Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማክሰኞ የአውሮፓ ጋዜጦች የዝውውር እንዲሁም ሌሎች አዝናኝና አጓጊ ወሬዎች

የማክሰኞ አመሻሽ የአውሮፓ ጋዜጦች የዝውውር እንዲሁም ሌሎች አዝናኝና አጓጊ ወሬዎች Tuesday, December 27th, 16 by Mikiyas B Wordofa በሚኪያስ በ. ወርዶፋ| ማክሰኞ ታህሳስ 18, 2009 ቶኒ ክሩዝ የገና በአልን በለንደን ማሳለፋ ጀርመናዊው አማካኝ ከማድሪድ ቤት ወደ ቼልሲ መዘዋወሩ እርግጥ...

View Article


አድማ/በአሜሪካ~አቦንሽ/ዘፋኝዋ ከሙዚቃ እና ከንግድ የመገለልዋ-ሚስጥር! ~~ዜናነህ መኮንን~

አቦንሽ/ዘፋኝዋ ከሙዚቃ እና ከንግድ የመገለልዋ-ሚስጥር! ~~ዜናነህ መኮንን~ ያቦነሽ እንባ .ዋሽንግተን .ሜርላንድ እና ቨርጅንያ እንደውሃ ፈስዋል… ምን አደረኳቸው ?ምናለ ሰርቼ ልጆቼን ባሳድግ? አቦንሽ ታነባለች .ባጠገብዋ ያሉ የሙያ አጋሮች .ሰምተው ማዘን ነው .እንድያውም ሸሿት .ከስዋ ጋር መታየት አርጩሜውን...

View Article


ኢትዮጵያ የፓሪሱን የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት ልታፀድቅ ነው

ኢትዮጵያ የፓሪሱን የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት እንድታፀድቅ የስምምነት ሰነዱ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 2015 በፈረንሣይ ፓሪስ ከተማ የዓለም አገሮች የደረሱበት አዲስ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት ፈራሚ አገሮች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ስትሆን፣ በአሁኑ ወቅት 194 አገሮች ፈርመውታል፡፡ ይህንን...

View Article

አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ለሰበር ያቀረበው የንግድ ምልክት ክርክር ውድቅ ተደረገበት

- በምልክቱ ተጠቃሚዎች ከ3.6 ሚሊዮን ብር በላይ ከስሬያለሁ አለ አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ለሚያመርታቸው የፎምና የፕላስቲክ ምርቶች ‹‹አዲስ አበባ ፎም - Addis Ababa Foam›› የሚለውን የንግድ ምልክት፣ ‹‹ሌላ የንግድ ማኅበር ተጠቅሞብኛል›› በማለት እስከ ሰበር...

View Article

በሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንቶች ላይ በተካሄደ ምሥለ ፍርድ ቤት ውድድር ወሎ ዩኒቨርሲቲ አሸነፈ

ከታኅሳስ 13 እስከ 15 ቀን 2009 ዓ.ም. በደሴ ከተማ በወሎ ዩኒቨርሲቲና በከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂክ ማዕከል በጋራ የተዘጋጀው ሁለተኛው አገር አቀፍ ምሥለ ፍርድ ቤት ውድድር በወሎ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ ውድድሩ የሰፋፊ እርሻዎች ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ተስፋዎችንና ተግዳሮቶችን ዋነኛ ጭብጥ ያደረገ...

View Article


ከባድ ሙስና በመፈጸምና ለመልካም አስተዳደር እንቅፋት በመሆን የተጠረጠሩ 22 አመራሮች ታሰሩ

- ከ100 በላይ አመራሮችና ሠራተኞች በቁጥጥር ሥር ውለዋል ተቀጥረው የሚሠሩበትን የመንግሥት ሥራና ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው፣ የራሳቸውን ጥቅም በማስቀደም ሙስና በመፈጸምና ለመልካም አስተዳደር እንቅፋት በመሆን የተጠረጠሩ በተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች የነበሩ 22 አመራሮች፣ በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው...

View Article

በጠበቃ የመወከል መብቱ አልተከበረም የተባለ ፍርደኛ ውሳኔ ተቀለበሰ

የፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት በአንድ ተከሳሽ ላይ መጋቢት 13 ቀን 2008 ዓ.ም. በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የሰጠውን ፍርድ፣ በጠበቃ የመወከል መብቱ አልተከበረም በማለት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ታኅሳስ 14 ቀን 2009 ዓ.ም. ውድቅ አደረገው፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ …

View Article

ከቻይና የተገኘው ብድር ጫና ከአገሪቱ የመክፈል አቅም ጋር ተመጣጣኝ ነው ተባለ

ከቻይና መንግሥት ለአዲስ አበባ መንገድና የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክቶች የተገኘው ብድር፣ በአገሪቱ ላይ የሚያሳድረው ጫና ተመጣጣኝ መሆኑን የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ የፓርላማው የበጀትና የፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተገኙት ብድሮች እንዲፀድቁ ማክሰኞ ታኅሳስ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ባቀረበው የውሳኔ...

View Article


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመሠረታዊ የመዋቅር ለውጡ ቻርተሩን ሊያሻሽል ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያካሄደውን የመዋቅር ጥናት ተግባራዊ ለማድረግ ቻርተሩን ለሦስተኛ ጊዜ ማሻሻል ግድ ነው አለ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማው መሠረታዊ የመዋቅር ለውጥ ለማካሄድ፣ ባለፈው አንድ ዓመት ከ60 ዓለም አቀፍ ከተሞች አሠራር ልምድ ለመውሰድ ጥናት ሲያካሂድ መቆየቱንም ገልጿል፡፡ ይህንን …

View Article


ግብፅ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎችን እንደምትረዳ ለቀረበባት መረጃ ምላሽ እንድትሰጥ ተጠየቀች

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የግብፅ ተቋማት ለኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ድጋፍ ስለማድረጋቸው በቀረበው መረጃ ላይ፣ ግብፅ ምላሽ እንድትሰጥ የኢትዮጵያ መንግሥት እየጠበቀ እንደሚገኝ አስታወቁ፡፡ ዶ/ር ወርቅነህ አሻርቅ አል አውሳር ከተባለ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ግብፅ ምላሽ እንድትሰጣት ኢትዮጵያ...

View Article

የእርሻ ኢንቨስተሮች በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀውን ጥናት ተቹ

በአገር አቀፍ ደረጃ በግብርና ኢንቨስትመንት መስክ የተፈጠሩ ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታት በተጠራው ስብሰባ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት ተጠንቶ ለውይይት የቀረበው ጥናታዊ ጽሑፍ በእርሻ ኢንቨስተሮች ተተቸ፡፡ ቅዳሜ ታኅሳስ 15 ቀን 2009 ዓ.ም. በግዮን ሆቴል በተካሄደው ስብሰባ፣ የእርሻና የተፈጥሮ...

View Article

Egypt warns Ethiopia . ግብጽ ኢትዮጵያን አስጠነቀቀች።

#Egypt warns #Ethiopia . ግብጽ ኢትዮጵያን አስጠነቀቀች። የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሀገር ውስጥ የተነሳውን ህዝባቂ አመጽን ተከትሎ በተደጋጋሚ የግብጽ መንግስት እጅ አለበት ሲሉ መደመጣቸው ይታወቃል። ለዚህም የግብጽ መንግስት ምላሽ ይስጠን ሲሉ የሰነበቱ ሲሆን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዛሬ ባወጣው...

View Article

የውጪ ምንዛሬ እጦት የወያኔን አከርካሪ እየሰባበረው መሆኑ የተሰማ ሲሆን የዲያስፖራው ጫና በርትቷል።

የውጪ ምንዛሬ እጦት የወያኔን አከርካሪ እየሰባበረው መሆኑ የተሰማ ሲሆን የዲያስፖራው ጫና በርትቷል። #Ethiopia #EthiopiaEconomy #EthiopiaProtests #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – በሃገር ውስጥ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ወያኔ እመራዋለሁ በሚለው...

View Article


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመሠረታዊ የመዋቅር ለውጡ ቻርተሩን ሊያሻሽል ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያካሄደውን የመዋቅር ጥናት ተግባራዊ ለማድረግ ቻርተሩን ለሦስተኛ ጊዜ ማሻሻል ግድ ነው አለ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማው መሠረታዊ የመዋቅር ለውጥ ለማካሄድ፣ ባለፈው አንድ ዓመት ከ60 ዓለም አቀፍ ከተሞች አሠራር ልምድ ለመውሰድ ጥናት ሲያካሂድ መቆየቱንም ገልጿል፡፡ ይህንን …

View Article

ግብፅ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎችን እንደምትረዳ ለቀረበባት መረጃ ምላሽ እንድትሰጥ ተጠየቀች

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የግብፅ ተቋማት ለኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ድጋፍ ስለማድረጋቸው በቀረበው መረጃ ላይ፣ ግብፅ ምላሽ እንድትሰጥ የኢትዮጵያ መንግሥት እየጠበቀ እንደሚገኝ አስታወቁ፡፡ ዶ/ር ወርቅነህ አሻርቅ አል አውሳር ከተባለ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ግብፅ ምላሽ እንድትሰጣት ኢትዮጵያ...

View Article


የእርሻ ኢንቨስተሮች በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀውን ጥናት ተቹ

በአገር አቀፍ ደረጃ በግብርና ኢንቨስትመንት መስክ የተፈጠሩ ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታት በተጠራው ስብሰባ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት ተጠንቶ ለውይይት የቀረበው ጥናታዊ ጽሑፍ በእርሻ ኢንቨስተሮች ተተቸ፡፡ ቅዳሜ ታኅሳስ 15 ቀን 2009 ዓ.ም. በግዮን ሆቴል በተካሄደው ስብሰባ፣ የእርሻና የተፈጥሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቂሊንጦ በማቃጠል ክስ የተመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች በከሳሻችን ልንጠበቅ አይገባም አሉ በቢሾፍቱ ለህንፃ መሰረት በመቆፈር...

ቂሊንጦ በማቃጠል ክስ የተመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች በከሳሻችን ልንጠበቅ አይገባም አሉ በቢሾፍቱ ለህንፃ መሰረት በመቆፈር ላይ የነበሩ ሁለት ሰራተኞች ሕይወት አለፈ Read More – http://www.soderetube.com/2016/12/sodere-daily-news-dec-28-2016/ …

View Article


በአገሪቱ ለሚታየው ፖለቲካዊ ቀውስና ህዝባዊ እምቢተኝነት ዛሬም የፕሮፖጋንዳ መፍትሄ ?

በአገሪቱ ለሚታየው ፖለቲካዊ ቀውስና ህዝባዊ እምቢተኝነት ዛሬም የፕሮፖጋንዳ መፍትሄ ? የህወኃት/ኢህአዴግ የ25 ዓመታት ጭቆና የወለደው ብሶት በአገራችን አራቱም አቅጣጫዎች ከህዝብ የወጣ በህዝብ የተከወነና የተመራ የህዝባዊ እምቢተኝነት ተቃውሞ እንቅስቃሴ ለኣመታት መደረጉ አይካድም ፡፡ ከህገመንግስት ዝግጅት አንስቶ...

View Article

በኦሮሚያ ያሉ ዞኖች ከፈለጉ ከኦሮሚያ የመዉጣት መብት አላቸው –አቶ ቃሲም የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር ቃል አቀባይ (ግርማ ካሳ)

ኦቦ ቃሲም ሁሴን አባናሻ፣ ኦቦ ነጋ ጃላ በሊቀመንበርነት፣ ጀነራል ሃይሉ ጎንፋ በም/ሊቀመንበርነት የሚመሩት የተባበሩት የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ ናቸው። ላስ ቬጋስ የሚገኘው የሕሊና ራዲዮ ላይ ቀርበው ነበር። ቃለ አቀባዩ ስሜን ጠቅሰው መጠነኛ ትችት አቅርበዋል። ትችት ቢሆን …

View Article

በዓለማችን በ2016 በሞት የተለዩ ታዋቂ ሰዎች

ዓለምችን በ2016 ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ለረዥም ጊዜ ተፋጠው ከቆዩት አምባገነን መሪ አንስቶ በሽምግልና ዕድሜያቸው ሕዋ ላይ በመቆየት እስከሚታወቁት ጠፈርተኛ እንዲሁም በስፖርቱ ዓለም ገናና ስም ያፈሩ ሰዎችን አጥታለች። በ2016 ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትን በርካታ ሰዎችን እንዴት እንደሚያስታውሳቸውም የቬኦኤው...

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live