Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

ኢትዮጵያ አስጊ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ አምኛለሁ። መንግሥት እኔ አገሪቱን እንድጎብኝ መጋበዙ አስገርሞኛል።

ኢትዮጵያ አስጊ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ አምኛለሁ። መንግሥት እኔ አገሪቱን እንድጎብኝ መጋበዙ አስገርሞኛል። የተባበሩት መንግሥታ የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛይድ ራኣድ ኣል ሁሴን የተባበሩት መንግሥታ የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛይድ ራኣድ ኣል ሁሴን በመንግሥት ጋባዥነት በኢትዮጵያ የሠስት ቀናት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ አበባን ያካተተ የሸዋ ክልል አስፈላጊ ነው –ክፍል 2( #ግርማ_ካሳ)

“የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅምን አስመልክቶ የተጻፈ” ( Concept-Paper-for-Special-Interest-Over-Finfinne ) የሚል አንድ ሰነድ እና አዲስ አበባ ላይ የ”ኦሮሞዎች” መብትን እንዲያስጠበቅ ተብሎ፣ በዉጭ ባሉ የኦሮሞ ፈርስት አቀንቃኞች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቴዲ አፍሮ “ኢትዮጵያ” አልበም እየተቸበቸበ ነው (አዲስ አድማስ )

የቴዲ አፍሮ “ኢትዮጵያ” አልበም እየተቸበቸበ ነው (አዲስ አድማስ ) #Ethiopia #TeddyAfro AddisAdmass# የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) “ኢትዮጵያ” የተሰኘው 5ኛ ዓልበም ባለፈው ረቡዕ ከ50 ብር እስከ 100 ብር መሸጡ ታውቋል፡፡ አልበሙን በ10 ዶላር ለኢንተርኔት ሽያጭ ያቀረበው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ለዐማራ መኪና አንሰጥም፤ ከፈለግክ አስከሬንህን ፈርመህ ተሸክመህ ሒድ›› የጦር ኃይሎች ሆስፒታል ዳይሬክተር

‹‹ለዐማራ መኪና አንሰጥም፤ ከፈለግክ አስከሬንህን ፈርመህ ተሸክመህ ሒድ›› የጦር ኃይሎች ሆስፒታል ዳይሬክተር   – Branna Media ሟች ወታደር ከተማ እንየው ይባላል፡፡ ትውልዱና እድገቱ በጎንደር ዙሪያ ወረዳ አባ ጨራ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ነው፡፡ ከተማ እንየው የመከላከያ ሠራዊት አባል ሆኖ ሽሬ አካባቢ ካለ …

View Article

ባለ ምናቡ ፍቅረኛ (ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)

ባለ ምናቡ ፍቅረኛ(ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ) አጭር ታሪክ (short story) ************************ ድሮ ብዙ አጫጭር ታሪኮች እደርስ ነበር፡፡ እንዳውም በ 23 ዐመቴ ‹‹ወለላ›› የተሰኝ ውስጡ ዘጠኝ ታሪኮች የአሉበት መጽሀፍ ጽፌ አሳትሜ ነበር በወቅቱ በኢትዮጵያ የታወቅኩት፡፡ በኋላ ግን አልፎ አልፎ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከእባብ እንቁላል ርግብ መጠበቅ፣ አንድም ጅልነት ወይ አለማወቅ

ከእባብ እንቁላል ርግብ መጠበቅ፣ አንድም ጅልነት ወይ አለማወቅ ————————————————————– ባለፈው ሰሞን ሕወሓት ለሁለት ተከፍሏል የምትል ቀልድ አይሉዋት ቧልት ነገር እንደሃገራችን የክረምት ጸሃይ ብልጭ ብላ እንደገና ጥፍት ብላለች፣ ፣ ይቺው እንዳዲስ የተተወነች ድራማ ወያኔ ኢሃዴግ ውስጥ ያለው ቅራኔ ከፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዳማ ሕዝብ፣ የምስራቅ ሸዋ ህዝብ ቢጠየቅ … –ቀልቤሳ ዘ ቢሾፍቱ

“የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ ረቂቅ አዋጅ” ዙሪያ አቶ ግርማ ካሳ ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት ብለው የጻፏቸው ጽሁፎች ትኩረቴን ስበዉታል። አቶ ግርማ የኦሮሚያ የሸዋ ዞኖች እና አዲስ አበባን ያቀፈ፣ አማርኛና አፋን …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተወለደበትን አዲስ አበባን ፡ አገርህ አይደለም ስንል አናፍርም ? በቀለ ተሰማ

ምን ይሆን የበላነው ፥ የጠጣነው ፡ ወይስ “በረከተ መርገም” ጭንቅላታችንን ደፈነው? አሁን አንድን ሰው የተወለደበትን አዲስ አበባን ፡ አገርህ አይደለም ፡ ቅም አያቶችህ ፡ ከዛኛው ማዶ ነው የመጡት ስንል ፡ አናፍርም? እውን እግዜር እኛንም ባምሳሉ ይሆን የፈጠረን ? ወይስ ሰርቶ …

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገበሬዎች የተገፈፉትን መሣሪያ አስመለሱ፤

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገበሬዎች የተገፈፉትን መሣሪያ አስመለሱ፤ Muluken Tesfaw በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ መልካ ጅሎ አሞራ ቤት በተባለው አካባቢ የአገዛዙ ወታደሮች ሚያዚያ 16 ቀን 2009 ዓ.ም በአልታሰበ ሰዐት መጥተው 27 የክላሽንኮፍ መሣሪያዎችን መግፈፋቸው የሚታወስ ነው፡፡ የመሣሪያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመቐለ ባለ ባጃጅ ወጣቶች ዛሬ 01/09/09ዓ/ም ኣድማ መትው ኣርፍደዋል።

ባጃጅ ፕሮቴስት ! ====== #Bajaja_Protest_Mekelle_Tigray_Ethiopia የመቐለ ባለ ባጃጅ ወጣቶች ዛሬ 01/09/09ዓ/ም ኣድማ መትው ኣርፍደዋል። የማህበር ኣመራሮቹ ከመቐለ ዞን መንገድ ትራንስፖርት ሃላፊዎችና ከከንቲባው ባካሄዱት ስብሰባ “እኛ ከስረን ከስራና ከኣገራችን እንድንወጣ የሚያስገድድ...

View Article

የጃንሆይ እናት! (ከዳዊት ከበደ ወየሳ – አትላንታ)

ነገሩ ትንሽ ቆየ። እኔ ግን በሆነ አጋጣሚ በቅርቡ ነው ቃለ ምልልሱን የሰማሁት። ተስፋዬ ገብረአብ አዲስ ስላሳተመው – “የጀሚላ እናት” መጽሃፍ፤ ከጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳ ጋር አጭር ቃለ ምልልስ አድርጎ ነበር። በትክክል እንዳዳመጥነው ከሆነ፤ “የቀዳማዊ ኃይለስላሴ እናት ስም ጀሚላ ነው፤ …

View Article

የአዲሱ ዘመነ መሳፍንት አክቲቪስቶች |መነገር ያለበት ቁጥር 11 (በልጅግ ዓሊ)

የአዲሱ ዘመነ መሳፍንት አክቲቪስቶች | መነገር ያለበት ቁጥር 11 (በልጅግ ዓሊ) እኔ ምን አገባኝ – የምትሉት ሃረግ እሱ ነው ያረዳት – ሃገሬን እንደ በግ የምትለው ግጥም – ልጽፍ አሰብኩና ምንአገባኝ ብዬ – ቁጭ አልኩ እንደገና ኑረዲን ኢሳ እነሆ እኛም …

View Article

የመለስ ዜናዊ የጥላቻ ጥግ የፈጠራት ለተማረ ሰው ገሐነም የሆነችዋ ኢትዮጵያ ይቺ ናት !!!

Tesfaye Ru : የአንድ ሰው ፌስ ቡክ አካውት ላይ “እንዴት አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ ከሰመራ ዮኒቨርሲቲ ጋር ይወዳደራል፡፡ ጎንደርስ ከጋምቤላ ዮኒቨርሲቲ ጋር እንዴት ይወዳደራል” ብሎ የፃፈውን አይቼ ሳቄ መጣብኝ፡፡ አንድ AAU የተማረ ጎደኛዬ አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ እኮ ፀዴ ነው አለኝ፡፡ ከምንድነው …

View Article


እንደ ሀገር ባለውለታ፤ የመከበር መሥፈርቱ ምንድን ነው? ( ጤርጢዮስ –ከቫቲካን )

እንደ ሀገር ባለውለታ፤ የመከበር መሥፈርቱ ምንድን ነው? ( ጤርጢዮስ – ከቫቲካን ) ድረስ ያንን ለበጎ ዓላማ መጠቀም ከሃይማኖት ጋር ምንም ዓይነት ግጭት እንደሌለው እንዳጫወተው ይገልፃል፡፡ ይህ ሰው በሁሉም ሰፈሮች ደምቆ ሲያበራ የኖረ ኮከብ እንደነበር በሽኝቱ ላይ ስብከት ያቀረቡት መጋቢ፤ ‹‹ሀገር …

View Article

በዘረኝነት ላይ የተመሰረተው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መዋቅር መልሶ እንዲደራጅና ሕጎቿ እንዲሻሻሉ ተጠየቀ

በዘረኝነት ላይ የተመሰረተው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መዋቅር መልሶ እንዲደራጅና ሕጎቿ እንዲሻሻሉ ተጠየቀ የችግሮች ዋነኛ መንሥኤ፥ የሕግና የሥርዓት መጣስና ዘመኑን የዋጀ አለመሆን ነው፤ ተብሏል ቅዱስ ሲኖዶስ፥ ለውጡን የሚያስተባብርና የሚያስፈጽም አካል እንደሚሠይም ይጠበቃል ምልአተ ጉባኤው፣ በይደር...

View Article


እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት ለመውጣት 100 ቢ. ዩሮ መክፈል አለባት ተባለ

እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት ለመውጣት 100 ቢ. ዩሮ መክፈል አለባት ተባለ የአውሮፓ ህብረት፤ እንግሊዝ ከህብረቱ አባልነት ለመውጣት ያከናወነቺውን ህዝበ ውሳኔ ተፈጻሚ ለማድረግና ጠቅልላ ለመውጣት በቅድሚያ 100 ቢሊዮን ዩሮ እንድትከፍል የሚያስገድድ መመሪያ ሊያወጣ እየተዘጋጀ ነው የተባለ ሲሆን፣ የብሬግዚት ሚኒስትሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድስቶች ለፍተው የሰሩትን ሰሃኖች ተውበው ያቀርቡታል –ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

ድስትና ሰሐን ዲ/ን ዳንኤል ክብረት “ድስቶች ለፍተው የሰሩትን ሰሃኖች ተውበው ያቀርቡታል” እሳቱን ግር አድርገው አንድደው ይለበልቡታል፡፡ ዕዳው የጀመረው ‹ትንሽ እሳት ይስማው› ብለው የጣዱት ጊዜ ነው፡፡ እሳቱ ሞቅ ሲያደርገው ሽንኩርቱን አቀመሱት፡፡ ሽንኩርቱ ብቻውን አልመጣም፡፡ ወደል ማማሰያ ይዞ እንጂ፡፡...

View Article


“ችግር አለ፡፡ ችግሩንም ለመናገር ችግር አለ” በሚባልበት አገር ስኬት ብቻ ነው የሚታየኝ ማለት ሆነ ብሎ ዐይንን መጨፈን...

#AddisAdmass : በየትም ጊዜ፣ በየትም አገር ከውጣ – ውረድ ነፃ የሆነ ነገር የለም፡፡ ያለሥራ፣ ያለቁጠባ፣ አስፈላጊ ከሆነ ደግሞ ያለ አላሚ – ተኳሽና ጀግና፣ ቤቱን አስከባሪ፣ ድንበሩን አክብሮ – አስከባሪ፤ በመጨረሻም የአገሩን ምሥጢር አክባሪ መሆን፤ ትዳርን በሀገር ለመተርጎም ለቻለ ሁሉ ወሳኝ …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ ሞት አይቀርም ስም ግን አይቀበርም ! ” – (ይድነቃቸው ከበደ)

“ ሞት አይቀርም ስም ግን አይቀበርም ! ” — “ጨዋነትን የተላበሰ ሀገሩን ኢትዮጵያንና ልጆችዋን ከልብ የሚወድ፣ አስተያየቱን ሚዛናዊና ማስረጃ ላይ አሰደግፎ የሚሰጥ ጥሩ መምህር አጣን !” ህይወት እንዲህ ናት ! እርግጥ ነው ለቤተሰብ. ለወዳጅ ዘመድ እንዲህ አይነቱ የሞት መርዶ እጅግ …

View Article

ኢህአዴግና ወጣቱ

የሰሞኑ የህወኃት/ኢህአዴግ ወጣቱን ማማለያ ውይይት ምን ይመስላል ? በሰሞኑ ህወኃት/ኢህአዴግ ‹ትንፋሽ› ለመውሰድ << በ ጥልቁ ተሃድሶ ወጣቱ፣ ሥራ አጥነትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ>> በሚል ከወረዳ እስከ ፌደራል ባሉት የወጣት አደረጃጀት መዋቅሮችና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተከታታይ ውይይት —...

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live