(ኢሳት ዜና–መስከረም 19/2010) በአሜሪካን ኮንግረስ ለውሳኔ የቀረበው ኤች አር 128 እንዲጸድቅ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሳይዘናጉ ጥረታቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ።
በአውሮፓና በሌሎች ክፍለ አለማት የሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ድጋፋቸውን እየሰጡ[...]
↧