የመቐለ ከነማ ደጋፊዎች እየታሰሩ ነው !
የመቐለ ከነማ ደጋፊዎች እየታሰሩ ነው ! ÷÷÷÷÷÷÷ Amdom G/Slassie…. Arena …. የመቐለ ቡድን ደጋፊዎች በድህንነት እየታደኑ እየታሰሩ ነው። እስካሁን 61 ዋናዋና ደጋፊዎች ናቸው የተባሉ ወጣቶች ታስረዋል። የእስራቸው ምክንያት መቐለ ስቴድዮም ቡዱናቸው ለመቀበል በተዘጋጀው ስነስርዓት ላይ ኣባይ ወልዱ፣...
View Articleኦነግን በመቀላቀል ስልጠና ለመውሰድ አስበው ነበር የተባሉ ወጣቶች ተከሰሱ • ከተከሳሾቹ መካከል የ16 አመት ታዳጊ ይገኝበታል
ኦነግን በመቀላቀል ስልጠና ለመውሰድ አስበው ነበር የተባሉ ወጣቶች ተከሰሱ • ከተከሳሾቹ መካከል የ16 አመት ታዳጊ ይገኝበታል (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ኦነግን በመቀላቀል ወታደራዊና ፖሊቲካዊ ስልጠና ሊወስዱ አስበው ነበር በሚል በ5 ወጣቶች ላይ የሽብር ክስ መስርቷል፡፡ አቃቤ ህግ ተከሳሾቹ …
View Articleበጉጂና በአማሮ ነዋሪዎች መካከል ለተነሳው ግጭት ተጠያቂው የሕወሓት አገዛዝ መሆኑ ተገለፀ ።
በጉጂና በአማሮ ነዋሪዎች መካከል ለተነሳው ግጭት ተጠያቂው የሕወሓት አገዛዝ መሆኑ ተገለፀ ። Minilik Salsawi በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ የተነሳው ግጭት እጅግ አሳሳቢም መሆኑን በአከባቢው የሚኖሩ የመንግስት ሰራተኞች ይናገራሉ ። በምዕራብ ጉጂ ዞን በመንግስት ስራ ላይ …
View Article“በምኒልክ ዘመን የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ኦርሞን ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ትሰቅል ነበር (የወያኔ ካድሬ አምቦ)”።...
ሐምሌ 22 ቀን 2009 ዓ.ም. አዲሱ የወያኔ ፕሮፓጋንዳ “በምኒልክ ዘመን የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ኦርሞን ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ትሰቅል ነበር (የወያኔ ካድሬ አምቦ)”። ለሚለው መስፍን ፈይሳ ሮቢ የሰጠው መልስ – ( መደመጥ ያለበት)። መስፍን ፈይሳ ሮቢ ወያኔ ል 40 ዓመት ያካሄደውን …
View Articleወይንሸት ሞላ የይግባኝ ክስ ተመሰረተባት!!!
ወይንሸት ሞላ የይግባኝ ክስ ተመሰረተባት!!! (በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም በአንዋር መስጅድ በህዝበ ሙስሊሙ የተነሳውን ተቃውሞ አስተባብራለች፣ የቅስቀሳ ወረቀቶችን አሰራጭታለች በሚል ከሁለት ዓመት በኋላ የፌደራል ዓቃቢ ህግ ክስ መመስረቱና የፌደራል የመጀመሪያ...
View Articleየመላከ ብርሀን አድማሱ ጀምበሬና የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ አጽም ፍልሰት
የመላከ ብርሀን አድማሱ ጀምበሬና የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ አጽም ፍልሰት በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ፣ ከኢትዮጵያ ደበኛ ጠላቶች ስንቅና ትጥቅ እየቀላወጠ በህዝብ ደም ተረማምዶ የስልጣን ማማን የተቆናጠጠው ወያኔ በአገርና በሕዝብ ላይ እንዲሁም በቤተክርስቲያን ላይ የሚፈጽመውን...
View Articleበአዲስ አባባ የመጠጥ ዉሃ እና የኤሌክትሪክ ኅይል እጥረት ተከስቷል !
በአዲስ አባባ የመጠጥ ዉሃ እና የኤሌክትሪክ ኅይል እጥረት ተከስቷል ! — በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ከፍተኛ የሆነ የንፁህ መጠጥ ዉሃ እጥረት ተከስቷል። በከተማዋ ከሚያጋጥመዉ የመጠጥ ዉሃ መቆራረጥና መጥፋት ባሻገር የንጽህና ጉድለትም ሌላዉ አሳሳቢ ችግር ነው ።በከተማው ውስጥ የተፈጠረው የዉሃ እጥረት …
View Articleበማርያም ፀበል ሽፋን የኦነግን አላማ ስታራምዱ ነበር የተባሉ 31 ተከሳሾች ተበየነባቸው
በማርያም ፀበል ሽፋን የኦነግን አላማ ስታራምዱ ነበር የተባሉ 31 ተከሳሾች ተበየነባቸው (በጌታቸው ሺፈራው) የማርያም ፀበል እድርን በሽፋንነት በመጠቀም የኦነግ ወጣቶች ክንፍ የሆነውን ቄሮ ቢልሱማ በማደራጀት፣ አባላትን በመመልመል፣ የመሰብሰቢያ ቦታዎችን በመለየት እና በማዘጋጀት የኦነግን አላማ ስታራምዱ ነበር የተባሉ...
View Articleበኮሎኔል ደመቀ ላይ በሕይወት የሌሉ ሰዎች ምስክረነት ተጠርተዋል
በኮሎኔል ደመቀ ላይ በሕይወት የሌሉ ሰዎች ምስክረነት ተጠርተዋል፤ በምስክርነት ይቀርባሉ ከተባሉ ሰዎች መካከል እስካሁን ማቅረብ የተቻለው 13 ሰዎችን ብቻ ነው፡፡ Muluken Tesfaw ትናንት ሐምሌ 25 ቀን 2009 ዓም በዐማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጎንደር ቋሚ ምድብ ችሎት የፌደራል ፍርድ ቤትን ወክሎ …
View Articleአየር ኃይል ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ነበር የተባሉ ተከሳሾች ተበየነባቸው
አየር ኃይል ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ነበር የተባሉ ተከሳሾች ተበየነባቸው (በጌታቸው ሺፈራው) የቢፍቱ አየር ኃይል የጥበቃ ሁኔታ፣ የመኮንኖች ብዛት፣ የጦር ብዛት፣ የጦር መሳሪያ አይነት እና ሌሎች ጥናቶች በማድረግ አየር ኃይል ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ነበር የተባሉ ተከሰሾች በፀረ ሽብር አዋጁ አንቀፅ 4 …
View Articleጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ዳንኤል ሺበሺ፣ በድጋሚ ለብይን ተቀጠሩ! –የመምህር በቀለ ገርባ የዋስትና ጉዳይ ዛሬም መፍትሔ...
ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ዳንኤል ሺበሺ፣ በድጋሚ ለብይን ተቀጠሩ! — [ የመምህር በቀለ ገርባ የዋስትና ጉዳይ ዛሬም መፍትሔ ሳይሰጠው በድጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል ] ለ10 ወራት አገሪቱን በወታደራዊ ዕዝ እንድትመራ ያደረገው፣የዜጎች ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ሙሉ በሙሉ በሕግ የገደበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ …
View Articleበገጠር የሚኖረው የሸዋ ኦሮሞ ከከተሜው ጋር እድል ፈንታው የተጣበቀ ነው #ግርማ_ካሳ
አዲስ አበባንና በዙሪያዋ ያሉ የሸዋ ዞኖችን ያካተተ አዲስ ክልል የመኖሩን አስፈላጊነት በተመለከተ ከዚህ በፊት አንዳንድ ጽሁፎችን ለንባብ ማብቃቴ ይታወቃል።ለደረሱኝ በርካታ የድጋፍና የማበረታቻ መልእክቶች ያለኝም ምስጋና ለማቅረብ እወዳለሁ። በርካታ ጸሃፊያንም የሸዋን ክልል አስፈላጊነት መጻፍና ግፊት ማድረግ...
View Articleበህዝብ የሚወደዱ ሰላማዊ የሕዝብ መሪ እጆቻቸው በወያኔዎች ታስሮ #ግርማ_ካሳ
የአዉሮፓ ሕብረት ስብሰባ ያደርጋል። በስብሰባው የተለያዩ እንግዶች ይጋበዛሉ። ዶር ብርሃኑ ነጋ እና ዶር መራራ ጉዲና ከተጋባዦች መካከል ነበሩ። እንዳጋጣሚ ሆኖ ሁለቱም ለተጋባዦች በተዘጋጀ ቦታ ጎን ለጎን ይቀመጣሉ። ስብሰባው አለቀ፤ ስምንታት አለፉ። ዶር መራራ ወደ አገርራቸው ይመለሳሉ። “ከዶር ብርሃኑ ነጋ ጎን …
View Articleመቼም አንረሳችሁም!!! ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የነሐሴ 01 ቀን 2008 ዓ.ም ሰማዕታትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
መቼም አንረሳችሁም!!! ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የነሐሴ 01 ቀን 2008 ዓ.ም ሰማዕታትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ የአለፈው 2008 ዓ.ም ለኢትዮጵያውያን የመራራ ሀዘንና የጨለማ ዘመን ነበር፡፡ በባህር ዳር ከተማ ነሐሴ 01 ቀን 2008 ዓ.ም በኢትዮጵያ የማንነት፣የነፃነት፣የፍትህና የእኩልነት ጥያቄ መልስ...
View Articleለስኬት ክብርን፣ ለብቃት አድናቆትን መስጠት ይተናነቀናል! –ዮሃንስ ሰ
• የስነምግባር መርሆቻችን የኋሊት የዞሩ፣ በአፍጢማቸው የተደፋ ሆነዋል! • ባለብቃት አትሌቶችን ማሸማቀቅ፣ ባለሃብትን ማጣጣል፣ ዘፋኞችን በ‘ቦይኮት’ ማሰናከል ሃብት ፈጠራ፣ የሕይወት ስኬት መሆኑን አለማወቅ ወይስ መካድ? “አንድ ባለሃብት፣ ለሕዳሴ ግድብ ሚሊዮን ዶላር (ማለትም 24 ሚሊዮን ብር) ቢሰጥ፣ ይሄ… አንዲት...
View Articleጄኔራል ክንፈ ሊታሰሩ ይችላሉ የሚል ጭምጭምታ አይሏል!
[ከሪፖርተሮቻችንና ከተለያዩ ምንጮች ለዋዜማ ዋና አዘጋጅ ደርሰው እየተከታተልናቸው ያሉ ጥሬ መረጃዎችን እናጋራችሁ ] ጄኔራል ክንፈ ሊታሰሩ ይችላሉ የሚል ጭምጭምታ አይሏል! – ከረፈደ የተጀመረው የኢህአዴግ የፀረ-ሙስና ዘመቻ የሜቴኩን ጄኔራል ክንፈ ዳኜን ሊነካ ይችላል የሚል ጭምጭምታ ከሜቴክ ሠራተኞች ከራሳቸው...
View Articleየስነምግባር መርሆቻችን የኋሊት የዞሩ፣ በአፍጢማቸው የተደፋ ሆነዋል! ባለብቃት አትሌቶችን ማሸማቀቅ፣ ባለሃብትን ማጣጣል፣...
የስነምግባር መርሆቻችን የኋሊት የዞሩ፣ በአፍጢማቸው የተደፋ ሆነዋል! ባለብቃት አትሌቶችን ማሸማቀቅ፣ ባለሃብትን ማጣጣል፣ ዘፋኞችን በ‘ቦይኮት’ ማሰናከል…. የአገር ህመም ነው … ማለትም በብዙ ሰዎች ዘንድ የሚስተጋባና ተቀባይነት ያገኘ የታመመ የስነምግባር መርህ፣ በአገራችን ውስጥ ስር የሰደደ የዘመናት በሽታ ነው።...
View Articleየብአዴን ነገር ( ግዛው ለገሰ )
የብአዴን ነገር ( ግዛው ለገሰ ) የብአዴን መስራቾች አንድማን እንደሆኑ ለሚያውቅ ሰው ብአዴን የአማራ ብሄርተኛ ድርጅት አለመሆኑን ለማወቅ ቀላል ነው:: የዘር ስብጥሩን ስሌት ትተን የትግል መስመራቸውን ስናይ ቢያንስ ቢያንስ ኢትዮጵያ የብሔሮች እስር ቤት ናት የሚለው የዋለልኝ መኮንን የሞቅ ሞቅ …
View Articleእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ላይ ተጨማሪ የአቃቤ ህግ ምስክሮች ተሰሙ • በሀሰት ሊመሰከርባቸው እንደሚችል ስጋታቸውን ገልፀዋል
እነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ላይ ተጨማሪ የአቃቤ ህግ ምስክሮች ተሰሙ • በሀሰት ሊመሰከርባቸው እንደሚችል ስጋታቸውን ገልፀዋል (በጌታቸው ሺፈራው) የቂሊንጦ እስር ቤት እንዲቃጠል፣ ንብረት እንዲወድምና የሰው ህይወት እንዲጠፋ አድርጋችኋል በሚል የሽብር ክስ የቀረበባቸው እነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ዛሬ ነሃሴ …
View Articleህወሃት ደንብ አስከባሪዎችን የወታደር ልብስ እያለበሰ ወደ ተለያዩ ቦታች እያሰማራ መሆኑን ተገለጸ
ህወሃት ደንብ አስከባሪዎችን የወታደር ልብስ እያለበሰ ወደ ተለያዩ ቦታች እያሰማራ መሆኑን ተገለጸ ቢቢኤን ነሐሴ 01/2009 ህወሃት መራሹ መንግስት በህዝቡ እየደረሰበትን ያለውን ህዝባዊ ተቃውሞ በሀይል ለማስቆም ወታደሮቹን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል በማሰማራቱ በአሁን ወቅት የሀይል እጥረት ስላጋጠመው ደንብ እከባሪዎችን...
View Article