Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኡጋንዳው ጳጳስ፤ ሴቶች ወንዶችን መደብደብ እንዲያቆሙ ጠየቁ

የኡጋንዳው ጳጳስ፤ ሴቶች ወንዶችን መደብደብ እንዲያቆሙ ጠየቁ ሙሴቪኒ በበኩላቸው፤ ሚስቶቻቸውን የሚደበድቡ ወንዶችን አውግዘዋል Addis Admass የኡጋንዳ ርዕሰ መዲና ካምፓላ የካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ኪዚቶ ሉዋንግዋ፤የአገሪቱ ሴቶች በወንዶች ላይ ድብደባ መፈጸማቸውን እንዲያቆሙ መጠየቃቸውን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ ሚፒንጊ...

View Article


Etenesh Demeke (Gelawa) , Shir Shir ሽርሽር New Ethiopian Music Official Video

Etenesh Demeke (Gelawa) , Shir Shir ሽርሽር New Ethiopian Music Official Video…

View Article


ወያኔ ከሻእቢያ መረጃ ደርሶት ከቦ የማረካቸው የአርበኞች ግንቦት ሰባት ተዋጊዎች በኢሳትና በወያኔ ቲቪ የሰጡት ቃለመጠይቅ

ወያኔ ከሻእቢያ መረጃ ደርሶት ከቦ የማረካቸው የአርበኞች ግንቦት ሰባት ተዋጊዎች በኢሳትና በወያኔ ቲቪ የሰጡት ቃለመጠይቅ…

View Article

የሶስት ወረዳ አስተዳዳሪዎች በኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ ዝብጥያ ወርደዋል

የሶስት ወረዳ አስተዳዳሪዎች በኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ ዝብጥያ ወርደዋል:: 1ኛ የመተማ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ 2ኛ የምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ 3ኛ የወገራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ የሦሥቱ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪዎች በዛሬው እለት በኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ ዝብጥያ ወርደዋልወገራ በስነበተው ውጊያ የወያኔን ጦር እየመራ …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድ አገዛዝ የግለሰብ መብት እስካላከበረ የብሄር ብሄረሰቦች መብት ሊያከብር አይችልም::

አንድ አገዛዝ የግለሰብ መብት እስካላከበረ የብሄር ብሄረሰቦች መብት ሊያከብር አይችልም:: Minilik Salsawi – mereja.com– ምንም ያህል ልዩነት ቢኖረው የአንድን አገር ህዝብ የማይለወጠው የጋራ ማንነቱ ዜግነቱ ነው፡፡የአንድ ‹‹ህዝብ›› የእምነት፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ…መብቱ በግለሰብ ደረጃ...

View Article


“እኛን ያሰቃየን ከሕዝቡ ይልቅ በውስጣችን ያለው የውስጥ አርበኛ ነው”የበረከት ስምኦን “የምስክርት ቃል”

የበረከት ስምኦን “የምስክርት ቃል” – Tadesse Biru Kersmo ባለፈው ሮብ በረከት ስምዖን ከፍተኛ የኢህአዴግ ከፍተኛ ካድሬዎችን አፍሪካ አዳራሽ ውስጥ ሰብስቦ በአገራችን የሰፈነውን አምባገነን አገዛዝን ውስጥ ውስጡን አየተቃወሙ ያሉትን የኢሕአዴግ አባላትን ሲወርፍ ….. “እኛን ያሰቃየን ከሕዝቡ ይልቅ...

View Article

በወገራ ከ500 በላይ ቤተሰቦች ቤተሰቦች ቤታቸውና ንብረታቸው በመንግሥት ወታደሮች ተቃጥሏል

በወገራ ከ500 በላይ ቤተሰቦች ቤተሰቦች ቤታቸውና ንብረታቸው በመንግሥት ወታደሮች ተቃጥሏል፤ o በዐማራ ገበሬዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ሰቆቃ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በቸልታ እያየው ነው፤ Muluken Tesfaw – የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በዐማራው ሕዝብ ላይ እያደረሰው ያለው በደል ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ ሒዷል፤ …

View Article

Voice of Amhara Radio –የአማራ ድምጽ ያድምጡት::

View Article


ብአዴኖች ጠንካራ አቋም መዉሰድ ባለመቻላቸው እየተበሉ ነው

ብአዴኖች ጠንካራ አቋም መዉሰድ ባለመቻላቸው እየተበሉ ነው የህወሓት አገዛዝ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን ህዝባዊ ትግል ይደግፋሉ ብሎ የጠረጠሯቸውን የብአዴን አመራሮችን ወደ እስር ቤት እያጋዘ ይገኛል። የአንገረብ እስር ቤት ሀላፊ የእንፍራንዙን ተወላጅ ኢንስፔክተር አየልኝን አርብ ህዳር 23/2009 ዓም ሕወሃት...

View Article


በቆላ ወገራ የዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ያስመዘገቡት ዝርዝር መረጃ

በቆላ ወገራ የዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ያስመዘገቡት ዝርዝር መረጃ – Muluken Tesfaw በቆላ ወገራ የዐማራ ገበሬዎች በትግሬ ወያኔ ፋሽስታዊ ድርጅት የተቃጣባቸውን ጀምላ ዕልቂት በሚገባ ለመመከት ችለዋል፡፡ በጎበዝ አለቆች የተደራጁት የቆላ ወገራ ገበሬዎች በተደጋጋሚ ከሦስት ጊዜ በላይ የመጣውን የወያኔ ነፍሰ ገዳይ …

View Article

ኮሚቴውን በሀይል ለማስፈታት ሞክራቹዋል የተባሉት 7ቱ ወጣቶች ሙስሊሞች የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው

ኮሚቴውን በሀይል ለማስፈታት ሞክራቹዋል የተባሉት 7ቱ ወጣቶች ሙስሊሞች የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው ሙስሊሙ ላይ የሚደርሰው ግፍ ለቀቅ ከማድረግ ይልቅ እያጠነከሩት መጥተዋል፣ ኮሚቴውን በሀይል ለማስፈታት ሞክራቹዋል የተባሉት 7ቱ ወጣቶች ጥፈተኛ ናቹ ተከላከሉ ተብለዋል እነሱም ፍትህ በሌለበት አንከላከልም በማለት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በካይሮ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ኦሮሞዎች የጥገኝነት ጥያቄያቸውን አስመልክቶ በተባበሩት መንግስታት ላይ ያላቸው ተስፋ...

በካይሮ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ኦሮሞዎች የጥገኝነት ጥያቄያቸውን አስመልክቶ በተባበሩት መንግስታት ላይ ያላቸው ተስፋ የተሟጠጠ መሆኑን ለሮይተርስ ገለጹ። In Cairo, Ethiopia’s Oromos lose hope with U.N. refugee agency By Stephen Grey and Amina Ismail CAIRO...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እጅግ ኣሳዛኝ ሪፖርት ፦ ሮይተር ያወጣው ልዩ ሪፖርት እንደሚጠቁመው በርካቶች በሜድንትራንያን ባህር ላይ ሕይወታቸውን በሞት...

እጅግ ኣሳዛኝ ሪፖርት ፦ ሮይተር ያወጣው ልዩ ሪፖርት እንደሚጠቁመው በርካቶች በሜድንትራንያን ባህር ላይ ሕይወታቸውን በሞት ተነጥቀዋል። ዝርዝሩን ከነፎቶዎች ይመልከቱት። It was the single biggest loss of life in the Mediterranean this year, SpecialReports put...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘመን አይሽሬው ብዕረኛ ፤ክቡር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ ህይወታቸው ካለፈ ዛሬ 13 ዓመት ሞላቸው! !!!

ዘመን አይሽሬው ብዕረኛ ፤ክቡር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ  ህይወታቸው ካለፈ ዛሬ 13 ዓመት ሞላቸው! !!!!! /በኢዮብ ዘለቀ/ በኢትዮጲያ አቆጣጠር ጥቅምት 7 ቀን 1902 ዓ.ም.በቀድሞ አጠራሩ በጎጃም ጠቅላይ ግዛት በደብረ ማርቆስ አውራጃ ተወለዱ ፤ ታላቁ የብዕር ሰው ክቡር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ ።…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሌሎች ስቃይ የሚሰማው ትልቅ ሰው፤ አወቀ አባተ – #ግርማ_ካ

“ለመኖር ሥንል እንጂ ለትግሉማ እኛ ነበርን።ወደፊት እሥከሞት ለነጻነት!!!!!” ይሄን ጦምሮ የነበረው ወጣት አወቀ አባተ ነው። ወጣት አወቀ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የወጣቶች አመራር የነበረ በጣም ከማከበራቸውና ከማደንቃቸው የኢትዮጵያ ልጆች መካከል አንዱ ነው። አገሩን፣ ህዝቡ የሚወድ፣ ግፍ ሲሰራ ዝምታን...

View Article


የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ቆጣሪዎችን ከቻይና ኩባንያዎች ተረከበ

- 95 ስማርት ሜትር ቆጣሪዎች በአዳማ ሙከራ ሊደረግባቸው ነው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞችን የኃይል ፍጆታ መጠን ከመለካት ባለፈ የኃይል ሥርጭት ብክነትን፣ ብልሽትና ሌሎችም ሆን ተብለው በኃይል ማሠራጫዎች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን የሚያጋልጡ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ቆጣሪዎችን ከሁለት የቻይና ኩባንያዎች...

View Article

ሰሞኑን የኤሌክትሪክ ኃይል የሚቆራረጠው ከ30 በላይ መስመር ተሸካሚ ምሰሶዎች በመውደቃቸው ነው

ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተከታታይ ቀናት የኤሌክትሪክ ኃይል ሲቆራረጥ የነበረው፣ በአዲስ አበባ ከተማ ከተተከሉ 126 ዋና መስመር ተሸካሚ ምሰሶዎች ውስጥ ከ30 በላይ የሚሆኑት ምሰሶዎች በንፋስ ኃይል በመውደቃቸው መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በተለይ ኅዳር 24 እና 25 ቀን 2009 ዓ.ም....

View Article


አባት ልጁን ሲቀጣ ስለሞተበት በገዛ እጁ ሕይወቱን አጠፋ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስሙ ቂሊንጦ በሚባለው አካባቢ አባት ልጁን ሲቀጣ ሕይወቱ ስላለፈበት በገዛ እጁ ሕይወቱን አጠፋ፡፡ ሲሳይ አዲሴ የተባለው አባት ኅዳር 23 ቀን 2009 ዓ.ም. ከቀኑ ሰባት ሰዓት አካባቢ አቤል ሲሳይ የሚባል ልጁን ‹‹ገንዘብ ወስደኃል›› በማለት …

View Article

ፓርላማው ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ቋሚ የውይይት መድረክ አዘጋጀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሕግ አወጣጥና መንግሥትን በመቆጣጠር ተግባሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ሊያሳትፍ ነው፡፡ የሚሳተፉት ፓርቲዎች በአገር አቀፍ ደረጃ የተዋቀሩ እንደሚሆኑና የታደሰ የምርጫ ቦርድ ምዝገባ ሠርተፊኬት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተቀምጧል፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎችንና ሲቪክ ማኅበራትን በሕግ...

View Article

የሰብዓዊ መብት ድርጊት መርሐ ግብር አፈጻጸምን ገለልተኛ አካል እንዲከታተል ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠየቁ

እስከ 2012 ዓ.ም. ድረስ ተግባራዊ እንዲሆን ታስቦ ለውይይት የቀረበው የሰብዓዊ ድርጊት መርሐ ግብር አፈጻጸምን የሚከታተልና መንግሥት የሚወከልበት ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር 26 እና 27 ቀን 2009 ዓ.ም. ከተቃዋሚ ፓርቲዎች በድርጊት ጋር በመርሐ ግብሩ …

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live