን በጦርነት፣ በድርቅና በከፋ የኮሌራ ወረርሽኝ ቀውስ እየታመሰች ዓመታት አለፉ። ይህ ቪዲዮ ከተባበሩት መንግሥታትና ከዓለማቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በተገኙ መረጃዎች ላይ ተመስርቶ የግጭቱን መንስዔና አካባቢያዊ አንድምታውን የሚያብራራ ነው።[...]
View Articleየኣባይ ወልዱ ኔት ዎርክ 90% ሊመታ ተወሰነ !! (ከኣስገደ ገብረስላሴ)
የኣባይ ወልዱ ኔት ዎርክ 90% ሊመታ ተወሰነ !! (ከኣስገደ ገብረስላሴ) ኣለም ገብረዋህድ ከሚመራው የህወሓት ቢሮ ከሚገኙ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ፣ በትግራይ ክልል ኣስተዳደር ካሉ ዋና ቢሮዎች እስከ ቀበሌ ኣስተዳዳሪዎች እና ተጓዳይኝ[...]
View Articleእነመቶአለቃ ማስረሻ ሰጤ የተፈፀመባቸውን የሰብአዊ መብት ጥሰት ኮምሽኑ በተገቢው መንገድ እንዳላጣራ ገልፀዋል
እነመቶአለቃ ማስረሻ ሰጤ የተፈፀመባቸውን የሰብአዊ መብት ጥሰት ኮምሽኑ በተገቢው መንገድ እንዳላጣራ ገልፀዋል ~ተከሳሾቹ ገለልተኛ አካል ተቋቁሞ ጉዳዩን እንዲያጣራላቸው ጠይቀዋል “ሰብአዊ መብት ኮምሽንን ፈርተነዋል። ለኢህአዴግ መረጃ እየሰጠ እያስደበደበን ነው።” 18ኛተከሳሽ አንጋው[...]
View Article