ጉድ ነው።ነባሩ ሚኒስትር ፋብሪካ የሚያንቀሳቅስ ጄኔሬተር ቤታቸው ሲኖራቸው ኣዲስ ሚኒስትር ግን ሸሚዛቸው ታኝኮ የተተፋ ማስቲካ መስሏል።
[ክቡር ሚኒስትሩን ሾፌራቸው ከቤታቸው እየወሰዳቸው ነው]
- ምነው ክቡር ሚኒስትር?
- ምን ሆንክ?
- እንዴ ክቡር ሚኒስትር?
- ምንድን ነው የምትለው?
- ራስዎትን ተመልክተውታል?
- ሁሌም ራሴን እንደተመለከትኩ ነው፡፡
- ታዲያ
ጉድ ነው።ነባሩ ሚኒስትር ፋብሪካ የሚያንቀሳቅስ ጄኔሬተር ቤታቸው ሲኖራቸው ኣዲስ ሚኒስትር ግን ሸሚዛቸው ታኝኮ የተተፋ ማስቲካ መስሏል።
[ክቡር ሚኒስትሩን ሾፌራቸው ከቤታቸው እየወሰዳቸው ነው]