Shinqur Liboch – Part 46 (Kana TV Drama)
Kana TV Amharic DramaOriginal title: Paramparça Produced by Endemol Shine TurkeyPremiered on Star TV on December 1, 2014.Genre: DramaWritten by Yıldız Tunç, Su Ersöz, Derem Çıray, Atilla Özel, and Ayça...
View ArticleAyer Bayer – Part 2 (Ethiopian Drama)
Full length Ethiopian drama Presented by Kaleb Film Production Starring Minyilu Haile, Surafel Tsegaye, Meron Shumye, Getachew Alefew, Yohannes Tegene, Meseret Gezahegn, Biniyam Bekele, Samson Bekele,...
View Articleቆይ እስቲ ብድሩን ማን ነው ሚከፍለው?
ቆይ እስቲ ብድሩን ማን ነው ሚከፍለው? ሲሳይ በዛብህ ባለፈው ሳምንት ራሽያ ቀደም ሲል የቀድመዋ ሶቬይት ህብረት ተበድራው የነበረውን ብድር ከፍላ ጨረሰች የሚል ዜና በአለም አቀፍ ሚዲያዎች ሲነገር ነበር፡፡ ምዕራብያኖች መቼም አያልፉም፡፡ ይሄን ዜና ላነበበ ኢትዮጵያዊ የአገሩ ሁኔታ የማያስጨንቀው የለም ፡፡ …
View ArticleYebekel Meneged – Part 19 (Kana TV Drama)
The drama follows the story of Rita (Débora Falabella), a sweet young woman who struggles to recover part of the life her ruthless gold digging stepmother, Carminha (Adriana Esteves), took from her...
View Articleይልቅስ ደስ የሚል ሁለት ነገር ልንገራችሁ !
ይልቅስ ደስ የሚል ሁለት ነገር ልንገራችሁ ! — አንደኛ ! በብላቴናው ቴዲ አፍሮ ላይ እየደረሰበት ያለው መንግሥታዊ ጫና ቀላል የሚባል አይደለም ፤ ሆኖም ግን እሱ እራሱ እንዲሁም የድምፃዊ ፕሮሞቶሮች እና አማካሪዎች በሚያደርጉት ከፍተኛ ጥራት ብዙ አስቸጋሪ ነገሮችን ተቋቋሞ ለማለፍ ጥረት …
View ArticleKal Kidan – Part 64 (Kana TV)
The drama is about Lee Nayeon who is made an orphan when chaebol heiress Park Yugyeong causes the death of her mother, Lee Yunae, in a traffic accident. Yunae and Yugyeong had been rivals in love for...
View ArticleYetekema Hiwot – Part 156 (Kana TV Drama)
The drama is about Bahar, a young girl who lives in Istanbul with her mother Nuran, her father Ilyas, and her sister Efsun. Due to her family being in a bad financial situation, Bahar must drop out of...
View ArticleShinqur Liboch – Part 47 (Kana TV Drama)
Kana TV Amharic DramaOriginal title: Paramparça Produced by Endemol Shine TurkeyPremiered on Star TV on December 1, 2014.Genre: DramaWritten by Yıldız Tunç, Su Ersöz, Derem Çıray, Atilla Özel, and Ayça...
View ArticleYebekel Meneged – Part 20 (Kana TV Drama)
The drama follows the story of Rita (Débora Falabella), a sweet young woman who struggles to recover part of the life her ruthless gold digging stepmother, Carminha (Adriana Esteves), took from her...
View ArticleWazema – Season 2 Part 44 (Ethiopian Drama)
Ethiopian drama - full length Presented by Lula Film and J TV Executive Producer: Bisrat Gemechu Starring: Efrem Tadesse, Abeba Mengistu, Rahel Girma, Meseret Mekonnen, Mahlet Robel, Muktar Ali,...
View Articleየሳዑዲ አረቢያ ግብር ኢትዮጵያዉያንን ጎዳ
መለስተኛ እና አነስተኛ ገቢ ያላቸዉ ኢትዮጵያዉያን ግብሩን መክፈል ሥላልቻሉ ገሚስ ቤተሰባቸዉን ወደ ኢትዮጵያ እየላኩ ነዉ…
View Articleፅንፈኝነት በማግሬብ ሐገራት
ቱኒዚያ ራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ የሚጠራውን እና ሌሎች አክራሪ ቡድኖችን የሚቀላቀሉ ዜጎችዋ ቁጥር ብዙ ነው። ሞሮኮም ከጥቂት ሳምንታት በፊት በባርሴሎና፣የደረሰውን የሽብር ጥቃት እንደምሳሌ ብንወስድ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል አብዛኞቹ ዝርያቸው ከሞሮኮ ነው። በማግሬብ ሀገራት ከእምነት ጋር የተያያዘ...
View Articleየፓሪሱ የአውሮጳ እና የአፍሪቃ መንግሥታት ጉባኤ እና ውጤቱ
የመሪዎቹን ውሳኔ መቀበላቸውን የዩ ኤን ኤች ሲ አር ሃላፊ ፊሊፖ ግራንዲ ገልጸው የስደተኞችን ቁጥር መቀነስ ብቻ አጠቃላዩን ችግር መፍታት እንደማይችል አስታውቀዋል። ከዚያ ይልቅ እቅዶቹ የስደተኞቹ መነሻ በሆኑ ሀገራት ዘላቂ ሰላም የሚሰፍንባቸው ማህበራዊ እና ኤኮኖሚያዊ እድገቶች እውን የሚሆኑባቸውን መንገዶችም...
View Articleበኢትዮጵያ በወጭ ንግድ ዘርፍ ይገኛል ተብሎ የታቀደው የውጭ ምንዛሪ በየአመቱ እየቀነሰ ነው
(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 23/2009) በኢትዮጵያ በወጭ ንግድ ዘርፍ ይገኛል ተብሎ የታቀደው የውጭ ምንዛሪ በየአመቱ እየቀነሰ መቀጠሉ ታወቀ። ለዚህ አመት ይገኛል ተብሎ በእቅድ ከተቀመጠውም የ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ቅናሽ መታየቱንም የሀገሪቱ የንግድ ሚኒስቴር አስታውቋል። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ሳይቋረጥ 11 በመቶ...
View Articleበጎንደር በኩል የሚገኝን አዋሳኝ የኢትዮጵያ ድንበር ለሱዳን ለ10 አመታት በውሰት ለመስጠት በድብቅ ከስምምነት መደረሱ ታወቀ
(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 23/2009) በሕወሃት/ኢህአዴግ የሚመራው መንግስት በጎንደር በኩል የሚገኝን አዋሳኝ የኢትዮጵያ ድንበር ለሱዳን ለ10 አመታት በውሰት ለመስጠት በድብቅ መስማማቱን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። ሱዳን ይገባኛል ብላ በተደጋጋሚ የምታነሳው የኢትዮጵያ ድንበር በውሰት ለ10 አመት ከተሰጠ በኋላ ስለመመለሱ...
View Articleበአዲስ አበባ ከተማ የውሃ ታሪፍ ላይ ጭማሪ ሊደረግ ነው
(ኢሳት ዜና –ነሐሴ 23/2009) በአዲስ አበባ ከተማ የውሃ ታሪፍ እንዲጨምር የአዲስ አበባ ምክር ቤት ወሰነ። በምግብ እህሎችና በተለያዩ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እየተመዘገበ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት በውሃ ላይ የታሪፍ ጭማሪ መደረጉ በከተማዋ ነዋሪ ላይ ተጽእኖ እንደሚኖረውም እየተገለጸ ይገኛል። የአዲስ …
View Articleበጣሊያን መዲና በኢትዮጵያውያንና በጣሊያን ፖሊስ መካከል በተፈጠረው ግጭት የተጎዳ ኢትዮጵያዊ የለም መባሉ በርካቶችን...
(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 23/2009) በጣሊያን መዲና በኢትዮጵያውያንና በጣሊያን ፖሊስ መካከል በተፈጠረው ግጭት የተጎዳ ኢትዮጵያዊ የለም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ በርካቶችን ማስቆጣቱ ታወቀ። በሮም የሚገኘው ኤምባሲው በቦታው ተገኝቼ ባደረኩት ማጣራት አራት ኢትዮጵያውያን ከህንፃው በሰላማዊ መንገድ ሲወጡ...
View Articleህወሃት አዲሱን አመት በተለየ መልኩ አከብራለሁ አለ
(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 24/2009) ለ25 አመታት ከኢትዮጵያዊነት ይልቅ አካባቢያዊ ስሜትን ሲያቀነቅን የነበረው ስልጣን ላይ ያለው ቡድን ምክንያቱ ግልጽ ባልሆነ መንገድ መጪውን የኢትዮጵያ አዲስ አመት ከወትሮው በተለየ አከብራለሁ ማለቱ ተሰማ። ከነሐሴ 24 እስከ ጳጉሜ 5/2009 በተዘረጋለት መርሃ ግብር መሰረት...
View Articleኢትዮጵያ የሚገባዉ ገንዘብ
ኢትዮጵያ ከምታገኘው የውጭ ምንዛሪ አንድ አራተኛው በውጭ አገራት የሚኖሩ ዜጎች የሚልኩት ነው። ይኸው ገንዘብ ከአገሪቱ አጠቃላይ የምርት መጠን ወደ 7% ድርሻ አለው። ኢትዮጵያውያኑ ገንዘባቸውን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ግን ሁሌም መደበኛውን/ሕጋዊውን መንገድ አይከተሉም። በዚህም ምክንያት የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ መጠን...
View Articleየመብረቅ አደጋ በኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ከሰኔ እስከ መስከረም በሚቆየው ዝናባማ ወቅት በተለያዩ አከባቢዎች መብረቅ መጣሉ የተለመደ ነው፡፡ በመብረቅ ስለደረሱ ጉዳቶች መስማትም እንግዳ ነገር አይደለም፡፡ በዚህ ዓመት በመብረቅ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር በተለይ በአፋር ክልል ከወትሮው ከፍ ማለቱን የአካባቢው ባለስልጣናት እና ነዋሪዎች...
View Article