አንካራ ቱርክ የሩሲያው አምባሳደር አንድሬ ካርሎቭ በተተኮሰባቸው ጥይት በከባድ ከቆሰሉ በሆላ ወደ ህክምና ቢወሰዱም ህይወታቸው ልትተርፍ አልቻለችም እንደ ዘገባው ከሆነ እኒህ አምባሳደር ጥቃቱ የደረሰባቸው ሩሲያ በሶሪያ ምድር የምታደርገውን የ አየር ጥቃት በመቃወም እንዳልሆነ እየተነገረ ነው > > http://mereja.com/network/post/593/russian-ambassador-to-turkey-dead-andrey-karlov-dies-after-b
በአንካራ የሚገኙት …