በ2008 ዓ.ም. ከደቡብ ሱዳን ድንበር የተሻገሩ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች አፍነው ከወሰዷቸው ሕጻናት መካከል 33ቱ ዛሬም አልተመለሱም። የክልሉ መንግሥት ርዕሰ-መሥተዳድር ታጣቂዎቹ አፍነው ከወሰዷቸው መካከል ወደ 100 ልጆች መመለሳቸውን ተናግረዋል። ክልሉ በጥቃቱ ቤተሰቦቻቸው የተገደሉባቸውን ልጆች ለማቋቋም ገቢ እያሰባሰበ ነው። …
↧