ኮማንድ ፖስቱ የዓረና ስብሰባ ኣገደ !
ኮማንድ ፖስቱ የዓረና ስብሰባ ኣገደ ! ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ ዓረና 4ተኛ መደበኛ ጉባኤው ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ይገኛል። ጉባኤው ውጤታማ ለማድረግ የሚረዳው ዝግጅት ማይጨው በሚገኘው ፅህፈት ቤታችን እሁድ 09/04/2009 ዓ/ም በተሰበሰብንበት ወቅት የማይጨው ከተማ ፖሊስ ኣግዶናል። የማይጨው ፖሊስ “ዓረና...
View Articleኮ/ል ደመቀ የግንቦት ሰባት አባል አይደለም። ግንቦት ሰባት ግን በኮ/ል ደመቀ ላይ የጠለቀውን ገመድ አጥብቆታል። (ኄኖክ...
ስለ ግንቦት ሰባት ሳስብ ለምን እንደምናደድ ላስረዳ 1ኛ ግንቦት ሰባት ታግሎ ከገደለው በግንቦት ሰባት ስም የተገደለው ህልቆ መሳፍር ነው 2ኛ ግንቦት ሰባት ከቦ ከያዘው በግንቦት ሰባት ስም የተያዘው ( የታሰረው ፥ የተገረፈው ፥ የተሳደደው እና የተዋረደው ) የትየ ለሌ ነው…
View Articleበሀገራችን ወቅታዊ እንዲሁም የተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር አዲስ ዌብሳይት ተከፈተ
አስደሳች ዜና ለኢትዮጲያዊያን በሀገራችን ወቅታዊ እንዲሁም የተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር አዲስ ዌብሳይት ተከፈተ ዳና መልቲሚዲያ (danamultimedia) http://www.danamultimedia.com/ በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሚወጡ ትኩስ ዜናዎችን ቪዲዮዎችን፤ በተለይም የኢትዮጵያዊያን ሙሰሊሞችን ትግል...
View Articleዜና ቃሊቲ እና ዝዋይ ማረሚያ ቤት –
ዜና ቃሊቲ እና ዝዋይ ማረሚያ ቤት ✔በዛሬው ዕለት ጀግኖቹ በኤልያስ ከድር መዝገብ የተከሰሱ 16 ንፁሃን ወጣቶች ዛሬ ትፈታላቹህ ማረሚያ ቤቱ ውሳኔውን ግልባጭ አቅርቡ ቢላቸውም እስከ አሁን ሰአት ድረስ በደህንነት ሚመራው ማረሚያ ቤት አልፈታቸውም ። ✔በቀጣይ ቀናቶች ይፈታቸዋል ተብሎም ይጠበቃል ቢቢኤን …
View ArticleVideo : አንካራ ቱርክ የሩሲያው አምባሳደር አንድሬ ካርሎቭ በተተኮሰባቸው ጥይት በከባድ ከቆሰሉ በሆላ ወደ ህክምና...
አንካራ ቱርክ የሩሲያው አምባሳደር አንድሬ ካርሎቭ በተተኮሰባቸው ጥይት በከባድ ከቆሰሉ በሆላ ወደ ህክምና ቢወሰዱም ህይወታቸው ልትተርፍ አልቻለችም እንደ ዘገባው ከሆነ እኒህ አምባሳደር ጥቃቱ የደረሰባቸው ሩሲያ በሶሪያ ምድር የምታደርገውን የ አየር ጥቃት በመቃወም እንዳልሆነ እየተነገረ ነው > >...
View Articleየአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ከባድ ተልዕኮ ይዘዉ ወደ ሰሜን ጎንደር ዞን የዋና አስተዳዳሪነት ቦታ ተላኩ፡፡
አቶ አየልኝ ሙሉዓለም ለአመታት የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ከባድ ተልዕኮ ይዘዉ ወደ ሰሜን ጎንደር ዞን የዋና አስተዳዳሪነት ቦታ ተላኩ፡፡ ከ100 ዓመት በፊት ፋሺስቶች ለቅኝ ግዛት እና ባሪያ ንግድ ሲጠቀሙበት የነበረዉ የከፋፍለህ ግዛዉን መርህ ዛሬም የትግሬዉ ህዉሃት ስትራቴጂ አድርጎ …
View Articleከስኳር በሽታ ጋር በተገናኘ የሚመጣ የአይን ችግር
ከስኳር በሽታ ጋር በተገናኘ የሚመጣ የአይን ችግር ———————————————————— ከስኳር ጋር በተገናኘ የሚመጣ የአይን ችግር በአገራችን እየጨመረ ስለሆነ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ፡፡ ከስኳር ጋር በተገናኘ የሚመጣ የአይን ችግር በወጣቶች እና በመካከለኛ እድሜ ላሉ ሰወች አይነ ስውርነትን ከሚያመጡ ዋና ዋና ችግሮች …
View Articleበችግር የተተበተበው የጋምቤላ የግብርና ኢንቨስትመንት
- ከ630 ሺሕ ሔክታር መሬት የለማው 76 ሺሕ ሔክታር ብቻ ነው - መሬቱን የተረከቡ ባለሀብቶች 4.9 ቢሊዮን ብር ብድር አግኝተዋል - የቀረጥ ነፃ መብትን ለሌላ ዓላማ ያዋሉ ተገኝተዋል በጋምቤላ ክልል ከ2001 ዓ.ም. ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የግብርና ኢንቨስትመንት በአቋራጭ ለመበልፀግ የጓጉ …
View Articleሞሮኮ የሚገኘው የሼክ አል አሙዲ ነዳጅ ማጣሪያ ኩባንያ በፍርድ ቤት እንዲፈርስ ታዘዘ
- የሞሮኮ መንግሥት 1.34 ቢሊዮን ዶላር የታክስ ዕዳ እንዳለበት አስታውቋል የሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ኩባንያ የሆነው ኮራል ፔትሮሊየም ሆልዲንግስ 67 በመቶ ድርሻ በመያዝ የሚያስተዳድረውና በሞሮኮ ብቸኛው የነዳጅ ማጣሪያ እንደሆነ የሚነገርለት ሳሚር ግሩፕ፣ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ይፍረስ የተባለው ባጋጠመው የገንዘብ …
View Articleበአዋሽ፣ አላጌና ብር ሸለቆ የማቆያ ጣቢያ በኮማንድ ፖስቱ ቁጥጥር ስር የነበሩ 3855 ተለቀቁ
በቅርቡ በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ከተነሳው የሕዝብ ተቃውሞ ተከትሎ ለስልጣኑ የሰጋው የሕወሓት አገዛዝ ኮማንድ ፖስት አቋቁሞ ኣፍሶ ካሰራቸው የነበሩ 3855 ተለቀቁ፡፡በአዋሽ፣ አላጌና ብር ሸለቆ የማቆያ ጣቢያ በኮማንድ ፖስቱ የታሰሩ የነበሩ ናቸው ዛሬ ረፋድ የተለቀቁት፡፡በነገው ዕለትም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይቀላቀላሉ...
View Articleሕወሓት ”የማኅበራዊ ሚዲያ ሠራዊት ” ሊገነባ ነው
ሕወሓት ”የማኅበራዊ ሚዲያ ሠራዊት ” ሊገነባ ነው መቼስ ፌስ ቡክን ለፈጠረ ሰው ምስጋና ይግባውና የጥቂት ቡድኖች ስብስብ የሆነው የሕወሓት መንግስት የሚሰራቸውን ግድያ ፣እስራት፣ማሰቃየት፣ዘረኝነት፣ስርቆት፣ሙስና፣ዘር ማጥፋት፣በቪዲዮና በፎቶ ጭምር በአይናችን ለማየት ችለናል. ከዚህ ቀደም ይህ ክፉ ስራውን ህዝብ...
View Articleበአማራ ክልል ሦስት ወጣቶች መገደላቸው ቤተሰቦቻቸውና ነዋሪዎች ገለጹ
በአማራ ክልል በመተማ ሁለት የወልቃይት ተወላጆች፣ በጎንደር ከተማ ደግሞ አንድ የማክሰኝት ከተማ ተወላጅ በድምሩ ሦስት ወጣቶች ታኅሣሥ 9/2009 በፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውንና በትናንትናው ዕለት የቀብር ሥነ- ስርዓታቸው መፈጸሙን ቤተሰብና ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ …… ነዋሪዎቹ “በክልሉ ሰዎች ይገደላሉ፣...
View Articleግንቦት ሰባቶች አርበኛ ጎቤ ያለበትን ቦታ ከአካባቢው ሰዎች በመውሰድ ለመጠቆም እና ለማስከበብ ያደረጉት ጥረት ለጊዜው...
የአርበኛ ጎቤን በአማራ ድምፅ መቅረብ ያልወደዱት ግንቦት ሰባቶች ጎቤ ያለበትን ቦታ ከአካባቢው ሰዎች በመውሰድ ለመጠቆም እና ለማስከበብ ያደረጉት ጥረት ለጊዜው አልተሳካም ! ይህንንም ነገር ያደረጉት ርስቴን እና የአማራ ታጋዮችን ጥያቄ ውስጥ ለመክተት ፈልገው እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያስረዳል ። በአርበኛ ሞላ …
View Articleእርስ በርስ የመረጋገም ልክፍት ፣ ግትርነት ፣ መንገኝነት ፣ ጊዜን አለማወቅ ቅጣቱ ብዙ ነው።
እርስ በርስ የመረጋገም ልክፍት ፣ ግትርነት ፣ መንገኝነት ፣ ጊዜን አለማወቅ ቅጣቱ ብዙ ነው። #Ethiopia #EthiopianActivists #EthiopianOppositionparties #Miniliksalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እንደፈልጉ ያሾሩሃል አንድ ጊዜ በዘር ፤ አንድ ጊዜ...
View Articleበአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት በኮማንድ ፓስቱ ታስረው የነበሩ የፓለቲካ እስረኞች ከእስር እየተፈቱ ነው።
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት በኮማንድ ፓስቱ ተይዘው ፤ አዋሽ አርባ ታስረው የነበሩ የፓለቲካ እስረኞች አሁን በዚህ ሰዓት አዲስ አበባ በሠላም ደርሠው ፥ ከእስር እየተፈቱ ነው። ከአዲስ አበባ አካባቢ ተይዘው አዋሽ የነበሩት ተለቀው ወደየቤታቸው ገብተዋል፡፡ከነዚህም ውስጥ 1ኛ/መምህር አበበ አካሉ 2ኛመምህርና ጋዜጠኛ …
View Articleሰሜን ሸዋ መራህቤቴ አካባቢ መሳሪያቸውን ሊገፍ የሄደን የወያኔ ቅጥረኛ ድባቅ መትተው ሸፍተዋል።
የሽዋ አማራ እየተነሳ ነው! ጎንደር እረፍት የለም! ሰሜን ሸዋ መራህቤቴ አካባቢ መሳሪያቸውን ሊገፍ የሄደን የወያኔ ቅጥረኛ ድባቅ መትተው ሸፍተዋል። ጀግኖቹ መሬዎች ሁለት ቅጥረኛ ገለው መሣሪያቸውንም ቀምተው ተሰውረዋል። የተደናገጠው ወያኔ ከደብረብርሃን ጭምር ሃይል አስመጥቶ አብይ አጠጪ ናችሁ በማለት በጉዳዩ የሌሉ ብዙ …
View Articleየአማራ ድምጽ ራዲዮ ከአማራ ተጋድሎ ከአርበኛ ጎቤው ጋር የተደረገ ቃለምልልስና ሌሎች ዝግጅቶች ተካተዋል ያዳምጡ።
የአማራ ድምጽ ራዲዮ ከአማራ ተጋድሎ ከአርበኛ ጎቤው ጋር የተደረገ ቃለምልልስና ሌሎች ዝግጅቶች ተካተዋል ያዳምጡ። …
View Articleማርሽ ቀያሪው አትሌት ምሩጽ ይፍጠር ከዚህ አለም በሞት ተለየ ። Olympic Medalist Athlete Miruth...
ማርሽ ቀያሪው አትሌት ምሩጽ ይፍጠር ከዚህ አለም በሞት ተለየ ። Olympic Medalist Athlete Miruth Yifiter Died ማርሽ ቀያሪው ምሩፅ ይፍጠር አገሩን ያስጠራ ብርቅ ኢትዮጵያዊ በካናዳ ቶሮነቶ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፉን አረጋግጠናል ። በ1972 ዓ.ም በሞስኮ በተካሄደው...
View Article“ባለሙያ”ተሳዳቢዎች Tadesse Biru Kersmo
“ባለሙያ” ተሳዳቢዎች Tadesse Biru Kersmo የኢህአዴግ መጽሄት የሆነው “አዲስ ራዕይ” በቅርቡ በመጣው በመስከረም-ጥቅምት 2008 እትሙ “በሶሻል ሚዲያ ምህዳሩ ተሳትፎዓችንን በማሳደግ ግንባር ቀደም ሚናችንን እንወጣ” የሚል ጽሁፍ አውጥቷል። ይህ ጽሁፍ የኢህአዴግ ካድሬዎች በማኅበራዊ ሚዲያዎች በተለይም በፌስ...
View Articleደጋግመን ብናወራ፤ ደጋግመን ብንቋሰል፤ ደጋግመን እዬዬ ብንል ለሀገራችን ጠብ የሚል ነገር የለም! Minilik Salsawi
ደጋግመን ብናወራ፤ ደጋግመን ብንቋሰል፤ ደጋግመን እዬዬ ብንል ለሀገራችን ጠብ የሚል ነገር የለም! ብንገማገም ስድብ ንትርክ ዘለፋ ፍረጃ ብናበዛ ለሀገራችን ጠብ የሚል ነገር የለም! የሚያስፈልገን ልብ ነው! የሚያስፈልገን ቆራጥነት ነው! በቆራጥነት ጉዳያችንን መወያየትና ልባም መፍትሄ መስጠት ነው፡፡ “በላብ ያልፍልሃል!...
View Article