ቴዲ አፍሮ ከኢትዮኒውስፍላሽ እና ኤፒ ሪፖርተር ኤልያስ መሰረት ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ
ቴዲ አፍሮ ከኢትዮኒውስፍላሽ እና ኤፒ ሪፖርተር ኤልያስ መሰረት ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ ጥያቄ: የአዲሱ ‘ኢትዮጵያ’ አልበምህ ዋና መሰረት እና ለመዳሰስ የሚሞክራቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ምንድን ናቸው? ቴዲ: አርእስቱ ‘ኢትዮጵያ’ እንደመሆኑ መጠን ዋናው አላማ ኢትዮጵያዊነትን ከአደጋ ማዳን ነው። ይህ አልበም በዚህ …
View Articleየፖለቲካና የማኅበራዊ ሃያሲው አቶ ፈቃደ ሸዋቀና የቀብር ስነ ሥርዓት በመጪዎ ቅዳሜ ይፈፀማል፡፡
በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ61 ዓመታቸው ትናንት ማክሰኞ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምሕር፥ የመብት ተማጓች፤ የፖለቲካና የማኅበራዊ ሃያሲው አቶ ፈቃደ ሸዋቀና የቀብር ስነ ሥርዓት በመጪዎ ቅዳሜ ይፈፀማል፡፡ #FekadeShewakena #VOAAmharic ላለፉት ሃያ አራት...
View Articleጠብመንጃና አማራ ምንና ምን ናቸው? –ጋሻው መርሻ
ጠብመንጃና አማራ ምንና ምን ናቸው? ……….. ጋሻው መርሻ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ቴሌቪዥን የሚተላለፉ ፕሮግራሞችን እከታተላለሁ። እውነት ለመናገር ሃገር ውሥጥ ካሉት ሚዲያዎች ለህዝብ የቀረበ ነገር በማቅረብ አማራ ቴሌቪዥንን የሚደርሥበት የለም። ጋዜጠኞቹ እሾህ ላይ ቁመውም ቢሆን ማሥተላለፍ የሚፈልጉት ነገር እንዳለ...
View Articleወያኔ በናሽቪል ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ሽንፈት ገጠመው።
ወያኔ በናሽቪል ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ሽንፈት ገጠመው። በናሽቪል ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የተፈጠረው ጥቂት ዓመታትን ያስቆጠረ ዉዝግብ በፍርድ ቤት የመጀምሪያው ዉሳኔ May 11, 2017 አገኘ። በተፈጠረው ዉዝግብ የተመሰረተው ክስ ያለአግባብ ቤተክርስቲያኗን የሚመሩት የሰባካ ጉባኤ...
View Articleጫት በየቦታው እንዳይቃም፣ የጎጃሟ ሞጣ ከተማ በህግ ከልክላለች!!!
የጫት ነገር!! …. ጫት ሽንት ሽንት ስለሚል ረጅም መንገድ እንኳ አያስጉዝም፡፡ ደግሞ ያቃዣል፡፡ከዛ ዱካክ ይለቃል!!!! ጫት በየቦታው እንዳይቃም፣ የጎጃሟ ሞጣ ከተማ በህግ ከልክላለች!!! የሺሃሳብ አበራ ኢትዮጲያ ካላት 70 ሚሊየን ሄክታር የሚታረስ መሬት 7 % (500 ሺ ሄክታር ) በጫት ተሸፍኗል፡፡ከአፍሪካ …
View Articleየጣናው ሞገድ ተጫዋቾችና የመቀሌው አደጋ፤
በሙሉቀን ተስፋው የጣናው ሞገድ ተጫዋቾችና የመቀሌው አደጋ፤ ጨዋታው ተጀምሯል፤ በመቀሌ አዲ ሀቂ እስታዲየም ከመቀሌ ዩንቨርሲቲ ያሉ ተማሪዎች እና ከባሕር ዳር መኪና ኮንትራት ይዘው የመጡ ዐማሮች የጣናውን ሞገድ ለመደገፍ እስታዲዮም ገብተዋል፡፡ እስከ 60ኛ ደቂቃ የጣናው ሞገድ በባዕድ ምድር 1 ለ0 እየመራ …
View Articleበጫት ተሸነፍን ይሆን? በሲቲና ኑሪ
በጫት ተሸነፍን ይሆን? በሲቲና ኑሪ (አዲስ አድማስ ጋዜጣ ) ሰሎሞን የኔነነህ (ስሙ ለዚህ ጽሑፍ ሲባል የተቀየረ) ኑሮውን መቐለ ከተማ ያደረገ፣ ወደ አዲስ አበባ በሚመጣባቸው የስራ አጋጣሚዎች የመገናኘት ዕድሉ ያለን የረጅም ዓመታት ወዳጄ ነው። በቅርቡ እንደወትሮው ሁሉ ከሰሎሞን ጋር ተገናኝተን ስለ …
View Articleየዐማራ ተማሪዎች ስቃይ በዓለማያ ዩንቨርሲቲ- ተማሪ ሀብታሙ ጌታቸው እንደማሳያ፤
የዐማራ ተማሪዎች ስቃይ በዓለማያ ዩንቨርሲቲ- ተማሪ ሀብታሙ ጌታቸው እንደማሳያ፤ (ብራና ) የዐማራ ተማሪዎች ስቃይ በዓለማያ ዩንቨርሲቲ- ተማሪ ሀብታሙ ጌታቸው እንደማሳያ፤ ተማሪ ሀብታሙ ጌታቸው ይባላል፤ ትውልዱና እድገቱ ከወደ ጎጃም ሲሆን የሁለተኛ ዓመት የሕግ ተማሪ ነው፤ ከዲፓርትመንቱ በውጤት እሱን የሚስተካከል...
View Articleፍርድ ቤቱ የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ም/የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሽ ክሱን እንዲከላከል ብይን ሰጠ
ፍርድ ቤቱ የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ም/የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሽ ክሱን እንዲከላከል ብይን ሰጠ፤አብርሃ ደስታ ታስሮ እንዲቀርብ ተባለ!!! (በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) በእነ ዘላለም ወርቅአለማሁ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው በነፃ የተሰናበቱት አቶ ዳንኤል ሽበሺ...
View Articleመንግስት ከሳዑዲ አረቢያ በግዳጅ ለሚመለሱ ዜጎች 90 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እፈልጋለሁ ማለቱ ተሰማ ዋዜማ ራዲዮ
መንግስት ከሳዑዲ አረቢያ በግዳጅ ለሚመለሱ ዜጎች 90 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እፈልጋለሁ ማለቱ ተሰማ ከሳዑዲ አረቢያ የሚመለሱ ዜጎችን በራሴ አቅም ተቀብዬ አቋቁማቸዋለሁ ሲል የነበረው የኢትዮጵያ መንግስት ከለጋሾች 90 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ካልተገኘ ስራውን ለማከናወን እንደሚቸገር አስታወቀ። የሳውዲ አረብያ መንግስት ህገ...
View Articleየፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ በአቶ ዮናታን ተስፋዬ ጉዳይ ፍርድ ሰጠ!!!
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ በአቶ ዮናታን ተስፋዬ ጉዳይ ፍርድ ሰጠ!!! (በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) የፈደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶበት ጉዳዩን በእስር ላይ ሆኖ ሲከታተል የነበረው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ …
View Articleበቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ ዲን በማዕከላዊ እየተሰቃየ ነው
ተመራማሪ የሺወንድም ሹምዬ ከጎንደር የመጣ ዘመድ አሳድረሃል በሚል በማዕከላዊ እየተሰቃየ ነው፤ Brannamedia አገዛዙ የዐማራ ወጣቶችን፣ ምሁራንና ፖለቲከኞችን በግፍ ማሰር ቀጥሎበታል፡፡ በየትኛውም አካባቢ የሚኖሩ የዐማራ ተወላጆች ሰበብ አስባብ እየተፈለገ በጂምላ እየታሠሩ በማዕከላዊ የቶርቸር ሰለባ ሆነዋል፡፡...
View Articleበየዕለቱ መጸዳት ያለባቸው 4 የሰውነታችን ክፍሎች
በየዕለቱ መጸዳት ያለባቸው 4 የሰውነታችን ክፍሎች አብዛኞቻችን የሰውነት ክፍሎቻችንን ስናጸዳ ወይም ስንታጠብ ልብ የማንላቸው ጉዳዮች መኖራቸውን የያሁ ዘገባ ይፋ አድርጓል ፡፡ ሰዎች የሰውነታቸውን ንጽህና የሚለኩት በቆዳቸው ጥራት ሲሆን በተለምዶ የሚያጸዱት ደግሞ ፊታቸውን ፣ እጆቻቸውን እና ፣እግሮቻቸውን ነው ፡፡...
View Articleየሕወሓት የዘር ፖለቲካ ውጤት ከፊታችን ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ይጠብቀናል።
ምንሊክ ሳልሳዊ : የሕወሓት የዘር ፖለቲካ ውጤት ከፊታችን ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ይጠብቀናል። ዩጎዝላቭያ ሩዋንዳና ሶሪያ ያላስተናገዱት ሰብዓዊ ቀውስ ኢትዮጵያ ልታስተናግድ መንገድ ላይ ናት። በየስታዲዮሞቹ የሚነሱ ዘርን መሰረት ያደረጉ ትንኮሳዎች ቀጥለዋል። የዩጎዝላቭያ የሩዋንዳና ሶሪያ እጣ እየጋበዘብን የሚገኘው...
View Articleኦዚ ደርሶ መልስ (ኤፍሬም –ማዴቦ) –መልሱን እነሆ! አንዱዓለም ተፈራ
ኦዚ ደርሶ መልስ (ኤፍሬም – ማዴቦ) – መልሱን እነሆ! ፐርዝ ወይም ኦክላንድ ቢበሩ፤ ሜልቦርን ወይም አስመራ ቢሰፍሩ፤ የኤፍሬም ማዴቦ ጉዳይ ነው። የዐማራውን ትግል ግን ለቀቅ ያድርጉት!!! አንዱዓለም ተፈራ አርብ፣ ግንቦት ፲፩ ቀን ፳፻፱ ዓመተ ምህረት “ኦዚ ደርሶ መልስ” በሚል ርዕስ፤ …
View Articleየዲሲ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በሐራጅ የመሸጥ አደጋ ገጥሟታል
በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ የምትገኘውን ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በፍቅረ ንዋይ ያበዱ ካህናት በምዕመናን የተመረጠውን ህጋዊ የአስተዳደር ቦርድ (ሰበካ ጉባኤ) በአድማና በአመጽ ከተቆጣጠሩ ሁለት ዓመት ሊሞላቸው ነው። በአሁን ሰዓት ይህችን ቤተክርስቲያን በቁጥጥራቸው ስር ያደረጉ...
View Articleየዉሸት የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ -(ምላሽ ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ) #ግርማ_ካሳ
የግንቦት ሰባት አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የጻፉትን አንድ ጽሁፍ አነበብኩ። በአውስትራሊያ አካባቢ ስላደረጉት ጉብኝት የተወሰኑ ነገሮችን ጀባ ብለዉናል። ምን ያህል አሮፕላን ላይ ላይ እንደቆዩ፣ አቀባበሉ እንዴት እንደነበረ ወዘተረፈ ጽፈዋል። ብዙም እዚያ ላይ አላተኩሩም። በጽሁፋቸው ወደ መጨረሻ አካባቢ አንዳንድ...
View Articleከሳኡዲ ተመላሽ ኢትዮጵያውያን እስከ 30 ሺህ ብር ድረስ ቀረጥ እየተጠየቅን ነው አሉ
ከሳኡዲ ተመላሽ ኢትዮጵያውያን እስከ 30 ሺህ ብር ድረስ ቀረጥ እየተጠየቅን ነው አሉ BBN news የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ወረቀት የሌላቸው ስደተኞች ሀገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ የሰጠውን የምህረት ቀነ ገደብ ተከትሎ ወደ ሀገራቸው የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን እስከ 30 ሺህ ብር ድረስ ቀረጥ እየተጠየቁ መሆኑን …
View Articleበቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ከተማ የቁርአን ሐፊዞች ምረቃ በፌደራል ልዮ ሀይል ተበተነ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ከተማ የቁርአን ሐፊዞች ምረቃ በፌደራል ልዮ ሀይል ተበተነ በዛሬው እለት ከአካባቢው ምንጮቻችን ለቢቢኤን የደረሰው መረጃ እንደሚያመላክተው በአሶሳ ከተማ የኢብኑ ከሲር ሂፍዝ ማእከል ቅርንጫ የሆነው የኢማሙ ማሊክ ተህፊዝ መርከዝ ሲያስተምራቸው የቆየውን ቁርአን ሐፊዞች ለማስመረቅ ዝግጅቱን...
View Articleግንቦት 12 ቀን 2009 ዓ.ም በኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ለሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ ሐገራችን ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ...
አይቀሬው ለውጥ በአግባቡ ካልተያዘ የእርስ በእርስ ፍጅትና የሐገር መፍረስ አደጋ የተጋረጠ ሐቅ ነው!! ግንቦት 12 ቀን 2009 ዓ.ም በኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ለሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ ሐገራችን ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የቀረበ የመወያያ ሐሳብ የህወሃትና የዴሞክራሲ ዝምድና በጨለማና በብርሃን...
View Article