አዲስ አበባንና በዙሪያዋ ያሉ የሸዋ ዞኖችን ያካተተ አዲስ ክልል የመኖሩን አስፈላጊነት በተመለከተ ከዚህ በፊት አንዳንድ ጽሁፎችን ለንባብ ማብቃቴ ይታወቃል።ለደረሱኝ በርካታ የድጋፍና የማበረታቻ መልእክቶች ያለኝም ምስጋና ለማቅረብ እወዳለሁ። በርካታ ጸሃፊያንም የሸዋን ክልል አስፈላጊነት መጻፍና ግፊት ማድረግ መጀመራቸውም አስደሳች ነው።
ሆኖም ግን …