Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

ያስፈራል፤ ግን ኢትዮጵያ አትፈርስም! (ፕሮፌስር መስፍን ወልደማርያም)

ያስፈራል፤ ግን ኢትዮጵያ አትፈርስም! (ፕሮፌስር መስፍን ወልደማርያም) ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ስንት የመከራ ወንዞችን ተሻግራለች! ገና ስንት ትሻገራለች! ስንት የግፍ ተራራዎችን አቋርጣለች! ገና ስንት ታቋርጣለች! ስንት የበደል ሰይፎችንና ጦሮችን አምክናለች! ገና ስንት ታመክናለች! ስንት የውጭ ኃይሎችን...

View Article


ኢሰመጉ ከየት ወዴት? (ፕሮፌስር መስፍን ወልደማርያም)

ኢሰመጉ ከየት ወዴት? (ፕሮፌስር መስፍን ወልደማርያም) አምስት ዓረፍተ ነገሮች፤ ኢሰመጉ መንፈሳዊ ተልእኮ ያለው መንፈሳዊ ድርጅት ነው፤ ዓላማው በሰው ልጆች መሀከል የሚከተሉትን ተልእኮዎች መዝራት ነው፡– 1.1. እኩልነትንና ነጻነትን 1.2. ፍቅርንና ስምምነትን 1.3. ፍትሕንና ሕጋዊነትን 1.4. ሰላምንና...

View Article


የአቶ ኃይለማርያ ደሳለኝ ካቢኔ በሚቀጥለው ሳምንት ይፋ ይሆናል

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ያዋቀሩትን አዲስ ካቢኔ በሚቀጥለው ሳምንት በፓርላማ እንደሚያጸድቁ ተነግሯል፡፡ አዲሱ ካቢኔ ምን ሊመስል እንደሚችል ከወዲሁ በእርግጠኝነት መናገር እንደማይቻል የገለጹት መረጃዎች፣ ካቢኔው ወቅታዊውን የሀገሪቱን ችግር ለመፍታት በሚመስል መልኩ ለፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ የቀረበ ሊሆን...

View Article

ብአዴን 3ኛ ጊዜ ግምገማ ጀምሯል። ሀይለማሪያምም አዲሱን ካቢኔ ለማሳወቅ ይህንን ግምገማ እየጠበቀ ነው።

ብአዴን በድጋሚ በ2 ወር ውስጥ 3ኛ ጊዜ ግምገማ ጀምሯል። ሀይለማሪያምም አዲሱን ካቢኔ ለማሳወቅ ይህንን ግምገማ እየጠበቀ ነው። በአቶ ገዱና አለምነው ሰብሳቢነት የተጀመረው የብአዴን ስብሰባ የቢሮ ሀላፊዎችን ያካተተ ሲሆን እጅግ ጥብቅ ፍተሻ የተደረገበት ነው። ስልክ ይዞ መግባት ክልክል ነው።ሚዲያ እንዲገባም አይፈቀድም …

View Article

በኢትዮጵያ የጉዞ ማስጠንቀቂያ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ተሰጠ

በኢትዮጵያ የጉዞ ማስጠንቀቂያ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ተሰጠ ዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ ላሰቡ አሜሪካውያን ዜጎቿ ባለፈው ሳምንት ላወጣችው የጉዞ ማስጠንቀቂያ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የሰጠውን ምላሽ ባለፈው ሰኞ ማቅረባችን ይታወሳል። ዋሺንግተን ዲሲ — የኢትዮጵያ መንግሥት ማስጠንቀቂያው የወጣው የኢትዮጵያ ሁኔታ...

View Article


የኤርትራ የጦር ጀትና አብራሪዎች እርሷ ዘንድ እንደሚገኙ ኢትዮጵያ አስታወቀች

የኤርትራ አየር ሐይል ንብረት የሆነች ሚግ 29 ተዋጊ አውሮፕላን ሁለት ፓይለቶችን ይዛ ወደ ኢትዮጵያ መግባትዋ የኢትዮጵያ ደህንነትና ጸጥታ ምንጮች ገለጹ፤ የኤርትራ ባለስልጣናት ዜናውን “ፍሬ ቢስ” ሲሉ ማጣጣላቸው ተዘግቧል። ዋሺንግተን ዲሲ — ምንጮቹ ለቪኦኤ እንደገለጹት ‘ከራዳር እይታ ውጭ የመብረር አቅም ያላት …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕዝቦችን ያማከለ አንድነት ለትግሉ ስኬት –ልዩነትን በማቻቻል በጋራ መታገል ችላ የማይባል ሃገራዊ አጀንዳ ነው። (ምንሊክ...

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ኢትዮጵያዊነት ችሮታ አሊያም ስጦታ ሲልም በደረጃ የሚሰጥ ዜግነት ሳይሆን የእያንዳንዱ ሕዝብ የማንነት መሰረት የተፈጥሮ ማሕተብ እና የውርስ አደራ የታላቅነት ተምሳሌት ነው ኢትዮጵያዊነት!!! በዚህ ሀገር ፖለቲካ ውስጥ በጸረ – ኢትዮጵያ አቋም የሚዳክር በታታኝ ዘረኛ...

View Article

በሊቦ ከምከም ወረዳ የተገደሉ የወያኔ ወታደሮች ብዛት ከ100 በላይ ሆኗል፤

በሊቦ ከምከም ወረዳ የተገደሉ የወያኔ ወታደሮች ብዛት ከ100 በላይ ሆኗል፤ Muluken Tesfaw በሊቦ ከምከም ወረዳ ሊቦ፣ ማርታዲዮስና አመኖ በሚባሉ ቀበሌዎች ያሉ ዐማሮችን ትጥቅ ለማስፈታትና በጎበዝ አለቆች ላይ እርምጃ ለመውሰድ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ የተንቀሳቀሰው የወያኔ ጦር ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን ኦፕሬሽኑን...

View Article


የውጭ ሃገር ባንኮች በብድር ማቅረብ ስራ ላይ መሰማራታቸውን ተገለጸ –ኢሳት

የውጭ ሃገር ባንኮች በብድር ማቅረብ ስራ ላይ መሰማራታቸውን ተገለጸ – ኢሳት ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለማገዝ ወደ ሃገሪቱ የገቡ የውጭ ሃገር ባንኮች በብድር ማቅረብ ስራ ላይ መሰማራታቸውን ተገለጸ። የደቡብ አፍሪካ፣ የቱርክ፣ የኬንያና፣ የአውሮፓ ልማት ባንክ ኢትዮጵያ ያጋጠማትን የውጭ …

View Article


የመን ሁቴ አማጽያን ወደ መካ የላኩት ሚሳኤል ከሸፈ !

የመን ሁቴ አማጽያን ወደ መካ የላኩት ሚሳኤል ከሸፈ ! =================================== * ሚሳዬሉ ከመካ 65 ኪሎ ሜትር ርቀት በመቃዎሚያ ከሽፏል * ከኢራንና ሊባኖስ በየመኑ ፕሬዘደንት ተወግዘዋል * የሳውዲ መከላከያ ተመሳሳይ ጥቃቶችን ለመከላከል ተዘጋጅቷል የመን ሁቴ አማጽያን ከየመን የሁቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዳግማዊ መአሕድ እና አዴኃን አንድ ላይ ለመስራት በዛሬው እለት ተጣምረዋል::

ዳግማዊ የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ አንድ ላይ ለመስራት በዛሬው እለት ተጣምረዋል ድርጅቶችም ሆኑ ግለሰቦች የግድ መስማት ያለባቸው አንድ ድምጽ አለ፡፡ የህዝብ ጥያቄ፡፡ የአማራ ህዝብ የወቅቱ ዋና ጥያቄ ለማናቸውም ነገር ጠበቃ የሚሆን የአማራ ድርጅት ፍጠሩልኝ ነው፤ …

View Article

የሐይለማርያም ደሳለኝ ጅል ፖለቲካ ሕወሓት ከሚተገብረው ሐቅ የተለየ ነው::

የሐይለማርያም ደሳለኝ ጅል ፖለቲካ ሕወሓት ከሚተገብረው ሐቅ የተለየ ነው:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እንደኔ ሐይለማርያም ደሳለኝ የሚናገረው ንግግር ሁሉ ጊዜውን ያላገናዘበ ሕዝብ የሚያውቀውን ጉዳይ ያልመዘነ በእውነት ላይ ያልተመሰረተ በደመነፍስ የሚናገረው የጅል ፖለቲካ ድምር ውጤት...

View Article

ወያኔ ወደ ሰሜን ሰራዊት ማጋዙን ተያይዞታል!! አዳዲሰ ከ/ጦሮችም አየተመሰረቱ ነው

abbaymedia – በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው የእንቢተኝነት ፍልሚያ ታላቅ ስጋት ውስጥ የከተተው ወያኔ ስጋት የሌለባቸው ከሚላቸው ቦታዎች የሚገኙ ወታደሮችን ወደ ስጋት ቀጠናው እያጓጓዘ መሆኑ ታወቀ፡፡ ተጨማሪ ክ/ጦሮችንም እየመሰረተም መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በተለይም በጎነንደር የተለያዩ...

View Article


“ኢትዮጵያ ትፈራርሳለች”የሚል ዛቻ ለሰነዘሩ ግለሰቦች ከአቶ መስፍን ፈይሳ የተሰጠ የግድ መደመጥ የሚገባው ማብራሪያ

በቅርቡ በለንደን ከተማ ውስጥ “የኦሮሞ ጠበቆች ማህበር” በሚባለው አማካይነት በኦሮሞዎች መካካል ያሉትን የተለያዩ አመለካከቶችን ለማጥበብ በሚል ርዕስ ብዙ ያነጋገረና ያወዛገበ ስብሰባ መካሄዱ ይታወቃል። በተለይም በአሁኑ ሰዓት ሁሉም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ወገን በአንድ ላይ  ወያኔ ላይ በማነጣጠር የተባበረና የተቀናጀ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት ኮማንድ ፖስት የፖለቲካ ድርጅት ኣባላትን ማፈን ጀመረ። ዘረፋው ተጠናክሮ ቀጥሏል።

የሕወሓት ኮማንድ ፖስት የፖለቲካ ድርጅት ኣባላትን ማፈን ጀመረ። ዘረፋው ተጠናክሮ ቀጥሏል። Minilik Salsawi በኢትዮጵያ ውስጥ ኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጅ ኣውጥቶ በኣፈናና በዘረፋ ላይ የተሰማራው የሕወሓት ኮማንድ ፖስት የሚባለው መስሪያ ቤት የፖለቲካ ድርጅት ኣባላቶችን በማፈ እና ሕዝብን በማስፈራራት በፍተሻ ስም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …በኢትዮጵያ “አትፈርስም ፣ ትፈርሳለች ”መካከል …

የማለዳ ወግ … በኢትዮጵያ “አትፈርስም ፣ ትፈርሳለች ” መካከል … ========================================= * ከሞት ባናመልጥም ፣ ከሞቱ አሟሟቱ ያማል 🙁 * መብት አስከባሪ ጠባቂ አልባ ዜጎች … * ለስብዕና ቀናኢ እንሁን ከቀናት በፊት እዚህ ሳውዲ አረቢያ ጅዳ የደረሰኝ መረጃ ምክንያት ሆኖ …

View Article

በአማራና በቅማንት ሕዝቦች መካከል ግጭት ለመፍጠር ወያኔ መርዛም ፕሮፓጋንዳውን እየረጨ ነው።

በአማራና በቅማንት ሕዝቦች መካከል ግጭት ለመፍጠር ወያኔ መርዛም ፕሮፓጋንዳውን እየረጨ ነው። ምንሊክ ሳልሳዊ :- በኣማራ ክልል የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ኣጣብቂኝ ውስጥ የገባው የሕወሓት ኣገዛዝ በውማራና በቅማንት ሕዝቦች መካከል ግጭት በመፍጠር በመሃል ሰርጎ ገብቶ ኣማራውን ለመፍጀት የሚያስችለውን እቅድ...

View Article


ሊደመጥ የሚገባው –“ኢትዮጵያን አፈራርሰን ኦሮሚያን እንገነባለን።” የሚል ዛቻ ለሰነዘሩ ግለሰቦች ከአቶ ገመቹ ጅፋር...

ሊደመጥ የሚገባው – “ኢትዮጵያን አፈራርሰን ኦሮሚያን እንገነባለን።” የሚል ዛቻ ለሰነዘሩ ግለሰቦች ከአቶ ገመቹ ጅፋር ከዋሽንግተን ዲሲ- Listening to an explanation from Gemechisa Jafar (DC) for Oromo extremes ,divisive and separatists…

View Article

ተአምር ወይስ ቅዠት ? ኢትዮጵያ የድህነትና የረሃብ ማምረቻ

ተአምር ወይስ ቅዠት ? ኢትዮጵያ የድህነትና የረሃብ ማምረቻ ለወራቶች የዘለቀው የሕዝብ ንቅናቄ እና ተቃውሞ ኢትዮጵያን የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ ከቷታል። ኦክላንድ ኢንስትቲዩት ባወጣው ኣዲስ ሪፖርት መሰረት የኣፍሪካ አንበሳ የተባለችው ኢትዮጵያ ኣፈ ታሪክ መሆኑን ኣረጋግጧል። በኢትዮጵያ ረሃብና ድህነት ማምረት ተኣምር...

View Article

የዘረኝነት ወረርሽን ከአመት አመት እየተባባሰ፣ አገሪቱ እየተንሸራተተች ናት። (ቆንጂት ስጦታው)

የዘረኝነት ወረርሽን ከአመት አመት እየተባባሰ፣ አገሪቱ እየተንሸራተተች ናት። (ቆንጂት ስጦታው) የዘረኝነት ወረርሽኝ፣ ተስፋ አስቆራጭና አስፈሪ የጨለማ ጉዞ የሚሆነው፤ ነገሩ ያን ያህል ውስብስብ ጉዳይ ስለሆነ አይደለም። የዘኝነትን አባዜ በቀላሉ አሽቀንጥረን ለማስወገድ አልቻልንም አስገራሚ ነገር ነው። ጭራሽ፣...

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live