(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 23/2009) በኢትዮጵያ በወጭ ንግድ ዘርፍ ይገኛል ተብሎ የታቀደው የውጭ ምንዛሪ በየአመቱ እየቀነሰ መቀጠሉ ታወቀ።
ለዚህ አመት ይገኛል ተብሎ በእቅድ ከተቀመጠውም የ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ቅናሽ መታየቱንም የሀገሪቱ የንግድ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ሳይቋረጥ 11 በመቶ እያደገ …