(ኢሳት ዜና–መስከረም 4/2010) በኢትዮጵያ በክልሎች መካከል የተፈጠረውና እየቀጠለ ያለው የወሰን ችግር መዳረሻውን ለመተንበይ የሚያስቸግር የከፋ የሰብአዊ መብት ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል ሰብአዊ መብት ጉባኤ አሳሰበ።
በአሁኑ ወቅት በአራት ክልሎችና አካባቢዎች ከወሰን ጋር በተያያዘ ችግር መከሰቱና ውጥረት መንገሱን ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።…