Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live

የጦር ጄኔራሎችን ጨምሮ ለ7 ወታደራዊ ባለሙያዎችና ለቀድሞ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የጀግንነት ሽልማት ተበረከተ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 3/2010)በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በከፍተኛ ቁጥር በተገኙበት የጀግኖች ምሽት ፕሮግራም ተካሄደ። በስነስርአቱም ሶስት የጦር ጄኔራሎችን ጨምሮ ለ7 ወታደራዊ ባለሙያዎችና ለቀድሞ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የጀግንነት ሽልማት ተበርክቷል።   በጀግኖች ምሽት ክብረ በአል ላይ...

View Article


የአስመራ ቢራ ለኤርትራውያን 

ኤርትራውያን በአገራቸው በሚመረተው ቢራ እና በአረቄ መሳዩ ዘቢብ አልኮል ኩራት ይሰማቸዋል። ሁለቱምን የሚያመርተው የአስመራ ቢራ ፋብሪካ በአገሪቱ ብቸኛው የአልኮል መጠጦች ጠማቂ ነው። የውሐ እና የውጭ ምንዛሪ እጥረት የሚፈትነው ፋብሪካ ወደ ውጭ የሚልካቸውን ምርቶች የማሳደግ ተስፋ አለው። …

View Article


የአደይ አበባ ባህርያት እና ጥቅሞቹ

መስከረም መጥባቱን ተከትሎ ብቅ የሚለው የአደይ አበባ ለብዙዎች የዘመን መለወጥ ምልክት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ አደይ አበባ ለምን በመስከረም አካባቢ ብቻ ይታያል? እውን በኢትዮጵያ ብቻ ነው የሚበቅለው? ከበዓል ማድመቂያ እና የቤት ማስዋቢያ በዘለለ ሌላ ጥቅም ይኖረው ይሆን?…

View Article

ለፅንፈኝነት የድህነት ሚና

ከሃይማኖት ይልቅ ድህነት አፍሪቃ ዉስጥ ወጣቶችን ወደ ጽንፈኝነት እንዲያጋድሉ እያደረገ እንደሚገኝ ተጠቆመ። ይህን ያመለከተዉ አዲሱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጥናት ዕድሎች ለጠበቡባቸዉ ወጣቶች መፍትሄ ካልተፈለገ ችግሩ ይበልጥ እየተባባሰ እንደሚሄድም አስጠንቅቋል።…

View Article

የኦሮሞ ህዝብ ላይ የዘመተው ማን ነው? (በጌታቸው ሺፈራው)

የኦሮሞ ህዝብ ላይ የዘመተው ማን ነው? (በጌታቸው ሺፈራው) በኦሮሚያና ሶማሊ ክልል አካባቢ “የሶማሊ ክልል ልዩ ሀይል” የሚባል ንፁሃን ኦሮሞዎች ላይ ሲዘምንት እንደሰነበተ ኦህዴድም በግልፅ መናገር ጀምሯል። አብዲ የሚባለው የሶማሊ ክልል ሹም ካለው ስብእና እና የትህነግ ወኪልነቱ አንፃር ኦሮሚያ ውስጥ የቀጠለው …

View Article


ህልውናውን በህዝቦች  ቅራኔ ላይ የገነባ ዘረኛ ቡድን – በያሬድ አውግቸው

በያሬድ አውግቸው በአሁኑ ወቅት የህወሃት  ዋነኛ  ስራ  በህዝቦች መካከል ቅራኔዎችን መፍጠር የሚመስልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። እንደ ጥሩ ምግባር ለቅራኔዎችም እቅድ ተዘጋጅቶና በጀት ተመድቦ  የህዝቦች ደም ሲፈስ ይታያል። ለዚህም የወቅቱ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ሃይልና የአጎራባች የኦሮሚያ ወረዳዎች ነዋሪዎች...

View Article

ESAT Daily News Amsterdam – September 14,2017

https://www.youtube.com/watch?v=hJKzk4RityA…

View Article

ከሶማሌ ክልል በርካቶች ተፈናቀሉ

በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ሠላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርሰዉ ግድያ፤ድብደባ እና ማሰቃየት እየተባባሰ መምጣቱ ተነገረ። ከሶማሌ ክልል ርዕሰ ከተማ ከጅግጅጋ እና ከተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች በክልሉ አሰቃቂ ግድያ እየተፈጸመ ነው ሲሉ ተናግረዋል። የሶማሌ ክልል በበኩሉ 50 ገደማ ሶማሌዎች አወዳይ ከተማ ዉስጥ…

View Article


ኦህዴድና ሶህዴፓ እርስ በርስ እየተወነጃጀሉ ነው

(ኢሳት ዜና–መስከረም 4/2010)ኦህዴድና ሶህዴፓ እርስ በርስ እየተወነጃጀሉ ነው። በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ሰሞኑን ከተከሰተውና ተባብሶ ከቀጠለው እልቂት ጋር ተያይዞ የሁለቱ ክልላዊ መንግስታት ቃል አቀባይ ቢሮዎች አንዱ ሌላኛውን ተጠያቂ የሚያደርግበት መግለጫ አውጥተዋል።   በአቶ አብዲ መሀመድ...

View Article


በኢትዮጵያ በክልሎች መካከል የተፈጠረው የወሰን ችግር የከፋ የሰብአዊ መብት ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል ሰብአዊ መብት...

(ኢሳት ዜና–መስከረም 4/2010) በኢትዮጵያ በክልሎች መካከል የተፈጠረውና እየቀጠለ ያለው የወሰን ችግር መዳረሻውን ለመተንበይ የሚያስቸግር የከፋ የሰብአዊ መብት ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል ሰብአዊ መብት ጉባኤ አሳሰበ። በአሁኑ ወቅት በአራት ክልሎችና አካባቢዎች ከወሰን ጋር በተያያዘ ችግር መከሰቱና ውጥረት መንገሱን...

View Article

የአማራና የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንቶች ጠገዴ ላይ ያሳለፉትን ውሳኔ ልሳነ ግፉአንና የጠለምት አማራ ማንነት ኮሚቴ በጋራ...

(ኢሳት ዜና–መስከረም 4/2010)የአማራና የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንቶች ጠገዴ ወረዳ ላይ ያሳለፉትን ውሳኔ ልሳነ ግፉአንና የጠለምት አማራ ማንነት ኮሚቴ በጋራ እንደሚቃወሙት አስታወቁ።   ሕወሃትና ተላላኪው ብአዴን በአዲሱ አመት ዋዜማ ለመላው የጎንደር ህዝብ የሰጡት ስጦታ ቢኖር ሰላምና አንድነቱን ሳይሆን አካሉ...

View Article

የአሜሪካ ብሔራዊ የደህንነት ኤጀንሲ የኢትዮጵያው አገዛዝ ዜጎቹን እንዲሰልል የቴክኖሎጂ እገዛና ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ተጋለጠ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 4/2010)የአሜሪካ ብሔራዊ የደህንነት ኤጀንሲ የኢትዮጵያው አገዛዝ ዜጎቹን እንዲሰልል የቴክኖሎጂ እገዛና ስልጠና እየሰጠ መሆኑን ኢንተርሴፕት የተባለ ተቋም አጋለጠ። ብሔራዊ የደህንነት ኤጀንሲው በኢትዮጵያ የስለላ መረብ እንዲዘረጋ ትልቅ እገዛ ማድረጉን መረጃዎቹን ያሰባሰበው ይሄው ተቋም ገልጿል።...

View Article

መጪው ዘመን አስፈሪነቱ ለትግሬ ነው!

መጪው ዘመን አስፈሪነቱ ለትግሬ ነው! ( ሙሉቀን ተስፋው ) ከአንድ ሳምንት በፊት ጳጉሜ 3 ቀን 2009 ዓም በወለንጭቴ ከተማ ገብረ መስቀል የተባለ ትግሬ ከባለቤቱ (ሚስቱ ኦሮሞ ነች) ጋር በዘር ምክንያት ተጣልተው ይለያያሉ፡፡ ሆኖም ገብረ መስቀል ከሚስቴ ጋር ያጣላኝ የቀድሞ ባለቤቴ …

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቪዥን ፕሮግራም ሊጀምር ነው

   · የቤተ ክህነት የብዙኃን መገናኛ ድርጅት: “ፕሮግራሙን አላውቀውም፤” አለ        · “የቤተ ክርስቲያኒቱን የቴሌቪዥን ጣቢያ መጠቀም ስላልቻልን ወደ ሌላ ሔድን”        · “እያስተማርን መጥተናል፤ እንቀጥላለን፤ልዩ ፈቃድ አይጠበቅብንም፤”        · “ቅዱስነታቸው፥ የራሳቸውን ፕሮግራም...

View Article

አዴሃን በጠገዴ ግጨው አካባቢ ለትግራይ ክልል የተሰጠው ቦታ የማያባራ የሕዝብ ግጭት ሊፈጥር እንደሚችል አስጠነቀቀ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 5/2010) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ/አዴሃን/ በጠገዴ ግጨው አካባቢ ለትግራይ ክልል በብአዴን ተላልፎ የተሰጠው ቦታ የማያባራ የሕዝብ ግጭት ሊፈጥር እንደሚችል አስጠነቀቀ። የትግራይና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች በቅርቡ ያደረጉት ስምምነት የሕዝብን ይሁንታ ያላካተተ በመሆኑ...

View Article


በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ የኢኮኖሚ እድገት አስመዝግቤያለሁ በሚል በሕዝብ ላይ የሚያደርሰውን በደል ለመሸፋፈን እየሞከረ...

(ኢሳት ዜና–መስከረም 5/2010)በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ የኢኮኖሚ እድገት አስመዝግቤያለሁ በሚል በሀገሪቱ ሕዝብ ላይ በአንድ ፈላጭ ቆራጭ የፓርቲ መዋቅር የሚያደርሰውን በደል ለመሸፋፈን እየሞከረ መሆኑን በአለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቀው ጸሃፊ ግራህም ፒብልስ ገለጸ። ጸሀፊው ጉዳዩን አስመልክቶ ባቀረበው ሃተታ...

View Article

የኬንያ ፍርድ ቤት 40 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ሲል ውሳኔ አሳለፈ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 15/2010) የኬንያ ፍርድ ቤት ወደ ሀገሪቱ በህገወጥ መንገድ ገብተዋል ያላቸው 40 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ሲል ውሳኔ አሳለፈ። ፍርድ ቤቱ ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሀገራቸው ከመመለሳቸው በፊትም የአንድ ወር እስራትና እያንዳንዳቸው 20 ሺ ሽልንግ እንዲቀጡም ወስኗል። አብዛኞቹ እድሜያቸው...

View Article


የቅማንት የሕዝበ ዉሳኔ እሁድ

በአማራ ክልል ለቅማንት ሕዝቦች ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ሕዝበ ዉሳኔ ለማካሄድ የድምፅ ሰጭዎች ምዝገባ ከነሐሴ 29 ቀን 2009 ዓም እስከ መስከረም 3 ቀን 2010 ድረስ መካሄዱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጭ ቦርድ መረጃ ያመለክታል።…

View Article

በአወዳይ የተገደሉ የሶማሌ ተወላጆች ቀብር ተፈጸመ

መስከረም 2 ቀን በአወዳይ ከተማ በነበረ ተቃውሞ እና ግጭት የተገደሉ የሶማሌ ክልል ተወላጆች የቀብር ስነ-ስርዓት ዛሬ በጅግጅጋ ተፈጽሟል፡፡ የሶማሌ ክልል ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የአንድ ሳምንት ሀዘን አውጇል፡፡…

View Article

የጀርመን የምርጫ ዘመቻ

የጀርመን አጠቃላይ ምርጫ በመጪው መስከረም 14 ይካሄዳል፡፡ በምርጫው እየተፎካከሩ የሚገኙ ፓርቲዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የምርጫ ቅስቀሳቸውን እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡ ባልደረባችን ማንተጋፍቶት ስለሺን ጨምሮ አምስት የዶይቼ ቬለ የአፍሪቃው ክፍል ጋዜጠኞች በተለያዩ ቦታዎች በመዘዋወር የምርጫ ዘመቻው ምን እንደሚመስል...

View Article
Browsing all 3885 articles
Browse latest View live