Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3885

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በኢትዮጲያ የፌደራል እስር ቤቶች ሁሉ የለም

$
0
0

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በኢትዮጲያ የፌደራል እስር ቤቶች ሁሉ የለም…
ከህዳር 28/09ዓም ጀምሮ ዝዋይ እስር ቤት ብንገኝም የእስር ቤቱ ሹሞች ተመስገን እዚህ የለም ግቢውን ለቃችሁ ውጡ ብለውናል።
አዲስ አበባ የሚገኙት ቃሊቲና ቂሊንጦ እስር ቤቶች ብንሄደም ተመስገን እንደሌለ ነገረውናል። እንግዲህ ተመስገንን ካጣነው …


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3885

Trending Articles