ከቻይና መንግሥት ለአዲስ አበባ መንገድና የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክቶች የተገኘው ብድር፣ በአገሪቱ ላይ የሚያሳድረው ጫና ተመጣጣኝ መሆኑን የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡
የፓርላማው የበጀትና የፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተገኙት ብድሮች እንዲፀድቁ ማክሰኞ ታኅሳስ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ባቀረበው የውሳኔ ሐሳብ መሠረት፣