በአገራችን በኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ጐልቶ በተከሠተው የፍትሕ መጓደል፣ እንዲሁም የዜግነት፣ የዴሞክራሲና የሰብአዊ መብቶች መረገጥንና መጣስን አስመልክቶ፣ ወደሁለት መቶ የሚሆኑ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ማእምራን ለተባበሩት መንግሥታትና ለአሜሪቃ መንግሥት፣ እንዲሁም ለአውሮጳ አንድነት ሸንጐና ለአውሮጳ አንድነት ምክር ቤት በደብዳቤ አቤቱታ አቅርበዋል።…
↧