ወጣቱን ኣደራጅቼ ብር አድላለሁ ያለው ሕወሓት ቅድሚያ የባለስልጣን ዘመዶችን እያሰባሰበ ነው። ክቡር ሚኒስትር እንዲህ ነው ስልጣን
[ክቡር ሚኒስትሩ የወንድማቸው ልጅ ደወለላቸው]
- ሰላም ጋሼ፡፡
- አቤት ጎረምሳው፡፡
- እንዴት ነህ ጋሼ?
- ደህና ነኝ፡፡
- በጣም ጠፋህ እኮ፡፡
- ሥራዬን እያወቅከው?
- እሱማ ልክ ነህ፡፡
- እንዴት ናችሁ
ወጣቱን ኣደራጅቼ ብር አድላለሁ ያለው ሕወሓት ቅድሚያ የባለስልጣን ዘመዶችን እያሰባሰበ ነው። ክቡር ሚኒስትር እንዲህ ነው ስልጣን
[ክቡር ሚኒስትሩ የወንድማቸው ልጅ ደወለላቸው]