በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ አዲስ ውጥረት ተቀሰቀሰ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 9/2010) በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ አዲስ ውጥረት መቀስቀሱ ተሰማ። ባለፈው ዕሁድ የተሰጠውን ህዝበውሳኔ ተከትሎ የተቀሰቀሰው ውጥረት እስከአሁን የአራት ሰዎችን ህይወት ማጥፋቱ ተሰምቷል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው የመንግስት ሰራዊትም ወደ አካባቢው መግባቱ ታውቋል። ያለህዝብ ይሁንታ ቀደም...
View Articleአጽማቸውን የፈለሰው መላከ ብርሃን አድማሱ ከአምስቱ ዘመን ተጋድሎ በኋላ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
የአዘጋጁ ማስገንዘቢያ ኢትዮጵያ በቀደምት ታሪኳ ለሐይማኖታቸውና ለዳር ድንበራቸው ቀናዒ የነበሩና “አንቱ” የተባሉ የሐይማኖት አባቶች አፍርታ የምታውቅ ቢሆንም፤ በአሁኑ ጊዜ ግን የቤተክርስቲያንን አግልግሎት እንደ አንድ የሥራ መስክ በመቁጠር እምነቱ፣ሥነ ምግባሩና ንጽህናው ሳይኖራቸው አውደ ምሕረት ያጨናነቁ እጅግ...
View Articleበኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ የፌዴራል የፀጥታ ኃይሎች ተሰማርተዋል
በዳዊት እንደሻው ለበርካቶች ሕይወት መጥፋትና በአሥር ሺዎች ለሚቆጠሩ ከቀዬአቸው መፈናቀል ምክንያት የሆነው በኦሮሚያና ሶማሌ አጎራባች ክልሎች የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋት፣ የፌዴራል መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ ተሰማርተዋል፡፡ ጥብቅ አካባቢዎች አልፎ የሚመጣ ማንኛውም የታጠቀ አካል ትጥቅ...
View Articleየባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ኃላፊዎች የተጠረጠሩበት ጉዳት ከግማሽ ቢሊዮን ብር በለጠ
ኢትዮጵያ በባህር ትራንስፖርት ዘርፍ የምታገኘውን ገቢና ወጪ በአግባቡ መጠቀም ሲገባቸው ኃላፊነታቸውን ያላግባብ በመጠቀም፣ በሕዝብና በመንግሥት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል ተብለው ተጠርጥረው በምርመራ ላይ የሚገኙት የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ኃላፊዎች፣ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት...
View Articleበአማራና በቅማንት ማኅበረሰብ በሕዝበ ውሳኔ ወቅት መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር
የአማራና የቅማንት ማኅበረሰብ ተቀላቅሎ የሚኖርባቸውን ቀበሌዎች ለመለየት በጭልጋ ወረዳ የምትገኘውና ኳቤር ሎምየ ተብላ በምትጠራው ቀበሌ እሑድ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በተደረገው ሕዝበ ውሳኔ፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር፡፡ ከጎንደር ከተማ 140 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውና...
View Articleበአዲስ አበባ የመብራትና የውሃ ችግር መባባሱ ተገለጸ።
(ኢሳት ዜና) በአዲስ አበባ የመብራትና የውሃ ችግር መባባሱ ተገለጸ። በአብዛኛው የከተማዋ አካባቢዎች ውሃ ከጠፋ ቀናት መቆጠራቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። ከፍተኛ የሆነ የመብራት መቆራረጥ መኖሩ ደግሞ ነዋሪዎቹን ለከፋ ችግር መዳረጉን ለማወቅ ተችሏል። ከእነዚህ በተጨማሪ የነዳጅና የስኳር እጥረትም በከተማዋ በመከሰቱ...
View Articleየኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት መግለጫ
ተቃዋሚዎች ነፃ የሚባለው የኬንያ የምርጫ እና የድንበር ኮሚሽን ኮምፕዩተር ተጠልፏል የሚል ክስ ካቀረቡ በኋላ ኮሚሽኑ ኮምፕዩተሩን ክፍት እንዲያደርግ የተሰጠውን ትዕዛዝ ሳያከብር መቅረቱን የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ አስታውቀዋል። እንደ ፍርድ ቤቱ ኮሚሽኑ የሚደብቀው ነገር ባይኖር ኖሮ ኮምፕዩተሩን ክፍት ያደርግ ነበር…
View Articleየቴሌኮም መሳሪያዎች ምዝገባ
የኢትዮጵያ መንግሥት ከአንድ አመት በኋላ «ጥራታቸውን ያልጠበቁ» የሚላቸዉን የተንቀሳቃሽ ስልኮች ከአገልግሎት ውጪ ሊያደርግ መዘጋጀቱን አስታውቋል። እርምጃው በኢትዮጵያ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ለሚገጣጥሙ ኩባንያዎች እና አስመጪዎች በጎ ዜና ቢሆንም በደንበኞች ላይ ጫና ሊያሳድር ይችላል የሚል ሥጋት ማሳደሩ አልቀረም። …
View Articleበአፍሪቃ እና በምዕራቡ ዓለም የጤና አገልግሎት ሽፋን
በኢትዮጵያ፤በኬንያ እና ታንዛኒያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ ማምጣት የጤና አገልግሎት ለውጥ ማምጣት የማይታሰብ ነው ተባለ…
View Articleተላልፈው የተሰጡት የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጭ ግንባር ከፍተኛ አመራርን በተመለከተ የሶማሊያ ፓርላማ መርማሪ ቡድን አቋቋመ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 10/2010) ሶማሊያ ውስጥ ታፍነው ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው የተሰጡት የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጭ ግንባር ከፍተኛ አመራርን በተመለከተ የሶማሊያ ፓርላማ መርማሪ ቡድን አቋቋመ። ድርጊቱ የተፈጸመው የብዙዎቹ የሶማሊያ ፓርላማ አባላት ለሃይማኖታዊ ጉዳይ ሳውዲ አረቢያ በነበሩበት ወቅት እንደሆነም...
View Articleማሪያ አውሎ-ንፋስ የፖርቶ ሪኮን የኤሌትሪክ ሃይል ሙሉ በሙሉ አቋርጧል
የ3.5 ሚሊዮን ህዝብ መኖሪያ የሆነችው ደሴት የኤሌትሪክ ሃይል ሙሉ በሙሉ ተቋርጦባታል…
View Articleየኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ግጭት፡ በጭናክሰን ባለፉት ሦስት ቀናት የ22 ሰዎች ህይወት አልፏል
ባሳለፍነው እሁድ የሁለቱ ክልል ፕሬዝዳናቶች ስላም እንዲሰፍን እንሰራለን ካሉ በኋላ በምሥራቅ ሐረርጌ ጭናክሰን በተፈፀመ ጥቃት የ22 ሰዎች ህይወት አልፏል።…
View Articleየኬኒያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ተራዘመ
ባለፈው ነሃሴ ተደርጎ ውዝገብን ያስከተለው የኬኒያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እንዲካሄድ ተወስኖ ነበር። ነገር ግን የምርጫ ኮሚሽኑ ለመዘጋጀት በቂ ጊዜ አላገኘሁም በሚል እንዲራዘም አድርጓል።…
View Articleየኦሮሞ ተወላጆች ከሶማሌ ክልል መፈናቀላቸው ቀጥሏል
ዶቼቬለ ያነጋገራቸው አንድ የጭንሀክሰን ነዋሪ እንደሚሉት ከተለያዩ የሶማሌ ክልል አካባቢዎች ጭንሀክሰን ተጠልለው የነበሩ የኦሮሞ ተወላጆች በሙሉ ከዚያ እንዲወጡ ተደርጓል። ከመካከላቸው ከሶማሌላንድዋ ከተማ ከሐርጌሳ የተባረሩም ይገኙበታል።…
View Articleሶሻል ዴሞክራቱ እጩ መራሄ መንግሥት ማርቲን ሹልትስ
በየካቲት እና በመጋቢት 2017 በተካሄዱ የህዝብ አስተያየት መመዘኛዎች ሹልትስ ሜርክልን በልጠው ተወዳጅ ፖለቲከኛ ተባሉ። ያኔ የመራሄ መንግሥት ቀጥተኛ ምርጫ ተካሂዶ ቢሆን ኖሮ ሹልትስ ያሸንፉ ነበር ተብሏል።…
View Articleበኬንያ ጥገኝነት የጠየቁ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ትዕዛዝ በርካታ ስቃይና በደል እየደረሰባቸው መሆኑ ታወቀ
The post በኬንያ ጥገኝነት የጠየቁ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ትዕዛዝ በርካታ ስቃይና በደል እየደረሰባቸው መሆኑ ታወቀ appeared first on ESAT Amharic.…
View Article