ለስር ነቀል ለውጥ በሃገር ውስጥም በውጪም ተጠናክሮ ትግሉ ቀጥሏል።
ለስር ነቀል ለውጥ በሃገር ውስጥም በውጪም ተጠናክሮ ትግሉ ቀጥሏል። #Ethiopia #Oromoprotests #AmharaResistance #MinilikSalsawi #SoE Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኣማራ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ሕዝቡን የማስተባበር ሂደቶች በተሳካ መልኩ የቀጠለ ሲሆን በደቡብ...
View Articleሥራ መጀመሩን ይፋ ያደርገው መርማሪ ቦርድ ከአስፈጻሚው የሚሞከር ተፅዕኖ አያሠጋኝም አለ
‹‹የፓርቲ አባልነታችን ለኢሕአዴግ ጥብቅና አያስቆመንም›› የፓርላማው ወኪል አባላት ‹‹ሥራችንን የምናከናውነው ኢሕአዴግን ሳይሆን ሕገ መንግሥቱን እያሰብን ነው›› የፍትሕ ዘርፍ ወኪል አባላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማስፈጸም ሒደት በኮማንድ ፖስቱና በሌሎች የሕግ አስፈጻሚ አካላት ሊከሰት የሚችል የሰብዓዊ መብት...
View Articleየኤርትራ አየር ኃይል አባላት የሚያበሩትን ጄት ይዘው ወደ ኢትዮጵያ ገቡ ዜና ሃሰት መሆኑ ተረጋገጠ።
የኤርትራ አየር ኃይል አባላት የሚያበሩትን ጄት ይዘው ወደ ኢትዮጵያ ገቡ ዜና ሃሰት መሆኑ ተረጋገጠ። konjit sitotaw ሁለት የኤርትራ አየር ኃይል አባላት የሚያበሩትን ጄት ይዘው ወደ ኢትዮጵያ ገቡ በሚል አሶሲየትድ ፕሬስ ያወጣው እና ኑዮርክ ታይምስን ጨምሮ በትላልቅ የዜና አውታሮች የታተመው ዜና …
View Articleየንቀትና የሴራ ፖለቲካ ፣የሃሰትና የቅፈላ ፖለቲካ ቆሞ በሃገር ውስጥ የሚደረጉ ትግሎችን ሚና ሳንለይ በጋራ ልንደግፍ ይገባል።
የንቀትና የሴራ ፖለቲካ ፣የሃሰትና የቅፈላ ፖለቲካ ቆሞ በሃገር ውስጥ የሚደረጉ ትግሎችን ሚና ሳንለይ በጋራ ልንደግፍ ይገባል። Minilik Salsawi – mereja.com ኢትዮጵያውያን ላለፉት መቶዎች ፣ሺዎች ኣመታቶች ተፋቅረው ተከባብረው ተጋብተው ተዋልደው ለዛሬ ኣድርሰውናል። ዛሬ ላይ ሃገር ቤት ከሚገኘው...
View Articleወያኔን ለማስወገድ፡ አማራን ማደራጀት –የአማራ ህዝብ መድህን ንቅናቄ (አህመን) መግለጫ
የተበታተነውን ትግል ለማሰባሰብ የአማራ ህዝብ መድህን ንቅናቄ \አህመን\ የሚባል ደርጅት አገር ቤት ተቋቋመ::የአማራ ህዝብ መድህን ንቅናቄ (አህመን)የጎበዝ አለቆች ያሉበት፣ የተለያዩ በአማራ ስም የሚንቀሳቀሱት ለማሰባሰብ ፣ የአማራ ተጋድሎን በተቀናጀ መልኩ ለማስኬድ የተቋቋመ ድርጅት ነው። በኢትዮጵያ አንድነትና...
View Articleአራት የፖለቲካ ድርጅቶች በ አሜሪካን ኣገር የጋራ ንቅናቄ መሰረቱ ።
አራት የፖለቲካ ድርጅቶች በ አሜሪካን ኣገር የጋራ ንቅናቄ መሰረቱ ። ከ አሜሪካ ኣገር ዲሲ ግዛት የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አራት ድርጅቶች በጋራ የመሰረቱት የኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ ምስረታ መደረጉ ተሰምቷል። በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄን የመሰረቱት የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር፣ አርበኞች ግንቦት...
View Article“መድረክ” በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ የኮማንድ ፖስቱን ማብራሪያ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ፤ ሀገሪቱን ያረጋጋል ተብሎ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በተመለከተ ኮማንድ ፖስቱን ማብራሪያ እንደጠየቀ የፓርቲው ሊቀመንበር ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ገለፁ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በተመለከተ፤ “ማንኛውም ተቃዋሚ ፓርቲ የሀገርን ደህንነትን አደጋ ላይ የሚጥል...
View Articleየወያኔ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የእሳት ቃጠሎን አጣርቻለሁ አለ
የወያኔ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የእሳት ቃጠሎን አጣርቻለሁ አለ በመጪው ሳምንት ሪፖርቱን ለፓርላማ ያቀርባል ነሐሴ 24 ቀን 2008 ዓ.ም በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ የደረሰውን የእሳት አደጋ ተከትሎ የ22 ታራሚዎች ህይወት ማለፉ የሚታወስ ሲሆንየወያኔ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ቃጠሎውን በተመለከተ …
View Articleበቀይ ሽብር ዘመን የኢሕአፓ የመረጃ ሰው ወይዘሮ መታሰቢያ ስዩም ሰሙንጉስ ኣረፉ።
በቀይ ሽብር ዘመን የኢሕአፓ የመረጃ ሰው ወይዘሮ መታሰቢያ ስዩም ሰሙንጉስ ኣረፉ። የወይዘሮ መታሰቢያ ስዩም ሰሙንጉስ ኣጭር የሕይወት ታሪክ እንደሚከተለው ነው። ወይዘሮ መታሰቢያ ስዩም ሰሞንጉስ ከ አባታቸው ከኣቶ ስዩም ሰሙንጉስ ተጫኔ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ኣቦነሽ በቀለ በኣዲስ ኣበባ ተረት ሰፈር በሃምሌ …
View Articleወያኔ\ኢሕአዴግ ዛሬም ይቀልዳል። የኢሕአዴግ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም የኢሕአዴግ መርማሪ ቦርድ፣ ሥራውን በይፋ...
ወያኔ ዛሬም ይቀልዳል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ፣ ሥራውን በይፋ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ Reporter : የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማስፈጸም ሒደት በኮማንድ ፖስቱና በሌሎች የሕግ አስፈጻሚ አካላት ሊከሰት የሚችል የሰብዓዊ መብት ጥሰትን ለመከታተልና ዕርምጃ ለማስወሰድ የተቋቋመው ሰባት አባላት ያሉት...
View Articleበቂሊንጦ ማ/ቤት በደረሰው እሳት ቃጠሎ ወቅት 22 ሰዎች በእሳት ቃጠሎ ሲሞቱ 45 ሰዎች በጥይት ተገለዋል።
በቂሊንጦ ማ/ቤት በደረሰው እሳት ቃጠሎ ወቅት 22 ሰዎች በእሳት ቃጠሎ ሲሞቱ 45 ሰዎች በጥይት ተገለዋል። በኢትዮጵያ የፌደራሉ መንግስት ከሚያስተዳድራቸው ቃሊቲ፣ ዝዋይና ሸዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች በተጨማሪ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙ እስረኞችን የያዘው ‹የቂሊንጦ ጊዜ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር› በርካታ...
View Articleበኢትዮጵያ የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጁን ተከትሎ የውጪ ድርጅቶች የእርዳታ ስራዎች በኣብዛኛው እንቅስቃሴ ቀንሰዋል።። ሰራተኞቹንም...
#Ethiopia #StateofEmergency በኢትዮጵያ የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጁን ተከትሎ የውጪ ድርጅቶች የእርዳታ ስራዎች በኣብዛኛው እንቅስቃሴ ቀንሰዋል።። ሰራተኞቹንም ጭጭ ኣሰኝቷል። #MinilikSalsawi #NGO Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኢትዮጵያ ውስጥ ወራቶችን ያስቆጠረው በኣገዛዙና በሕዝብ...
View Articleከኢትዮጵያ ማእምራን የአቤቱታ አቀነባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
በአገራችን በኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ጐልቶ በተከሠተው የፍትሕ መጓደል፣ እንዲሁም የዜግነት፣ የዴሞክራሲና የሰብአዊ መብቶች መረገጥንና መጣስን አስመልክቶ፣ ወደሁለት መቶ የሚሆኑ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ማእምራን ለተባበሩት መንግሥታትና ለአሜሪቃ መንግሥት፣ እንዲሁም ለአውሮጳ አንድነት ሸንጐና ለአውሮጳ...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቢኔያቸውን አሳወቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አዲሱ ካቢኔያቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበው በሙሉ ድምፅ ፀደቀላቸው፡፡ ባሉበት የቀጠሉና አዳዲስ የካቢኔ አባላት የሚከተሉት ናቸው፡፡ ባሉበት የቀጠሉ አቶ ደመቀ መኮንን፦ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሲራጅ ፈጌሳ፦ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ካሳ ተክለብርሃን፦...
View Articleየወያኔ ሚኒስትሮች ምክር ቤቱ ኣሻንጉሊት ሲሆን ወሳኙ ኣካል ሕወሓት/ወያኔ እንደሆነ ይቀጥላል። የዶክተሮች ጋጋታ ከዲያስፖራ...
#Ethiopia : New #Puppets የወያኔ ሚኒስትሮች ምክር ቤቱ ኣሻንጉሊት ሲሆን ወሳኙ ኣካል ሕወሓት/ወያኔ እንደሆነ ይቀጥላል። የዶክተሮች ጋጋታ ከዲያስፖራ ተቃዋሚዎች ጋር ፉክክር ኣድርጎታል። #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – በኢሕአዲግ ኣገዛዝ የሕወሓት የበላይነት...
View Articleየአማራ ወጣቶች በባሕር ዳር እርምጃ ወሰዱ:: የባለስልጣኖች መኖሪያ ኪቢአድ ግቢ እና የባህር ዳር መዘጋጃ ቤት የቦንብ...
የአማራ ወጣቶች በባሕር ዳር እርምጃ ወሰዱ፤ Muluken Tesfaw. ቀበሌ 03 በሚገኘው የባለስልጣኖች መኖሪያ ኪቢአድ ግቢ እና የባህር ዳር መዘጋጃ ቤት ( ከተማ አተዳደር) በተመሳሳይ ሰአት ከምሽቱ 2 ሰዓት የቦንብ ፍንዳታ ተፈጽሟል። የህዝብን ጥያቄ ወደ ጎን በማሸሽ መልስ የማይሰጠው ወያኔና …
View Articleየአዲስ አበባ ፍትሕ ቢሮ ተጠያቂ የሚሆንበት አሠራር እንዲፈጠር ተጠየቀ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ የከተማ አስተዳደሩ የሕግ አማካሪና በአስተዳደሩ ሥር ያሉ ተቋማት ሕገወጥ ተግባር ሲፈጽሙ መክሰስና መከራከር ብቻ ሳይሆን፣ ቢሮው በሚሠራቸውም አላስፈላጊ ተግባራት ተጠያቂ መሆን እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ ቢሮው የ2009 በጀት ዓመት ዋና ዋና ዕቅዶች ላይ በየዘርፉ ላለው አመራር …
View Articleእነ አቶ ገብረ ዋህድ ወልደ ጊዮርጊስ ፍርድ ቤት የሰጠባቸውን ብይን ተቃወሙ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሐምሌ 26 ቀን 2008 ዓ.ም. በመዝገብ ቁጥር 141352 ከባድ የሙስና ክስ የተመሠረተባቸውን እነ አቶ መላኩ ፈንታን እንዲከላከሉ ብይን የሰጠ ቢሆንም፣ አቶ ገብረ ዋህድን ጨምሮ አራት ተከሳሾች ብይኑን ተቃውመው አቤቱታ አቀረቡ፡፡ የተሰጠው ብይን ሕጉንና ሰበር ሰሚ ችሎት …
View Article‹‹አዋጁን መነሻ በማድረግ ወንጀል እንዳይፈጸም ኅብረተሰቡ ሊከላከል ይገባል››
አቶ ሲራጅ ፈጌሳ፣ የኮማንድ ፖስቱ ዋና ሴክሬታርያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአገሪቱ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ምክንያት መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የመከላከያ ሚኒስትሩና የኮማንድ ፖስቱ ዋና ሴክሬታሪያት አቶ ሲራጅ ፈጌሳ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሻ በማድረግ ሊከሰቱ...
View Articleበርካታ ቦታዎች አጥሮ ዓመታት የዘለቀው ሚድሮክ አሁንም በሌላ ማስጠንቀቂያ ታለፈ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ላለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ያህል ሚድሮክ ኢትዮጵያ አጥሮ ባስቀመጣቸው ቦታዎች ላይ አሁንም በድጋሚ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡ ሚድሮክ በሥሩ በሚገኙ ኩባንያዎች ስም በአዲስ አበባ ከተማ 17 ቦታዎች እንዳሉት ይታወቃል፡፡ እነዚህ ቦታዎች አብዛኛዎቹ ታጥረው ያለ ሥራ መቀመጣቸው በኅብረተሰቡ ዘንድ …
View Article