በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ሠላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርሰዉ ግድያ፤ድብደባ እና ማሰቃየት እየተባባሰ መምጣቱ ተነገረ። ከሶማሌ ክልል ርዕሰ ከተማ ከጅግጅጋ እና ከተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች በክልሉ አሰቃቂ ግድያ እየተፈጸመ ነው ሲሉ ተናግረዋል። የሶማሌ ክልል በበኩሉ 50 ገደማ ሶማሌዎች አወዳይ ከተማ ዉስጥ…
↧