የድምጽ ቆጠራ ዉጤት ነገ ነው የሚነገረው ተባለ #ግርማ_ካሳ
የአማራ ኮሚኒኬንሽን ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን “ በሰሜን ጎንደር ዞን 8 ቀበሌዎች ዛሬ ሠላማዊነቱን ጠብቆ ከማለዳው12:00 ሰዓት ጀምሮ ሲካሄድ የዋለው የህዝበ ውሳኔ ምርጫ 12:00 ሰዓት ማታ መጠናቀቁ ይፋ ተደርጓል፡፡ ጊዚያዊ የድምጽ ቆጠራው ውጤት ነገ ማለዳ 1:00 ሰዓት በቀበሌ ደረጃ …
View Articleሶማሌው ፣ኦሮሞው፣ ሁሉም እኩል የሆኑባቸው አስተዳደሮች ያስፈልጋሉ #ግርማ_ካሳ
በቀድሞ የኤታ ማጆር ሹም ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ ስም በተከፈተ የትዊተር አክዉንት ፣ ጀነራሉ የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል ፕሬዘዳንቶች ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ፣ ጠቅላይ ሚኒስተር ሃይለማሪያም ደሳለኝም ጣልቃ እንዲገቡ መጠየቃቸው ይገልጻል ። የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮም እንደዘገበው ዛሬ አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ...
View Articleበዛሬ ህዝብ ዉሳኔ በሁሉም ቀበሌዎች ህዝቡ ከጎንደር ጋር መቀጠሉን ወሰነ #ግርማ_ካሳ
የቅማንት ማህበረሰብ አብዝኛው አማርኛ ተናጋሪ ነው። ከሌላው ማህበረሰብ ጋር ለዘመናት ተዋልዶ፣ ተፋቅሮ የኖረ፣ ራሱን ጎንደሬ ብሎ የሚጠራ በምንም መስፍርትና ሚዛን አማራው ከሚባለው ማህበረሰብ ጋር የማይለያይ ማህበረሰብ ነው። ሆኖም ወገን ከወገን፣ ሕዝብ ከህዝብ መከፋፈል ስራዉና ባህሪው የሆነው ህወሃት፣ በሚቆጣጠረው...
View Articleየአራማጅነት ሀሁ…
‘አክቲቪዝም’ በአማርኛ ቁርጥ ትርጉም አልተገኘለትም። እንዲሁ በየዐውዱ "የለውጥ አራማጅነት"፣ "የመብቶች አቀንቃኝነት"፣ ወዘተ… ነው የሚባለው። የእንግሊዝኛ ቃሉን ግርድፍ ትርጉም ከወሰድን "ንቁ ተሳታፊ" ከሚለው የሰፋ ትርጉም የለውም። በኢትዮጵያ ቃሉ በተደጋጋሚ መደመጥ የጀመረውና ራሳቸውን ‘አክቲቪስት’ ብለው...
View Articleየዓለም መሪዎች በሰላም ማከበር ተልዕኮዎች ማሻሻያ ላይ ይመክራሉ
የዓለም መሪዎች በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም ማስከበር ተልዕኮ ማሻሻያዎች ላይ ይመክራሉ። በምክክሩ ጠቅላይ ሚኒሥትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ሙሳ ፋቂ ማህማት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ይታደማሉ።…
View Articleስፖርት፣ መስከረም ስምንት፣ 2010 ዓም
በዛሬው የስፖርት ዝግጅት የዓለም ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ማጣሪያ ግጥሚያ፣ አትሌቲክስ፣ ፓሪስ የ2024 ዓም የኦሎምፒክስ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ መመረጧ፣ ቡንድስሊጋ እና ፕረምየር ሊግ፣ እንዲሁም፣ የመኪና እሽቅድምድም ተካተዋል።…
View Articleየቅማንት ህዝበ ውሳኔ ውጤት በየምርጫ ጣቢያው እየተገለፀ ነው
በ8 ቀበሌዎች ነዋሪ የሆኑ የአማራም የቅማንትም ህዝቦች ናቸው ድምጽ የሰጡት ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንደሚለው ከ 23 ሺህ 283 ተመዝጋቢዎች መካከል 20 ሺህ 824ቱ ድምጻቸውን ሰጥተዋል…
View Articleበኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሰው ግጭት እስካሁን ከ50 ሺ በላይ ሰዎች ተፈናቀሉ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 8/2010) በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሰው ግጭት እስካሁን ከ50 ሺ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ። በሁለቱም ክልሎች አካባቢዎች በነበረው ግጭት የሞቱት ሰዎች ልክ በውል ባይታወቅም በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንደሞቱ ግን ግምቶች አሉ። እየተባባሰ በሄደው ግጭት ሳቢያ...
View Articleቴዲ አፍሮ የኢሳት የ2009 የአመቱ ምርጥ ሰው በሚል ተመረጠ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 8/2010) ዝነኛው የሙዚቃ ሰው ቴዲ አፍሮ በከፍተኛ ድምጽ የኢሳት የ2009 የአመቱ ምርጥ ሰው በሚል ተመረጠ። በኢሳት የ2010 የአዲስ አመት ፕሮግራም ላይ በተካሄደው ስነስርአት የኢሳት የሙሉጌታ ሉሌ መታሰቢያ የአመቱ ምርጥ ሰው ሽልማት ለድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ በኪነጥበብ …
View Articleየኢትዮጵያን የሰብአዊ መብት ሁኔታ የሚመለከተውን ረቂቅ የአሜሪካ ምክር ቤት እንዲያጸድቀው ተጠየቀ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 8/2010) በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ ምክር ቤት አባላት ያረቀቁትንና የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብት ሁኔታ የሚመለከተውን ረቂቅ የአሜሪካ ምክር ቤት እንዲያጸድቀው ጠየቁ። አሜሪካ በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን እልቂት በገንዘብ መደገፍዋን እንድታቆም ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ...
View Articleቢቢሲ በኢትዮጵያ በ3 ቋንቋዎች አገልግሎት መስጠት ጀመረ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 8/2010)የብሪታኒያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን/ቢቢሲ/የሚዲያ አፈና ባለባቸው ሀገራት በጀመረው የማስፋፊያ ፕሮግራም መሰረት በኢትዮጵያ በ3 ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ፣ በኦሮምኛና በትግርኛ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። የኢትዮጵያና የኤርትራ አድማጮችን ኢላማ ያደረገው የቢቢሲ ፕሮግራም አገልግሎት...
View Articleበርካታ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን የሚጋሩት አስደናቂ የኤርትራው ወጣት የስደት ጉዞ!
ሽሻይ ተስፋዓለም ከኤርትራ ተነስቶ 5 ሃገራትን፤ ባህርና በረሃውን በእግሩ፣ በመኪናና በመናኛ ጀልባ አቆራርጦ በሁለት ዓመት ውስጥ ጀርምን ደርሷል። ይህ ''ካለሁበት'' የተሰኘው የመጀመሪያው ጥንቅራችን ነው። በየሳምንቱ በዓለም ዙሪያ ወደሚገኙ ባለታሪኮቻችን ይወስዳችኋል።…
View Article“ሕዝብከወሰነምበኋላመልሶግጭትሲከሰትእየተስተዋለነው።”– BBC Amharic
ባለፉት 26 ዓመታት ውስጥ ቁጥራቸው ትንሽ የማይባል ሕዝበ-ውሳኔዎች በኢትዮጵያ ተካሂደዋል። ለነዚህም የማንነት ጥያቄ፣ የአስተዳደርና የድንበር ጉዳዮች ዋነኛ የሕዘበ-ውሳኔዎቹ መነሻ ጥያቄዎች ነበሩ። አሁንም በአንዳድ የሀገሪቱ ክፍሎች ሕዝበ-ውሳኔ ለማካሄድ የሚጠይቁ ክፍሎች አሉ።…
View Articleለከባድ አውሎ ነፋሶች ማነው ስም የሚያወጣው?
ስለከባድ አውሎ ነፋሶች ብዙ ጊዜ ዜና ላይ ይነገራል፤ ነገር ግን ለምን ስም እንደሚሰጣቸውና ስያሜው እንዴት እንደሚወሰን ጠይቀዉ ያውቃሉ?…
View Articleበኢትዮጵያ በየቦታው እየተከሰቱ ያሉ ችግሮችና የተከተለው ቀውስ ምክንያቱ ሕወሃት በመሆኑ ሊወገድ ይገባል ተባለ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 9/2010) በኢትዮጵያ በየቦታው እየተከሰቱ ያሉ ችግሮችና የተከተለው ቀውስ ምክንያቱ ሕወሃት በመሆኑ ይህን ቡድን ከማስወገድ ውጭ መፍትሄ እንደማይኖር አርበኞች ግንቦት 7 አስታወቀ። የሕወሃት የስልጣን ዘመን እያበቃ ባለበት በአሁኑ ወቅት በኦህዴድና ብአዴን ውስጥ ያሉ እውነታውን የተገነዘቡ ወገኖች...
View Articleጋምቤላ ዛሬም ልጆቿን እየጠበቀች ነው
በ2008 ዓ.ም. ከደቡብ ሱዳን ድንበር የተሻገሩ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች አፍነው ከወሰዷቸው ሕጻናት መካከል 33ቱ ዛሬም አልተመለሱም። የክልሉ መንግሥት ርዕሰ-መሥተዳድር ታጣቂዎቹ አፍነው ከወሰዷቸው መካከል ወደ 100 ልጆች መመለሳቸውን ተናግረዋል። ክልሉ በጥቃቱ ቤተሰቦቻቸው የተገደሉባቸውን ልጆች ለማቋቋም ገቢ...
View Articleየናፍታ መኪናዎች ዕጣ ፈንታ
የተለያዩ የአውሮጳ ሃገራት የናፍታ መኪናዎች ወደዋና ከተሞቻቸዉ እንዳይገቡ በይፋ ለማወጅ የጊዜ ገደብ ቆርጠዋል። የበርካታ ተሽከርካሪዎች ፋብሪካዎች ባለቤት የሆነችዉ ጀርመንም ይህንኑ ርምጃ ለመውሰድ ዳርዳር እያለች ነዉ። ዋና አላማዉ የከባቢ አየር ብክለትን መቀነስ መሆኑ የሚነገርለት ይህ ዉሳኔ ግን በቀላሉ ተግባራዊ...
View Articleየምርጫ ሰሞን ትዝብት በጀርመን ከተሞች
የጀርመን አጠቃላይ ምርጫ ሊከናወን ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩታል። ቅድመ-ምርጫ ሒደቱን ለመታዘብ ባልደረባችን ማንተጋፍቶት ስለሺን ጨምሮ 5 የዶይቸቬለ የአፍሪቃው ክፍል ጋዜጠኞች ወደ በርሊንና አካባቢዋ አቅንተው ነበር። ጉዟቸው እስከ ፖላንድ የድንበር ከተማ በመዝለቅ አነስተና መንደሮችንና ከተሞችን ያካተተ ነበር።…
View Articleበአዲስ አበባ የመብራትና የውሃ ችግር መባባሱ ተገለጸ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 9/2010)በአዲስ አበባ የመብራትና የውሃ ችግር መባባሱ ተገለጸ። በአብዛኛው የከተማዋ አካባቢዎች ውሃ ከጠፋ ቀናት መቆጠራቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። ከፍተኛ የሆነ የመብራት መቆራረጥ መኖሩ ደግሞ ነዋሪዎቹን ለከፋ ችግር መዳረጉን ለማወቅ ተችሏል። ከእነዚህ በተጨማሪ የነዳጅና የስኳር እጥረትም...
View Article