Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

በ 7 ወታደሮች ተከቦ ተመሰገንን በዝዋይ እስር ቤት አግኝተነዋል።

ተመስገንን አግኝተነዋል – Tariku Desalegn ከ 10 ቀናት በኃላ ከ30 ደቂቃ በፊት ለ 3 ደቂቃ በዝዋይ እስር ቤት በልዩ ጥበቃ ለብቻው በ 7 ወታደሮች ተከቦ ተመሰገንን አግኝተነዋል። ተመስገንን ሰናገኝው ምን ማውራት ባንችልም ሲራመድ እንደሚያሰቸግረው አይተናል። እሱም ከሌሎቹ ህመሙ ውጪ ጨጓራው …

View Article


‹መቄዶንያ የአረጋውያን መርጃ ድርጅትን›መስራች ቢኒያም በለጠን አሞታል እንጠይቀው!!

‹መቄዶንያ የአረጋውያን መርጃ ድርጅትን›መስራች ቢኒያም በለጠን አሞታል እንጠይቀው!! —–ትንሽ ስለቢኒያም—– አያቱ በጎንደር ከተማ የታወቁ ነበሩ፡፡ችግረኞችን በመርዳትና ሰው ለሌላቸው ሰዎች መጠጊያ በመሆን ነበር የሚታወቁት፡፡ እንዲያውም የተቸገረ ሰው ላመጣላቸው ሰው ወሮታውን በእህል ይከፍሉ እንደነበረ የከተማው...

View Article


የአማራ ተጋድሎ እና ግንቦት ሰባት እና ደምሂት – (ርስቴ ተስፋዬ )

የአማራ ተጋድሎ እና ግንቦት ሰባት እና ደምሂት ርስቴ ተስፋዬ የአማራ ህዝብ ትግል የህልውና ጉዳይ ነው! የመኖር ወይም ያለ መኖር ጉዳይ ነው! ከግንበት ሰባት እና ደምሂት ጋር ሚያገናኘኝ ነገር አልነበረም!!! በእርግጥ ግንቦት ሰባቶች ሁለገብ ትግል ሲሉ ፥ ለማጭበርበር እንዲመቻቸው እና ክሽፈታቸውን …

View Article

የYahoo! አካውንት ተደፍሯል!

እርስዎ የYahoo! አካውንት አለዎት? መረጃዎችም የግል ገመናዎ ተሰርቀው ሊሆን ይችላል፤ ችላ አይበሉ፡፡ ከአንጋፋዎቹና ከግዙፎቹ የነፃ ኢሜል አግልግሎት ሰጭዎች አንዱ የሆነው ‘ያሁ’ ውስጥ ከተያዙ ተገልጋዮች መካከል የአንድ ቢሊዮኑ የግል መረጃዎች ብዙው ተሰርቋል፡፡ ይህ ግዙፍ ዘርፍ የተፈጠረው በነሃሴ 2013 ዓ.ም....

View Article

አሜሪካና ኢትዮጵያ ግልፅ ንግግሮችን ለማድረግ ተስማሙ

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢትዮጵያ አስተዳደርና ሰብዓዊ መብቶችን በሚመለከቱ ስፋት ያላቸው ጉዳዮች ላይ በግልፅነት ለመወያያት መስማማታቸውን አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ዋሺንግተን ዲሲ — በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዴሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብቶችና የሥራ ረዳት...

View Article


“ብሞትም እንዲቀብረኝ ልጄን ቢለቁልኝ ደስ ይለኛል” የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እናት

“ብሞትም እንዲቀብረኝ ልጄን ቢለቁልኝ ደስ ይለኛል” የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እናት ላለፉት ዘጠኝ ቀናት ታስሮ ይገኝበታል በተባለው ዝዋይ እስር ቤት እንዳጡት ሲገልጹ የቆዩት ቤተሰቦቹ በዛሬው ዕለት በዐስረኛ ቀኑ እንዳገኙትና ለአምስት ደቂቃ እንዳዩት ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። እናቱ ወ/ሮ ፋናዬ ይርዳው ታማሚ መሆናቸውን …

View Article

ከደረቅ ወደብ ንብረታቸውን የማያነሱ አስመጪዎች ዝርዝር ለንግድ ሚኒስቴርና ለብሔራዊ ባንክ ሊተላለፍ ነው

ከሞጆ ደረቅ ወደብ ንብረታቸውን የማያነሱ አስመጪዎችን ዝርዝር ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና ለንግድ ሚኒስቴር እንደሚያስተላልፍ፣ ብሔራዊ የሎጂስቲክስ ዓቢይ (አመቻች) ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ ኮሚቴው አባላት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንና የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ናቸው፡፡ ረቡዕ ኅዳር...

View Article

መንግሥት በአምቦ ውኃ ያለውን ድርሻ ለሞሪሽየስ ኩባንያ በ19.8 ሚሊዮን ዶላር ሸጠ

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር በአምቦ ማዕድን ውኃ አክሲዮን ማኅበር ያለውን የመንግሥት 33 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ ሙሉ በሙሉ፣ በ19,782,807 ዶላር አምቦ ኢንተርናሽናል ሆልዲንግ ሊሚትድ በሚል ስያሜ ለሚታወቅ የሞሪሽየስ ኩባንያ ሸጠ፡፡ የሽያጭ ስምምነቱ ታኅሳስ 6 ቀን 2009 ዓ.ም. በሚኒስቴር መሥሪያ...

View Article


በወልቃይት የማንነት ጥያቄ ሽፋን የሽብር ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠሩ ክስ ተመሠረተባቸው

-  ከ202 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ንብረቶች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ተብሏል የወልቃይት ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሚባል ሽፋን በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መሪነት በአማራ ክልል በተለይ በሰሜን ጎንደር በተለያዩ አካባቢዎች የሽብር ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች፣ ታኅሳስ 5 ቀን 2009 ዓ.ም. …

View Article


ከቻይና የሚገኙ ብድሮች ከመፅደቃቸው በፊት የአገሪቱ ብድር የመክፈል አቅም እንዲታይ የፓርላማ አባላት ጠየቁ

ከቻይና የሚገኙ አዳዲስ ብድሮች ከመፅደቃቸው አስቀድሞ የአገሪቱ ብድር የመክፈል አቅም እንዲታይ የፓርላማ አባላት ጥያቄ አቀረቡ፡፡ የፓርላማ አባላቱ ጥያቄውን ያቀረቡት ሐሙስ ኅዳር 7 ቀን 2009 ዓ.ም. መንግሥት በቅርቡ የተፈራረማቸው የብድር ስምምነቶች እንዲፀድቁ ለፓርላማ በቀረበበት ወቅት ነው፡፡ ጥያቄውን ያስነሱት...

View Article

የብሔራዊ ባንክ ገዥ ቀጣዩ ጊዜ ለፋይናንስ ተቋማት ውስብስብ ስለሚሆን መጠንከር ያስፈልጋል አሉ

በመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን አገሪቱ ላስመዘገበችው ባለሁለት አኃዝ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የፋይናንስ ተቋማት ያበረከቱት አስተዋጽኦ ከፍተኛ ቢሆንም፣ ቀጣዩ ጊዜ ውስብስብ ስለሚሆን ጠንክረው መሥራት ካልቻሉ ኢኮኖሚውን ወደኋላ ሊጎትት እንደሚችል የብሔራዊ ባንክ ገዥ አሳሰቡ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ...

View Article

ወደ ዳላስ ሲያቀና የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ዘግይቶ ሌላ አየር ማረፊያ...

#Ethiopia ትላንት ከአዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ወደ ዋሽንግተን ተሳፋሪዎችን ጭኖ የተነሳውና ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት ዋሽንግተን ዳላስ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ማረፍ የነበረበት አውሮፕላን ዲሲ በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ዘግይቶ ሌላ አየር ማረፊያ አርፏል በአሜሪካ በስፍራው የሚጠብቁ በርካታ የተጨነቁ...

View Article

ከዐማራ ሐኪሞች ማኅበር የተሰጠ መግለጫ

ከዐማራ ሐኪሞች ማኅበር የተሰጠ መግለጫ ከሞትና ሥቃይ ያልታደጋት እርግዝናን አጥብቃ የገታች የአማራው እናት፣ የኢትዮጵያ ማእከላዊ ስታትስቲካል ኤጀንሲ የ2016 DHS ቁልፍ አመልካቾች በአማራ ሐኪሞች ዕይታ፤ እድሜአቸው ከ 15- 49 ዓመት የሆኑ የአማራ ሴቶች 47 በመቶ የሚሆኑት የእርግዝና መከላከያን በመጠቀም ከአዲስ...

View Article


ሕወሓት በወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሔርተኝነት የማንነት ጥያቄ ኮሚቴ ላይ አስከ ሞት የሚያስቀጣ ክስ መሰረተባቸው።

ሕወሓት በወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሔርተኝነት የማንነት ጥያቄ ኮሚቴ ላይ አስከ ሞት የሚያስቀጣ ክስ መሰረተባቸው። –  ከ202 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ንብረቶች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ተብሏል Reporter  የወልቃይት ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሚባል ሽፋን በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መሪነት በአማራ ክልል …

View Article

ወጣቱን ኣደራጅቼ ብር አድላለሁ ያለው ሕወሓት ቅድሚያ የባለስልጣን ዘመዶችን እያሰባሰበ ነው። ክቡር ሚኒስትር እንዲህ ነው...

ወጣቱን ኣደራጅቼ ብር አድላለሁ ያለው ሕወሓት ቅድሚያ የባለስልጣን ዘመዶችን እያሰባሰበ ነው። ክቡር ሚኒስትር እንዲህ ነው ስልጣን [ክቡር ሚኒስትሩ የወንድማቸው ልጅ ደወለላቸው] ሰላም ጋሼ፡፡ አቤት ጎረምሳው፡፡ እንዴት ነህ ጋሼ? ደህና ነኝ፡፡ በጣም ጠፋህ እኮ፡፡ ሥራዬን እያወቅከው? እሱማ ልክ ነህ፡፡ እንዴት ናችሁ …

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዳዲስ የአውሮፓ ጋዜጦች የዝውውርና ሌሎች አስደንጋጭ እንዲሁም አዝናኝ የእግር ኳስ ወሬዎች

የእለተ እሁድ አመሻሽ የአውሮፓ ጋዜጦች የዝውውርና ሌሎች አስደንጋጭ እንዲሁም አዝናኝ የእግር ኳስ ወሬዎች Sunday, December 18th, 16 by Mikiyas B Wordofa ታህሳስ 9,2009| በሚኪያስ በ. ወርዶፋ – ሌሽተሮች በውሰት ለጣሊያኑ ቶሪኖ እየተጫወተ የሚገኘውን የ 29 ዓመቱን የማንችስተር ሲቲ...

View Article

ኢትዮጵያን ዲጄ ከወጣቱ ድምጻዊ ያሬድ ነጉ ጋር ያደረገውን አጭር ቆይታ ተጋበዙልን

ኢትዮጵያንዲጄ ከወጣቱ ድምጻዊ ያሬድ ነጉ ጋር ያደረገውን አጭር ቆይታ ተጋበዙልን…

View Article


የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር

News Ethiopia Wetatoch Dimts December 19 , 2016 (Voice of Ethiopia Youth) መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ…

View Article

ኮሎኔል ደመቀን ወደ አዲስ ኣበባ ለመውሰድ የተመደበው የሕወሓት ጦር በአንገረብ እስር ቤት ተቃውሞ ገጥሞታል።

ኮሎኔል ደመቀን ወደ አዲስ ኣበባ ለመውሰድ የተመደበው የሕወሓት ጦር በአንገረብ እስር ቤት ተቃውሞ ገጥሞታል። በአንገረብ እስር ቤት አንድ እስርኛ ሲሞት ብረካቶች ቆስለዋል፤ ኮሎነል ደመቀ ዘውዴን ኣሳልፈን ኣንሰጥም ባሉት እስረኞችና በሕወሓት ወታደረኦች መካከል የተፈጠረው ግጭት በእስር ቤቱ ውጥረት እንዲነግስ ያደረገ...

View Article

“እስከ 50 አመቴ ድረስ መጫወት የሚያስችል አቅም አለኝ” ኢብራሂሞቪች –ኢትዮአዲስ ስፖርት

“እስከ 50 አመቴ ድረስ መጫወት የሚያስችል አቅም አለኝ” ኢብራሂሞቪች – ኢትዮአዲስ ስፖርት በዘውዱ በሬሳ | ታህሳስ 10 ቀን 2009 ዓ.ም በክረምቱ ዝውውር ማንችስተር ዩናይትድን ከተቀላቀለ በኋላ እንደተጠበቀው የቡድኑ አስፈላጊ ተጫዋች መሆን የቻለው ዝላታን ኢብራሂሞቪች ራሱን ከ”ጣፋጭ ቀይ ወይን” ጋር በማመሳሰል …

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live