‹መቄዶንያ የአረጋውያን መርጃ ድርጅትን›መስራች ቢኒያም በለጠን አሞታል እንጠይቀው!!
—–ትንሽ ስለቢኒያም—–
አያቱ በጎንደር ከተማ የታወቁ ነበሩ፡፡ችግረኞችን በመርዳትና ሰው ለሌላቸው ሰዎች መጠጊያ በመሆን ነበር የሚታወቁት፡፡ እንዲያውም የተቸገረ ሰው ላመጣላቸው ሰው ወሮታውን በእህል ይከፍሉ እንደነበረ የከተማው ሰዎች ዛሬም ያስታውሷቸዋል፡፡ አባቱም በዚያው መንገድ ተጓዙና
↧
‹መቄዶንያ የአረጋውያን መርጃ ድርጅትን›መስራች ቢኒያም በለጠን አሞታል እንጠይቀው!!
↧