የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት የወለዳቸው ተስፋዎችና ስጋቶች አዲስ ከድሬዳዋ
የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት የወለዳቸው ተስፋዎችና ስጋቶች አዲስ ከድሬዳዋ (ይህ ፅሑፍ የተፃፈው ከሳምንት በፊት ነበር፤ የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮትን በመደገፍ፡፡ ፅሑፉን ለሪፖርተር ልኬው ነበር፤ ባለፈው እሁድ ሳያወጡት ሲቀሩ፣ በመሃል ግን በእንቅስቃሴው አማራ ክልልም ስለተቀላቀለ ፅሁፉ ባይወጣ ይሻላል ብዬ...
View Articleትግራይ ክልልን የወከሉትን ወይዘሮ ሚሚ ስብሃቱን 22 ለ2 ያሸነፉት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ...
ትግራይ ክልልን የወከሉትን ወይዘሮ ሚሚ ስብሃቱን 22 ለ2 ያሸነፉት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ፕሬዝዳንት ሆነው ይመረጣሉ። በቅርቡ ለኢ/ያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንተነት በተካሄደው ምርጫ ትግራይ ክልልን የወከሉትን ወይዘሮ ሚሚ ስብሃቱን 22 ለ2 ፤ የኦሮሚያውን ጀኔራል ደመላሽን ገ/ሚካኤልን...
View Articleየፖለቲካ እውቀትን የሚፈታተነው የኢህአዴግ ውሣኔዎች – Girma Seifu Maru
የፖለቲካ እውቀትን የሚፈታተነው የኢህአዴግ ውሣኔዎች በቅርቡ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሁለት ወሣኝ ኩነቶች እየተካሄዱ ነው፡፡ አንደኛው ቅጥ አንባሩ የማይታወቀው የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት/ድርድር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚባለው ነው፡፡ ሁላችሁም እንደምታውቁት በአገራችን ኢትዮጵያ ድርቅ ቢኖርም...
View Articleቃላሚኖ አዳሪ ከፍተኛ ት/ቤት መቀሌ = የህወሃት የዘረኝነት ማስተማሪያ ተቋም!!!!
ቃላሚኖ አዳሪ ከፍተኛ ት/ቤት መቀሌ። ከዛሪዎቹ ዘረኛ ህወሃቶች የባሱ ዘረኞች የሚፈለፈሉበት የህወሃት የዘረኝነት ማስተማሪያ ተቋም!!!! በመቀሌው ቃላሚኖ አዳሪ ት/ቤት ከመላው ትግራይ ከ1-3 የወጡ ልዩ ተመሪዎች ተመርጠው በህወሃት ሙሉ ወጪ በልዩ አስተማሪ፣ሙሉ ኮምፒተራይዝድ የመማሪያ አቅርቦት ከ9-12 ደራጃ የሚማሩ...
View Articleየቀድሞ መኢአድ ፕሬዚደንት አቶ ማሙሸት አማረ ከወንድማቸው ጋር በኮማንድ ፖስቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ታወቀ።
ኢሳት (መጋቢት 22 ፥ 2009) የቀድሞ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚደንት አቶ ማሙሸት አማረ ከወንድማቸው ጋር በኮማንድ ፖስቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ታወቀ። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት አቶ ማሙሸት ከወራት በፊት ከደረሰባቸው የጤና እክል ተከትሎ ጸበል በመከታተል ላይ እንደነበሩ ገልጸዋል።...
View Articleብሄራዊ ቁጭትን እንደ ህዝባዊ ድጋፍ የሚቆጥረው የህወሓት ቡድን በአባይ ግድብ @እንቅዩጳዝዩን 444
ብሄራዊ ቁጭትን እንደ ህዝባዊ ድጋፍ የሚቆጥረው የህወሓት ቡድን በአባይ ግድብ @እንቅዩጳዝዩን 444 ይጠናቀቅበታል ከተባለበት 5 ዓመት አንድ አመት ጨምሮ ገና ከግማሽ በታች ያልተሰራው የአባይ ግድብ ለሆድ አደር ቱባ ባለስልጣናት ና መጠርቂያ የሌለው የአርቲስት ተብየከመንግስት ካድሬወች ከርስ ከፍ ከማድረግ ውጭ ከፍ …
View Articleአንድ ኦራል ተሽከርካሪ ከ30 በላይ ወታደሮችን አሳፍሮ ከመተማ ወደ ቋራ ወረዳ በመጓዝ ላይ እያለ በመገልበጡ ሁሉም...
አንድ ኦራል ተሽከርካሪ ከ30 በላይ ወታደሮችን አሳፍሮ ከመተማ ወደ ቋራ ወረዳ በመጓዝ ላይ እያለ በመገልበጡ ሁሉም ወታደሮች አልቀዋል። መጋቢት ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፪፲፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ወታደራዊ ምንጮች እንደገለጹት ከሳምንት በፊት አንድ ኦራል ተሽከርካሪ ከ30 በላይ ወታደሮችን አሳፍሮ …
View Articleወዴት እየተገፋፋን ነው?! ( ጌቱ በቀለ በዳዳ ) = መነበብ የሚገባው ጠቃሚ ጽሁፍ
ወዴት እየተገፋፋን ነው?! ( ጌቱ በቀለ በዳዳ ) = መነበብ የሚገባው ጠቃሚ ጽሁፍ ይህ ሀሳብ ሀሌታዬ ነው! በተለይ የዘረኝነት ደዌ የተጣባህ(ሽ) ህመምተኛው ወገኔ ብታነበ/ቢ/ው ፈውስህ/ሽ/ን ያቀርበዋል። (ከነብሴ ነው!) · ወደ የጋራ መደማመጫ (መተንፈሻ) ገፃችን ስንመጣ የሚሰማንን በጨዋ ቃላት ብንፅፍ ክብሩ …
View Articleሰላማዊው ታጋይ አቶ ማሙሸት አማረ ለዐሥራ አንደኛ ጊዜ ታሠሩ
ሰላማዊው ታጋይ አቶ ማሙሸት አማረ ለዐሥራ አንደኛ ጊዜ ታሠሩ፤ Muluken Tesfaw የሕጋዊው መኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ትናንት የካቲት 22 ቀን 2009 ዓ.ም. ከወንድማቸው ከአቶ ግዛቸው አማረ ጋር በወያኔ ደኅንነቶች ታፍነው ታሰረዋል፡፡ አቶ ማሙሸት አማረ ከመዐሕድ ጀምሮ በቆራጥነት ሙሉ እድሜያቸውን …
View Articleመድረክ : ለሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ችግሮች ትክክለኛ መፍትሔ ለማስገኘት ኢህአዴግ ከሐቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውጤታማ...
ለሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ችግሮች ትክክለኛ መፍትሔ ለማስገኘት ኢህአዴግ ከሐቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውጤታማ የሆነ ድርድር ሊያካሄድ ይገባል!! (ከኢትዮጵያ ፈዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) የኢህአዴግ አገዛዝ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በሕገመንገሥቱና በተለያዩ ሕጎችም የተደነገጉትን ›...
View Articleህግ መጨቆኛ ሊሆን አይገባም ! — (ይድነቃቸው ከበደ)
ህግ መጨቆኛ ሊሆን አይገባም ! — “…ህዝባዊ መንግሥት ሲመሰረት ብቻ ነው !ከዚህ ውጪ በጨቋኝ ህጎች ህዝባዊ ተቀባይነት ማግኘት አይቻልም ! ” — በአንድ አገር የዴሞክራሲ ሂደት ውስጥ ዋንኛው ቁልፍ ነገር፣ ዜጎች በአገራቸው ጉዳይ ገንቢ የሆነ የፖለቲካ ተሳትፎ ሲኖራቸው ነው ።ተሳትፎ …
View Articleሕወሃት ረግጦ ለመግዛት ወሰኗል- ድርድሩም ከሽፏል #ግርማ_ካሳ
“ድርድሩ” ከሽፏል። ሕወሃት በሶስተኛ አካል ለመደራደር ፍቃደኛ አልሆነም። አንድ ጦማሪ እንዳስቀመጠው ” ከኛ ውጭ ማንም አደራዳሪ አይገባም። በሀገር ጉዳይ፣ ከፈለጋቹ እኔ አደራድራለሁ፣ ካልሆነም በዙር እርስ በእርሳችን እንደራደራለን” በሚል ህወሃት የመጀመሪያም/የመጨረሻም ውሳኔዉን ዛሬ አሳውቋል። ሰማያዊ፣ መኢአድና...
View Articleበወልድያ ከተማ የትግራይ ተወላጆች መንግሥት ትጥቅ እንዲፈቅድላቸው ጠየቁ፤
በወልድያ ከተማ የትግራይ ተወላጆች መንግሥት ትጥቅ እንዲፈቅድላቸው ጠየቁ፤ muluken tesfaw ከባለፈው ሐምሌ ወር የዐማራ ተጋድሎ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በወልድያ ከተማ አዳጎ እና ፒያሳ የሚባሉ የንግድ ተቆጣጥረው የሚገኙ የሕወሓት አባላት የትግራይ ተወላጆች መንግሥታቸው የተለየ ጥበቃ እንዲያደርግ ጠይቀው...
View Articleድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ላለፉት 20 አመታት ለበረከተው አሰተዋአዖኦ ለታላቅ ሽልማት እና እውቅና በቃ !!!
ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ላለፉት ☞ 20 አመታት ለበረከተው አሰተዋአዖኦ ለታላቅ ሽልማት እና እውቅና በቃ !!! — የ25ኛው የማኅበረ ግሩያን ዘረ ኢትዮጵያ ልዩ የእውቅ እና የአክብሮት ሽልማት ይካሄዳል ! መርሐ ግብር ቅዳሜ ሜይ 28 ቀን 2017 በአሜሪካን አገር ይካሄዳል። — በሚያካሂደው …
View Articleበነፃና ገለልተኛ አደራዳሪ ያልተመራ ድርድር ለህዝብ ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ አያመጣም!
ገዥው ፓርቲ ግንቦት 2007 ዓ.ም. በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ መቶ በመቶ ድልን ተጐናፅፌያለሁ ብሎ አውጆ መስከረም 2008 ዓ.ም. መንግሥት ቢመሰርትም ጥቂት ወራትን እንኳን በሰላም ማስተዳደር አቅቶት ሀገሪቱ በተቃውሞ መታመስ ጀመረች፡፡ ይህ ሥጋት ያደረባቸው በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንም …
View Articleሕገ መንግሥቱ የዐማራ ሕዝብን አይመለከትም፤
ሕገ መንግሥቱ ዐማራ ሕገ መንግሥቱ ዐማራ ሕዝብን አይመለከትም፤ (መጋቢት 26 ቀን 2009 ዓ.ም፤ ብራና ራዲዮ)፤ ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነው ጥር 10 ቀን 2009 ዓ.ም የከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የሰጠው ውሳኔ ነው፡፡ በ2005 ዓ.ም ከመተከል ከተፈናቀሉ የዐማራ ተወላጆች መካከል …
View Article‹‹የዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም ምክንያት ሆኗል›› IRIN
‹‹የዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም ምክንያት ሆኗል›› IRIN ብራና ሬዲዮ – Branna Radio፤ መቀመጫውን በስዊዘርላንድ ያደረገው የተባበሩት መንግሥታት የተቀናጀ የዜና አውታር (IRIN) በዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ላይ ሰፋ ያለ ትንታኔ ይዞ ወጥቷል፡፡ የዜና አውታሩ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው...
View Articleሰመጉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት ዓመታዊ ሪፖርቱን አላወጣም
ሰመጉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት ዓመታዊ ሪፖርቱን አላወጣም ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ሰመጉ/ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስገዳጅ ድንጋጌዎች ምክንያት አንዳንድ ሥራዎቹን ለጊዜው ለማቋረጥ መገደዱን ይፋ አደረገ፡፡ አዲስ አበባ — ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ሰመጉ/ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስገዳጅ ድንጋጌዎች ምክንያት...
View Articleሦስት የሰማያዊ ፓርቲ የአማራ ክልል አመራሮች ማዕከላዊ ታሰሩ!!!
የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን የማሳደዱ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል:ሦስት የሰማያዊ ፓርቲ የአማራ ክልል አመራሮች ማዕከላዊ ታሰሩ!!! (በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) የሰማያዊ ፓርቲ የአማራ ክልል አመራሮችን እያሳደዱ ማሰሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል።በአሳለፍነው ሳምንት ብቻ ሦሥት አመራሮች *አቶ አዳነ አለሙ...
View Article“ነገረ ኢትዮጵያ አልበም ! ”— (ይድነቃቸው ከበደ)
“ነገረ ኢትዮጵያ አልበም ! ” የተወዳጁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ፣ “ኢትዮጽያ” የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ ሥራ ያልተነገሩ፣ ግን መታወቅ ያለባቸው እውነታወች። — የቴዲ አፍሮ 5ኛ አልበም እነሆ ለህዝብ ሊደርስ የቀናት ጊዜያት ቀርተውታል።ቴዲ ከምንጊዜውም በላይ ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል ደጋግሞ ያነሳል፣ ሕዝቦቿ ከሰሜን …
View Article