ከሞጆ ደረቅ ወደብ ንብረታቸውን የማያነሱ አስመጪዎችን ዝርዝር ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና ለንግድ ሚኒስቴር እንደሚያስተላልፍ፣ ብሔራዊ የሎጂስቲክስ ዓቢይ (አመቻች) ኮሚቴ አስታወቀ፡፡
የብሔራዊ ኮሚቴው አባላት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንና የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ናቸው፡፡ ረቡዕ ኅዳር 5 ቀን 2009 ዓ.ም. በጋራ በሰጡት መግለጫ፣