በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ61 ዓመታቸው ትናንት ማክሰኞ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምሕር፥ የመብት ተማጓች፤ የፖለቲካና የማኅበራዊ ሃያሲው አቶ ፈቃደ ሸዋቀና የቀብር ስነ ሥርዓት በመጪዎ ቅዳሜ ይፈፀማል፡፡
#FekadeShewakena #VOAAmharic
ላለፉት ሃያ አራት ዓመታት በዋሺንግተን ዲሲና አካባቢው …
↧
የፖለቲካና የማኅበራዊ ሃያሲው አቶ ፈቃደ ሸዋቀና የቀብር ስነ ሥርዓት በመጪዎ ቅዳሜ ይፈፀማል፡፡
↧