የንግድ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ያዕቆብ ያላ የሎጅስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆኑ
የንግድ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ያዕቆብ ያላ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አቶ ያዕቆብን በአዲሱ ካቢኔያቸው ውስጥ ባያካትቷቸውም፣ ግዙፉን የሎጅስቲክስ ኢንተርፕራይዝ እንዲመሩ ሹመዋቸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ...
View Articleየዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የብር ምንዛሪ ማስተካከያ እንድታደርግ አሳሰበ
- ብሔራዊ ባንክ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል አለ በከፍተኛ ደረጃ ማሽቆልቆል እያሳየ ያለውን የወጪ ንግድ ገቢን ለማረቅና የወጪ ንግድ ምርቶች አቅርቦት እንዲጨምር ለማበረታታት፣ ኢትዮጵያ የብር የምንዛሪ ምጣኔን እውነተኛውን የኢኮኖሚ አቅሟን በሚያመላክት ደረጃ ማስተካከል ይገባታል ሲል የዓለም ባንክ ምክር ሰጠ፡፡ ባንኩ...
View Articleላይ ላዩን እያየን በስሜት አንጡዝ ሰከን ብለን የለውጥ ሃይሉንና የነጻ አውጪ ድርጅቶችን ጠላቶች መንግለን እንጣል
ላይ ላዩን እያየን በስሜት አንጡዝ ሰከን ብለን የለውጥ ሃይሉንና የነጻ አውጪ ድርጅቶችን ጠላቶች መንግለን እንጣል እያልኩ ነው። ችግሩ ያለው እዚህ ጋር ነው። ካልደማመጥን ካልተከባበርን ልንዳብር አንችልም። በብሄር ተደራጀንም በሃገር አቀፍ ደረጃ ተደራጀንም ከውስጣችን የተሰገሰጉ አደገኛ ቡድኖችን ልናራግፋቸው ይገባል።...
View Articleየመንግስት ካድሬዎች በሐርቡ ከተማ ሙስሊሞች ላይ የሚፈፅሙት እስራትና አፈና ቀጥሎል
የመንግስት ካድሬዎች በሐርቡ ከተማ ሙስሊሞች ላይ የሚፈፅሙት እስራትና አፈና ቀጥሎል የመንግስት ካድሬዎች በሐርቡ ከተማ ሙስሊሞች ላይ የሚፈፅሙት እስራትና አፈና ቀጥሎ በትላንትናው እለት 5 ( አምስት ሙስሊሞች ታፍነው ተወስደው መታሰራቸው ታውቋል የሐርቡ ከተማ የbbn ምንጮቻችን ዛሬ በላኩት መረጃ እንዳስታወቁት...
View Articleጉድ ነው።ነባሩ ሚኒስትር ፋብሪካ የሚያንቀሳቅስ ጄኔሬተር ቤታቸው ሲኖራቸው ኣዲስ ሚኒስትር ግን ሸሚዛቸው ታኝኮ የተተፋ...
ጉድ ነው።ነባሩ ሚኒስትር ፋብሪካ የሚያንቀሳቅስ ጄኔሬተር ቤታቸው ሲኖራቸው ኣዲስ ሚኒስትር ግን ሸሚዛቸው ታኝኮ የተተፋ ማስቲካ መስሏል። [ክቡር ሚኒስትሩን ሾፌራቸው ከቤታቸው እየወሰዳቸው ነው] ምነው ክቡር ሚኒስትር? ምን ሆንክ? እንዴ ክቡር ሚኒስትር? ምንድን ነው የምትለው? ራስዎትን ተመልክተውታል? ሁሌም ራሴን...
View Articleአቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ ሔዶ እንደሚታከም ገለጸ
አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ ሔዶ እንደሚታከም ገለጸ – BBN – ባለፈው አርብ ኅዳር 23 ቀን 2009 ከተከሰሰበት የሽብር ክስ በነጻ የተሰናበተው አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ ሔዶ እንደሚታከም ገለጸ፡፡ የቀድሞ አንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ሀብታሙ፣ ሆምሮይድ …
View Articleአሜሪካ ዜጎቿ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይጓዙ የሰጠችውን ማስጠንቀቂያ አራዘመችው።
አሜሪካ በኢትዮጵያ የተከሰተውን የፖለቲካ ቀውስና የሕዝብ ተቃውሞ ተከትሎ ዜጎቿ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይጓዙ የሰጠችውን ማስጠንቀቂያ አራዘመችው። አሜሪካ ከሕዝብ ተቃውሞና ከኣስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር ተያይዞ ምንም እንቅስቃሴ ማድሬግ እንደማይቻል ገልጻ ማንኛውም የመገናኛ ዘዴዎች ኢንቴርኔትና ሞባይል ዳታን ጨመሮ በሃገሪቱ...
View Articleየአውሮፓ ህብረት በዶክተር መረራ መታሰር በእጅጉ እንዳሳሰበው ገለጸ።
የአውሮፓ ህብረት በዶክተር መረራ መታሰር በእጅጉ እንዳሳሰበው ገለጸ። በሀገር ቤት ውስ በሰላማዊ መንገድ ከሚታገሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አንድ የሆነው የኤፌኮ ሊቀመንበር የሆኑት መረራ ጉዲና ለእስር የተዳረጉት በአውሮፓ ፓርላማ ሀገሪቱ ስላለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራርያ ሰጥተው በመመለሳቸው ነው። ህብረቱ እስራቱን...
View Articleረሀብ በጸናባቸው አካባቢዎች ሴቶች ልጃገረዶች በዝሙት ስራ በመሰማራት ላይ መሆናቸው ተነገረ።
#Ethiopia #Ethiopiafamine : ኢትዮጵያን ጨምሮ በድርቅ ሳቢያ ረሀብ በጸናባቸው የምስራቅ አፍሪካ አካባቢዎች ሴቶች ልጃገረዶች በዝሙት ስራ በመሰማራት ላይ መሆናቸው ተነገረ። የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ህይወት ለማትረፍ ሲሉም ወደ አቅራቢያ ከተሞች በመሄድ በሴተና አዳሪነት በመሰማራት ላይ መሆናቸው...
View Articleየጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አድማ!
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አድማ! በዛሬ ቀን ወያኔ የብሄረሰቦች ባሕል ብሎ ያመጣውን ማወናበጃ በጎንደር ዬኒብርሲቲ አልተከበረም። ምክኒያቱም ወልዲያ ላይ የታሰሩ ተማሪዎች አሉ። ከጥቂት ቀናት በፊት በግፍ የታሰሩ ከ120 በላይ የጎንደር የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብር ሸለቆ ውስጥ ታስረው እየተሰቃዩ ስለሆነ ተማሪው አድማ...
View Articleጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በኢትዮጲያ የፌደራል እስር ቤቶች ሁሉ የለም
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በኢትዮጲያ የፌደራል እስር ቤቶች ሁሉ የለም… ከህዳር 28/09ዓም ጀምሮ ዝዋይ እስር ቤት ብንገኝም የእስር ቤቱ ሹሞች ተመስገን እዚህ የለም ግቢውን ለቃችሁ ውጡ ብለውናል። አዲስ አበባ የሚገኙት ቃሊቲና ቂሊንጦ እስር ቤቶች ብንሄደም ተመስገን እንደሌለ ነገረውናል። እንግዲህ ተመስገንን ካጣነው …
View Articleየወያኔ ኮማንድ ፖስት አዛዦች የአማራ ተጋድሎን እየተቀላቀሉ ነው።
የወያኔ ኮማንድ ፖስት አዛዦች የአማራ ተጋድሎን እየተቀላቀሉ ነው። የአማራ ልዩ ሃይል አመራርና ከወያኔ ኮማንድ ፖስቶች የአንዱ አዛዥ የነበረው ኮማንደር ዋኘው እዘዘው አስር በስሩ የነበሩ ወታደሮችን በመያዝ የአማራ ተጋድሎ አርበኞችን ተቀላቅሏል። ኮማንደር ዋኘው እዘዘው ህዝባዊ ተጋድሎውን መቀላቀሉን ተከትሎ ሌሎች...
View Articleበሐርቡ ከተማ ውጥረት ነግሷል ሙስሊሞች ዛሬም እየታፈሱ ነው
ህወሃት መራሹ ቡድን በሀርቡ ከተማ ሙስሊሞች ላይ እየፈፀመው ያለው አፈናና እስራት ዛሬም ቀጥሎ መዋሉ ታወቀ በትላንትናው እለት ሮብእ በከተማዋ 5 ያክል ሙስሊሞች በታጣቂዎችና በካድሬዎች ታፍነው ተወስደው መታሰራቸውን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን በዛሬው እለት ደግሞ በከተማዋ ለረጅም አመታት የቁርአን ተፍሲርና ሀዲስ...
View Articleበአማራ ክልል ከፋብሪካ የሚወጣ ዝቃጭ የ አማራውን ሕዝብ ለካንሰር በሽታ እየዳረገው መሆኑን ከዚህ ቪድዮ እንመለከታለን።
በአማራ ክልል ከፋብሪካ የሚወጣ ዝቃጭ የ አማራውን ሕዝብ ለካንሰር በሽታ እየዳረገው መሆኑን ከዚህ ቪድዮ እንመለከታለን።…
View Articleአሜሪካ ያልተቆራረጠ የኢንተርኔትና የሞባይል አገልግሎት ሊኖር እንደሚገባ አሳሰበች
- የአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት ሥራ ጀመረ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ ፈጻሚ ፒተር ቭሩማን፣ በንግድና ኢንቨስትመንት መስክ ኢትዮጵያ የተሳካ ውጤት ለማግኘት እንድትችልና ለአሜሪካ ኩባንያዎችም ብቻም ሳይሆን ለመላው የንግድ ማኅበረሰብ ያልተቆራረጠ የኢንተርኔትና የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት እንትድታቀርብ ጠየቁ፡፡ ጉዳይ...
View Articleዘረኞች የማንነት ቀውስ (Identity Crisis) በሽታ ተጠቂዎች ናቸው።
አማራ ነኝ ማለት ዘረኝነት አይደለም፣ ኦሮሞ ነኝ ማለት ዘረኝነት አይደለም፣ የማንኛውም ብሄር ነኝ ማለትም ዘረኝነት አይደለም። ዘረኞች የማንነት ቀውስ (Identity Crisis) በሽታ ተጠቂዎች ናቸው። ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ማንነት መለያ እንጂ ጨቋኝነት አይደለም። ተጨቋኝ ሕዝብ እንጂ ጨቋኝ ሕዝብ የለም።...
View Articleሐረር : –የሚስቱን ብልት ከወርቅ በተሰራ ቁልፍ ቆልፎ የሚቆጣጠረው “ባል ( እውነተኛ ታሪክ )
“ዶ/ር… ቁልፉን መልሰሽ መቆለፍ እንዳትረሺ” በሚል ርእስ ያስነበበውን ይህንን ፅሁፍ ያላነበባችሁት ሙሉውን ፅሁፍ ከጋዜጣው ላይ አንብቡት ከፅሁፉ ውስጥ ጥቂቱን ” እነሆ ,, ዶ/ር ማህሌት ይገረሙ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስትና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርት ቤት መምህርት እና ዶ/ር ሽፈራው ነጋሽ …
View Articleሚኒስትሩ ጆሮ ሲጠቡ ሕዝቡ ተሃድሶው ጊዜ እያባከነ ስልጣን እያደላደለ ነው እያለ ይተቻል።
ሚኒስትሩ ጆሮ ሲጠቡ ሕዝቡ ተሃድሶው ጊዜ እያባከነ ስልጣን እያደላደለ ነው እያለ ይተቻል። [ክቡር ሚኒስትሩን ሾፌራቸው በጠዋት ወደ ቢሮአቸው እየወሰዳቸው ነው] ሬዲዮ ክፈትልኝ ዜና ላዳምጥ፡፡ እሺ ክቡር ሚኒስትር (ሬዲዮው ተከፈተ)፡፡ ከ40/60 ቤቶች ግንባታ የተዘረፈው የአርማታ ብረት ተገኘ ነው የሚለው? ብረቱን...
View Articleየእለቱ የሰሜን ጎንደር ግንባር ዳሰሳ = ይፋት ዳር ዳር እያለ ነው
የእለቱ የሰሜን ጎንደር ግንባር ዳሰሳ ይፋት ዳር ዳር እያለ ነው? ታህሳስ 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ፨የወያኔ ሃይል ወደ ቆላማው ወገራ በሳንጃ በኩል ቆርጠዉ ሊሄዱ ሲሉ ቆላ መረባ ላይ ህዝቡ ተኩስ ገጥሞ ከፍተኛ ጉዳት ስላደረሰባቸው የወያኔ ሃይል ወደ መጡበት እግሬ አውጭኝ …
View Articleየማለዳ ወግ …የበርማ ሮሂንጋ ሙስሊማን ሰቆቃ ! ነቢዩ ሲራክ
የማለዳ ወግ …የበርማ ሮሂንጋ ሙስሊማን ሰቆቃ !ነቢዩ ሲራክ ================================ * ሀገር አልባዎቹን የሮሂንጋ ሙስሊሞች እልቂት ዝም ያለው አለም ! * ኦን ሶንግ ሱ ሽ ለምን ዝምታን መረጡ ? * የፖለቲከኛዋ ኦ ሳን ሱ ሹ የሚያም ዝምታ … * የተገፋ ፣ …
View Article