የትናንቱ የጀርመን ምርጫ የኮንራድ አደናወር፤ የሔልሙት ኮል እና የአንጌላ ሜርክሉ የክርስቲያን ዴሞክራቲክ ፓርቲ CDU ዝቅተኛ ዉጤት ያገኘበት፤ እነ የቪሊ ብራንት፤እነ ሔልሙት ሽሚት እና እነ ጌርሐርድ ሽሮደሩ የበቀሉ፤ የመሩ እና ሐገር ሕዝባቸዉን ያሳደጉበት የሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (SPD) ከፍተኛ ሽንፈት የተከናነበት ነዉ።[...]
↧
የምዕራቡ ዴሞክራሲ እና ቀኝ ፅንፈኞች
↧
የደመራ በዓልና ታሪካዊ ገጽታው
ኢትዮጵያ አገራችን ከተመሠረተችበት 4 ሽህ ዘመናት ጀምሮ የምትመራበት በአምልኮተ እግዚአብሔር ነው። የቀደሙ መንግሥታት ወደራሳቸው ክብርና ፍላጎት እየጠመዘዙ ህዝቡን በሚመቸውና በወደደው መንገድ የመምራት ጉድለት ቢታይባቸውም፤ እንደ ወያኔ ወራሪ ጠላት ድንበሯን አፋልሶና ቆራርሶህዝቡን በቋንቋ አናክሶ ያጫረሰ መንግስት አልተከሰተም። በመላ አፍሪካ ህዝብ የየራሱ[...]
↧
↧
አጽማቸውን የፈለሰው መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ድህረ አምስቱ ዘመን ተጋድሎ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
ለአንባብያን የቀረበች ማሳሰቢያ
ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ሳይታክቱና ሳያሰልሱ በዚህ ዘመን ልናውቃቸው የሚገቡንን ነገሮች እንድንማርባቸውና እንድንመራበቸው እያቀረቡልን ነው። ከጣሊያን ወረራ በኋላ መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ያደረጉትን የገለጹባት ጦማር እንደ መላከ ብርሃን የመሳሰሉ መንፈሳውያን አባቶችም አመጸኛ መንግስት በህዝብ ላይ ሲያምጽ፤ ህዝብን ሲበድል[...]
↧
ESAT DC Amharic News – 25 Sept 2017
[...]
↧
የዐማራ የፀጥታ ዘርፍ ሆኖ የተመደበው ፍስሃ ወ/ሰንበት የዐማራ ደኅንነቶች ሊገድሉኝ ነው በማለት አማረረ
የዐማራ የፀጥታ ዘርፍ ሆኖ የተመደበው ፍስሃ ወ/ሰንበት የዐማራ ደኅንነቶች ሊገድሉኝ ነው በማለት አማረረ፤
የመኖሪያ ቤቱን በሽሬ ያሰናዳው የሕወሓቱ ፍስሃ ወ/ሰንበት የዐማራ ፀጥታ ዘርፍ ቢሮ ኃላፊ ሆኖ ከተመደበበት ጊዜ አንስቶ ለበርካታ[...]

↧
↧
የተማሪዎችቅሬታናትምህርትሚኒሰቴር”ጥያቄተነሳብለንየሚቀየርነገርየለም”ሲልየሰጠውምላሽ
ትምህርት ሚኒስቴር በቀረጸው ሥርዓተ-ትምህርት ውስጥ ያለፉትን ተመራቂዎች መቅጠር ካልፈለገ የትኛው ተቋም ሊቀጥራቸው ይችላል? የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማታ፣ ቅዳሜና እሁድ፣ በክረምት እና በርቀት ተምረው የተመረቁ ተማሪዎች በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በመምህርነት ተቀጥረው[...]
↧
አሳዛኝ መረጃ …የአለማችን ወፍራሟ ሴት አረፈች :( ነቢዩ ሲራክ )
አሳዛኝ መረጃ … የአለማችን ወፍራሟ ሴት አረፈች ( ነቢዩ ሲራክ )
=================================
* ግብጻዊዋ ኢማን 500 ኪሎ ትመዝን ነበር
* ያረፈችው አቡዳቢ ውስጥ ቡርጅ ሆስፒታል ነው
500 ኪሎ ግራም በመመዘን[...]

↧
በትግራይ የተሰራው ረዥሙ መስቀል 52 ሜትር ይረዝማል።
በቁመቱ ከአፍሪካ ቀዳሚው ከዓለም ደግሞ 8ኛ ነው ተባለለት መስቀል በትግራይ ክልል ቆሟል።[...]
↧
የዓለም ዜና
[...]
↧
↧
የትነበርሽ ንጉሴ የስዊዲን አማራጭ የኖቤል ሽልማትን ተቀዳጀች
(ኢሳት ዜና–መስከረም 16/2010) የሰብአዊ መብት ጠበቃና የሕግ ባለሙያ የትነበርሽ ንጉሴ የስዊዲን አማራጭ የኖቤል ሽልማትን ተቀዳጀች።
ራይት ላይቭሊሁድ አዋርድ የተባለውን ሽልማት ያገኘችው የትነበርሽ ንጉሴ ከሁለት ሌሎች የአማራጭ ኖቬል አሸናፊዎች ጋር 374[...]
↧
35 ዓመት የአገልግሎት ዘመን – የአሜሪካ ድምፅ የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት – ቪኦኤ
↧
የአፄ ፋሲል 351ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ -ልጅ ዓምደጺኦን ምንሊክ
↧
የዓለም ዜና
[...]
↧
↧
ውስብስብ ችግሮች ውስጥ የተዘፈቀው የእርሻ ሥራ በጋምቤላ
በጋምቤላ በሰፋፊ መሬት ላይ የሚካሔደው የእርሻ ሥራ የኢትዮጵያ መንግሥት እንዳቀደው አልሰመረም። በክልሉ በእርሻ ሥራ ከተሰማሩ መካከል የወሰዱትን መሬት ሙሉ በሙሉ በሰብል የሸፈኑት ከአንድ በመቶ በታች መሆናቸውን አንዲት ኢትዮጵያዊት የሰሩት ጥናት[...]
↧
የመስቀል በዓል አከባበር በኢትዮጵያ
የመስቀል በዓል ዛሬ በክርስቲያን ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ውሏል። በዓሉ በደቡብ ክልል የተለያዩ ቦታዎች እና በትግራይ አዲግራት ለየት ባለ መልኩ እንደሚከበር ይታወቃል። ከትውልድ ስፍራቸው ውጭ የሚኖሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ የጉራጌ ተወላጆችም[...]
↧
ESAT Amharic News Amsterdam – Sep. 27, 2017
[...]
↧
የብአዴን አጠቃላይ ስብሰባ በገጠመው የከፋ ተቃውሞ ወደ ዋናው የስብሰባ አጀንዳ መግባት እንደተሳነው ታወቀ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 17/2010) የብአዴን አጠቃላይ ስብሰባ በ4ኛ ቀን ውሎው በገጠመው የከፋ ተቃውሞ ወደ ዋናው የስብሰባ አጀንዳ መግባት እንደተሳነው ታወቀ።
የራያ ጉዳይ ተጨምሮበት ስብሰባው በጭቅጭቅና ሃይለቃል በተሞላበት ምልልስ በቀጠሉን የኢሳት ምንጮች[...]
↧
↧
በመቶዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ተወላጆች መገደላቸውን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሃላፊ አስታወቀ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 17/2010)በኦሮሚያ ክልልና በኢትዮጵያ ሶማሌ አዋሳኝ በተፈጠረው ግጭት በመቶዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ተወላጆች መገደላቸውን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሃላፊ ገለጹ።
በኢትዮጵያ ሶማሌ ተወላጆች ላይ የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ የማጣራት ስራ[...]
↧
ሳውዲአረቢያ ሴቶች መኪና እንዲያሽከረክሩ ፈቀደች
(ኢሳት ዜና–መስከረም 17/2010)በአለም ላይ ሴቶች መኪና እንዳያሽከረክሩ በሕግ ክልከላ ያደረገችው ብቸኛ ሀገር ሳውዲአረቢያ እገዳውን በማንሳት ሴቶች መኪና እንዲያሽከረክሩ ፈቀደች።
የሳውዲው ንጉስ ሳልማን እገዳውን በማንሳት ሴቶች መኪና እንዲያሽከረክሩ መፍቀዳቸውን የአሜሪካው ፕሬዝዳንት[...]
↧
ESAT DC Amharic News – 27 Sep 2017
[...]
↧