የፍልሰተኞች የክረምቱ መከራ በጣልያን
ወደ ኢጣልያ የሚገቡ ስደተኞችና ፍልሰተኞች ቁጥር እየቀነሰ የመጣ ይምሰል እንጂ ከፈረንሣይ ጋር በምትዋሰነው ውቢቱ ቬንቲሚግሊያ ከተማ ያለው ሁኔታ ግን የሚያሳየው እንደዚያ ዓይነቱን እውነት አይደለም።[...]
View Articleየሶማሊላንድ ጋዜጠኞች ስለኢትዮጵያ በፃፉት ዜና ምክንያት ለእስር ተዳረጉ
በግል በተያዘው የሶማሊላንድ ጋዜጣ ላይ ስለኢትዮጵያ ታጣቂዎች በፃፉት ዘገባ ምክንያት ነው ጋዜጠኖቹ ለእስር የተዳረጉት። በተጨማሪም ሕግን የሚቃረን ተግባር እንደፈፀሙ በክሳቸው ላይ ተጠቅሷል።[...]
View ArticleNo Diplomacy, No Dependency!
I believe all changes must come from within Ethiopia. It is the people of Ethiopia who should have the chance to have the ultimate say to make decisions on its[...]
View Articleእስክንድር ነጋ ኢሕአዴግ ባሳለፈው ውሳኔ ይፈታ ይሆን?
ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል በገና ዋዜማ ባለቤቷ፣ የልጇ አባት እስክንድር ነጋ ይፈታል ብላ ተስፋ አድርጋ ነበር። ለባለቤቱ ሰርካለም ፋሲል እስክንድር ይፈታ ይሆናል የሚል ተስፋ የሰጣት ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ[...]
View Articleበግብጽና ሱዳን መካከል የተጀመረው ውዝግብ እንደቀጠለ ነው
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 1/2010) ሱዳን ደሴቷን ለቱርክ መስጠቷን ተከትሎ በግብጽና ሱዳን መካከል የተጀመረው ውዝግብ መቀጠሉ ተሰማ። ግብጽ ወታደሮቿን ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው የኤርትራ ድንበር ላይ ማስፈሯ የተገለጸ ሲሆን ሱዳንም ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን[...]
View Articleዶ/ር ፍቅሩ ማሩ እስር ቤት ውስጥ ሆነውም ኢትዮጵያውያንን እንዳግዝ ይፈቀድልኝ የሚል አቤቱታ አቅርበዋል
“እንደ አለመታደል ሆኖ የራሴን እውቀት በቀጥታ ለተተኪ ኢትዮጵያውያን ሐኪሞች ማስተላለፍ ባልችልም በርካታ ሃኪሞችን በራሴ ወጪ ሲውዲን ሃገር ልኬ በማስተማር የዘርፉን እውቀት ወደ ሃገራችን ሃኪሞች እንዲያሸጋግሩ አመርቂ ስራ እየሰራሁ እገኛለሁ፡፡ ”[...]
View Articleበዘንድሮው የልደት በዓል በከንሳስ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የቀረበ ዓመታዊ መልዕክት በቀሲስ አስተርዓየ ጽጌ
እግዚአብሔር የመፍጠሩን ስራ በሰማይንና በምድር ጀምሮ፤ የቀረውን ፍጥረት በየመልኩና በየዘሩ ከፈጠረ በኋላ፤ ሰውን የፍጥረቱ መደምደሚያ ቁንጮና ጉልላት አድርጎ በአርያውና በመልኩ በእለተ ዓርብ አጠናቆ አረፈ (ዘፍ 2፡2 ) ። ከዚያ በኋላ[...]
View Articleበካሊፎርንያ የደረሰ የመሬት መንሸራተት 13 ሰዎችን ገደለ
በአሜሪካዋ ግዛት ካሊፎርኒያ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አስራ ሦስት ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል።[...]
View Articleከእስራኤል የሚባረሩ ስደተኞች ለአደጋ እየተጋለጡ ነው
እስራኤል አፍሪካዊያንን ከሃገሯ ለማስወጣት የሰጠችውን ማስጠንቀቂያ ተከትሎ ስደተኞች ህይወታቸውን ለከፋ አደጋ የሚያጋልጥ አማራጭ እየተከተሉ መሆኑ እየተነገረ ነው።[...]
View Articleዶ/ር ደብረፂዮን ምክትል ርዕሰ-መስተዳደር ሆኑ
የህወሓት ሊቀ-መንበርና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳደር ሆነው ተሹመዋል።[...]
View Articleጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪና ካሊድ አህመድ በአመክሮ ተለቀቁ
ከ4 ዓመት በፊት በጸረ ሽብር ሕጉ ተከሰው ተፈርዶባቸው የነበሩት ጋዜጠኛ ዳርሴማ ሶሪ እና ካሊድ አህመድ የአመክሮ ጊዜያቸውን ጨርሰው ዛሬ ምሳ ሰአት ላይ መለቀቃቸው ተገለጠ። ጋዜጠኞቹ መለቀቅ ከነበረባቸዉ ጊዜ ከአንድ ወር[...]
View Articleአቤ ቶኪቻውና ኢሳት (ግንቦት ሰባት)
በተለያዩ ወቅታዊና አንገብጋቢ የአገር ጉዳዮች ላይ በተዋዛና በስላቅ መልክ እጅግ ጠቃሚ መልዕክቶችን ለረዥም ዓመታት ሲያስተላልፍ የነበረውና በተለይም “ዋዛና ቁምነገር” የተባለውን መርሃ ግብር በኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ጋዜጠኛ አበበ ቶላ[...]
View Articleየዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት መግለጫ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከፀጥታና ከጉብኝት አመቺነት አንፃር የዓለም ሀገሮችን በአራት ምድብ የሚያስቀምጥ አሠራር ይፋ ሊያደርግ ነው፡፡[...]
View Articleየትግራይ ክልል ምክር ቤት ሹም ሽር፦ ቃለ-መጠይቅ
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባከናወነው አስቸኳይ ስብሰባው ሹም ሽር አከናውኗል። በሹም ሽሩ በተለይ በትግራይ ያሉ ነዋሪዎች፤ ፖለቲከኞች እና ሌሎች አስተያየት ሰጪዎች ምን አሉ?[...]
View Articleሼህ መሃመድ አላሙዲን ከሆቴል ወደ ወህኒ ተሸጋገሩ
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 2/2010) ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ባለጸጋ ሼህ መሃመድ አላሙዲንን ጨምሮ 60 ያህል እስረኞች ከሆቴል ወደ ወህኒ ቤት መሸጋገራቸው ይፋ ሆነ። የሳውዳረቢያ መንግስት በድርድር እንዲፈቱ የጣለባቸውን የገንዘብ መጠን ለመክፈል ያልፈቀዱት እስረኞች[...]
View Article“የተፈታነውከይቅርታምሆነከምሕረትጋርበተያያዘአይደለም”ሁለቱጋዜጠኞች
የሽብር ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸውና በጥፋተኝነት ውሳኔ እስር ተፈርዶባቸው የነበሩት ሁለት ጋዜጠኞች ዳርሴማ ሶሪና ካሊድ መሐመድን ጨምሮ ስድስት የሙስሊም ጉዳዮች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ዛሬ በአመክሮ ከእስር መለቀቃቸውን ተናገሩ።[...]
View Article