የማእከላዊ ማሰቃያ በሕወሓት ገራፊዎች የተደፈሩ ሴቶች ለስለልቦና ችግር እየተጋለጡ ነው::
የማእከላዊ ማሰቃያ በሕወሓት ገራፊዎች የተደፈሩ ሴቶች ለስለልቦና ችግር እየተጋለጡ ነው:: #Ethiopia #EPRDF #Maekelawiprison #WomenPrisoner #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሕወሓት አባላት ብቻ በሞኖፖል የሚተዳደረው የአገዛዙ...
View Articleበማይካድራ በመንግስት ሃይሎችና በህዝቡ መሃከል ከፍተኛ ግጭት ተቀሰቀሰ።
በማይካድራ በመንግስት ሃይሎችና በህዝቡ መሃከል ከፍተኛ ግጭት ተቀሰቀሰ። #Maykadra_Tigray_Ethiopia_Protest. “… ቤታችን ከሚፈርስ ኢህኣዴግ ይፍረስ …” የማይካድራ ህዝብ በማይካድራ ከተማ “የቤቶች ኣፍራሽ ግብረ ሃይል” ( የትግራይ ልዩ ሃይል፣ ፖሊስ፣ ምልሻ፣ የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ከንቲባ...
View Articleዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ (1939 – 2008) –የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት ስኬት መሐንዲስ (አርክቴክት)
Dr Coach Weldemeskel Kostre (1939-2008) …… ዘመኑ 1916 ዓ.ም. ነበር፡፡ የፓሪስ ኦሊምፒክ የተካሄደበት፤ በወቅቱ የኢትዮጵያ ንጉሥተ ነገሥት መንግሥት ዘመን አልጋ ወራሽና ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴ የነበሩት ልዑል አልጋወራሽ ተፈሪ መኰንን (ኋላ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ) በአውሮፓ ጉብኝት አጋጣሚ...
View Articleየአክሰስ ሪል ስቴት መሥራችና የቦርድ አባል አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ከ127 ቀናት እስር በኋላ ግንቦት 8 ቀን 2008...
Ermias Amelga – የአክሰስ ሪል ስቴት መሥራችና የቦርድ አባል አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ በተጠረጠሩባቸው ሁለት ክሶችና በተመሠረተባቸው አንድ ክስ የተጠበቀላቸውን 1.1 ሚሊዮን ብር ዋስትና በማስያዝ፣ ከ127 ቀናት እስር በኋላ ግንቦት 8 ቀን 2008 ዓ.ም. ምሽት ላይ ተፈቱ፡፡ አቶ ኤርሚያስ ጥር 2 …
View Articleየዋና ኦዲተር ሪፖርት የመንግሥት ተቋማት የፋይናንስ ጥሰትና አፈጻጸም ከዓመት ዓመት እየባሰበት ነው አለ
ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ያልተወራረደ ሒሳብ ተገኝቷል ጊዜው ያለፈባቸው አደገኛ ኬሚካሎች ለዜጎች እየተሸጡ ነው ሊብሬ ያላቸው ተሽከርካሪዎች በአካል የት እንደገቡ አይታወቅም የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንና ዩኒቨርሲቲዎች ተወቀሱ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ጽሕፈት ቤት የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች የ2007 የበጀት...
View Articleየብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣...
በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣ በአሥር ዓመት ጽኑ እስራትና 50 ሺሕ ብር እንዲቀጡ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ግንቦት 9 …
View Articleየአዲስ አበባ ተፈናቃይ አርሶ አደሮች በቅርቡ የፀደቀውን መመርያ በመቃወም አቤቱታ አቀረቡ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ተሰብስቦ፣ ከፍተኛ ቅሬታ ሲቀርብበት የቆየውን ምትክ ቦታ ስለመስጠት የሚደነግገው መመርያ ላይ ማሻሻያ አድርጓል፡፡ ካቢኔው ከዚህ መመርያ በተጨማሪ የካሳ ክፍያ አሰጣጥ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮና ፍትሕ ቢሮ የውሳኔ …
View Articleክቡር ሚንስትር : ወጥ ጨላፊያችን ልትወልድ ሆስፒታል ገብታለች –እሷን የሚያዋልድ ግብረ ኃይል መቋቋም አለበት፡፡
በሃገር ላይ እንዲህ ይቀለዳል: ጉድ እኮ ነው:: [የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር መኪና ውስጥ ዘፈን ከፍቷል] ምን ዓይነት ሙዚቃ ነው አንተ? ወደዱት ክቡር ሚኒስትር? ያልተጠየከውን ምን ያስቀባጥርሃል? አማርኛ ዘፈን ነው ለመሆኑ? አዎ ክቡር ሚኒስትር ራፕ ነው፡፡ ምንድነው ራፕ? ዘመናዊ ሙዚቃ …
View Articleየትግላችን መሰረት ህዝባችን ነው እና ህዝባችንን ተደራሽ ለማድረግ የምናደገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል! (ድምጻችን ይሰማ)
#NationalOppression #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle የትግላችን መሰረት ህዝባችን ነው እና ህዝባችንን ተደራሽ ለማድረግ የምናደገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል! ረቡእ ግንቦት 10/2008 ትግል ክስተት ሳይሆን ሂደት ነው፡፡ ይህን ሂደት የሚፈጥሩትም ሆነ ከዳር...
View Articleበአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ህገወጥ ቤት ሰርታችኋል በሚል የመንግስት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ 7 ሰዎች ተገደሉ
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ህገወጥ ቤት ሰርታችኋል በሚል የመንግስት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ በትንሹ 7 ሰዎች ተገደሉ ብዙ የቆሰሉ አሉ ። ፎቶዎች በውስጥ መስመር እየደረሱን ነው ይመልከቱ Ethiopia: Police killed residents in Addis Ababa and commit suicide Breaking...
View Articleአማራውን በማፈናቀል ወንጀል የሚፈለጉት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰመስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡
#Ethiopia : አማራውን በማፈናቀል ወንጀል የሚፈለጉት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰመስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡ ካሁን ቀደም የአማራውን ሕዝብ በተለየ ሁኔታ በገዛ አገሩ የዜግነት መብቱ ተገፎ ለረዥም አመታቶች ከኖረበት ንብረት ካፈራበት ቀየ በባዶ እጁ አፈናቅለው መጠጊያ በማሳጣት...
View Articleማንም ከማንም በላይ አይደለም::የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የፌዴራሉ ቋንቋ ቢሆኑ ማንም የሚጠላ የለም:
ማንም ከማንም በላይ አይደለም::የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የፌዴራሉ ቋንቋ ቢሆኑ ማንም የሚጠላ የለም:: #Ethiopia #FederalLanguages #Ethiopianism #Equality #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – Ethiopian DJ ኢትዮጵያዊነት ማለት ፍቅር...
View Article“እኔ ዘረኛ አይደለሁም !”
“እኔ ዘረኛ አይደለሁም !” —– በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ 15ኛ ተከሳሽ የሆኑት፡፡አቶ አግባው ሰጠኝ “እኔ ዘረኛ አይደለሁም፣ፍጹም ዘራኛ በሆኑ የማረሚያ ቤት አስተዳደሮች እና ጥበቃዎች “አማራ” ነህ እያሉ ስቃይና እንግልት እያደረሰብኝ ነወ፡፡” በማለት በከፍተኛው ፍርድ ቤት 10ኛ ችሎት …
View Articleበፌስቡክ ምክንያት በርካታ ሶማሌያውያን የኖርዌይ ዜግነታቸውን ተነጠቁ – VOA
ከረጅም ዓመታት በፊት በፖለቲካ ምክንያት በሶማሊያ መኖር እንዳልቻሉ በመግለጽ በኖርዌይ ያቀረቡት የጥገኝነት ጥያቄ ተቀባይንት አግኝቶ ፤ የመኖሪያ ፈቃድ እና ዜግነንት ተሰጥቷቸው የነበሩ ወደ አንድ መቶ የሚጠጉ ሶማሌያውያን የኖርዌይ ዜግነታቸውን ተነጠቁ። ለዚህ ሁሉ የዳረጋቸው ደግሞ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ስለራሳቸው...
View Articleበአማራው ህዝብ ላይ ስላደረሰዎ የህዝብ ፍጀት እና ሰቆቃ –ሙሉቀን ተሰፋው
ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተሰፋው ሞረሽ ወገኔ May 8-2016 በሰዊድን ስቶክሆልም ላይ ባዘጋጀዎ ስብሰባ ላይ በክበር እንግድነት በመገኘት ወያኔ ላለፈዎ 25 አመት በተለያየ የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት በአማራው ህዝብ ላይ ስላደረሰዎ የህዝብ ፍጀት እና ሰቆቃ የሰጠው ሰፊ ማበራሪያ ,….. …
View Articleየግንቦት 20 ፍሬ ልማት እና ዲሞክራሲ አለ ማለት በህዝብ ልጆች መስእዋትነት ላይ እንደማሾፍ ይቆጠራል።
የግንቦት 20 ፍሬ ልማት እና ዲሞክራሲ አለ ማለት በህዝብ ልጆች መስእዋትነት ላይ እንደማሾፍ ይቆጠራል። Ginbot 20 #Ethiopia #Ginbot20 #EPRDF #Miniliksalsawi #EthiopianOppositionparties Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) መኖር ደጉ...
View Articleኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ –ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (የመጨረሻው ክፍል) (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን...
ወደ ወንዜ ልጆች… (አንተነህ ይግዛው) ===== . ኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (የመጨረሻው ክፍል) (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) (አንተነህ ይግዛው) . እዚያው ነኝ… ኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ… እሱ ያወራል፣ እኔ እሰማለሁ… ከብረት …
View Articleከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች በተፈጥሮ አደጋ ተፈናቅለዋል; 100 ያህል ሰዎችን ለሞት ተዳርገዋል::
ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች በተፈጥሮ አደጋ ተፈናቅለዋል ተባለ አደጋዎቹ 100 ያህል ሰዎችን ለሞት ዳርገዋል ጎርፉ ተጨማሪ በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ሊያፈናቅል ይችላል በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ የጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋዎች ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች ከመኖሪያ ቤታቸው እንደተፈናቀሉ...
View Articleግንቦት 20 –ኢትዮጵያውያን ወደ ቀድሞ ክብራቸው = ሕወሓታውያን ወደ ቀድሞ ጫካቸው
ግንቦት 20 – ኢትዮጵያውያን ወደ ቀድሞ ክብራቸው = ሕወሓታውያን ወደ ቀድሞ ጫካቸው Ginobt 20 – 25 Anniversary – Ethiopia #Ethiopia #EPRDF #Ginbot20 #Miniliksalsawi #Derg_also #Freedom Minilik Salsawi (ምንሊክ...
View Articleሺአውያን – (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት )
አዲሱ ትውልድና የቀድሞው ትውልድ መንገዳቸው በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ2000 ዓም ጥቂት ዘመናት ቀደም ብለው የተወለዱትንና በአሁኑ ዘመን እስከ 30ዎቹ እድሜዎች ያሉትን ትውልዶች ሺአውያን (Millennials) ብለው ይጠሯቸዋል፡፡ በአሜሪካ ሻውያን (ሺአውያን) እጅግ የተጠኑና ብዙ የተወራላቸው ትውልዶች መሆናቸው...
View Article