ኤች አር 128 እንዲጸድቅ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሳይዘናጉ ጥረታቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 19/2010) በአሜሪካን ኮንግረስ ለውሳኔ የቀረበው ኤች አር 128 እንዲጸድቅ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሳይዘናጉ ጥረታቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ። በአውሮፓና በሌሎች ክፍለ አለማት የሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ድጋፋቸውን እየሰጡ[...]
View Articleየእምቦጭ አረም ለማስወገድ የሚያስችል ገንዘብ ለማሰባሰብ የተዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር ስታዲየም እንዳይካሄድ ታገደ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 19/2010) በጣና ሃይቅ ላይ የተስፋፋውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ የሚያስችል ገንዘብ ለማሰባሰብ የተዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር ስታዲየም እንዳይካሄድ ታገደ። ውድድሩ በጠባብ ስታዲየም እንዲካሄድ የተወሰነ ሲሆን ወሳኔውም በኳስ ሜዳው[...]
View Articleበሚስጢር የተያዘው ኩዴታ – አባጨብሳ ከአዳማ
(አባጨብሳ ከአዳማ) የአማራ ተጋድሎ እና የኦሮሞ አብዮት በፈጠረው ምቹ ሁኔታ ኦሮሚያ አዲስ አመራር አግኝታለች። በባለፈው ክረምት በህውሃት ላይ የደረሰውን ድንጋጤ እና መዳከም ተጠቅሞ አመራሩን የጨበጠው የአባዱላ ቡድን አንድ አመት ሊሞላው[...]
View Articleዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና ስፓኒሽ ላሊጋ ጨዋታዎችን መርሃግብር ይመልከቱ
English Premier League’s and Spanish La Liga’s week 7 Fixtures – 2017/18[...]
View Articleእውን የትግራይ ህዝብ በህውሓት ትግል ተጠቃሚ ነው ?? !! (ናትናኤል አስመላሽ )
እውን የትግራይ ህዝብ በህውሓት ትግል ተጠቃሚ ነው ?? !! (ናትናኤል አስመላሽ ) በህውሃት ትግል ሁሉም የትግራይ ህዝብ ተጠቃሚ አድርጎ የሚያይ ኢትዮጲያዊ የሌላ ቢሄር ተወላጅ ብዙ ነው። አንዳንዶቹ የትግራይን ህዝብ እንደ[...]
View Articleለእስካሁን ድካማቹ ምስጋና ይገባችኋል !!
ለእስካሁን ድካማቹ ምስጋና ይገባችኋል !! – “ውጤቱ እንደሚጠበቀው ባይሆን እንኳንህ፤የእስካሁን የአብሮነት ጉዞ እና ጽናት ለነገ ሥራ ብርታት እና ተምሳሌት ስለሚሆን ይሄም ሌላኛው ድል ነው !” አዎ ! እንዲህም መልካም የሆነውን[...]
View Articleበስኳር ኮርፖሬሽን ላይ ከ96.9 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ የቀድሞ ኃላፊዎች ተከሰሱ
ባቱ ኮንስትራክሽንና የማነ ግርማይ ጠቅላላ ተቋራጭ ያላግባብ ጥቅም ማግኘታቸው ተገልጿል በኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን በተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ በተለያዩ ጊዜያት ሥራ አስኪያጅና በተለያዩ የኃላፊነት ደረጃ ላይ የነበሩ ዘጠኝ ተከሳሾች፣ ከባለሀብቶች ጋር በመመሳጠርና[...]
View Articleየአማራጭ የኖቤል ተሸላሚዋ ኢትዮጵያዊት
የአካል ጉዳተኞችን ሁኔታ ለማሻሻል፣ የሴቶች እና ልጃገረዶችን መብት ለማስከበር፣ አካል ጉዳተኞችን በትምህርቱ እና በሌላውም ዘርፍ የማያገል አካታች ሥርዓት ለመፍጠር ያደረጉት ያልተቆጠበ ጥረታቸው ለራይት ላይቭሊሁድ አዋርድ አብቅቷቸዋል፣ ወይዘሮ የትነበርሽ ንጉሤ።[...]
View Articleበኢሬቻ ዋዜማ ቢሾፍቱ ሥጋት ተጭኗታል
ዓመታዊውን የኢሬቻ በዓል ለማክበር በዝግጅት ላይ የምትገኘው ቢሾፍቱ ሥጋት እንዳንዣበበባት የከተማዋ ነዋሪዎች እና የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ ገለጡ። ነገ ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል አምቦ እና ጅማን ጨምሮ ከተለያዩ አካባቢዎች እንግዶች ወደ ቢሾፍቱ[...]
View Articleየኢሬቻ በዓል ተቃውሞ ቢሰማበትም በሰላም ተጠናቀቀ
በርካታ ሕዝብ ታድሞበት በተከበረው የኢሬቻ በዓል ላይ መንግሥትን የሚያወግዙ ሙዚቃዎች እና መፈክሮች ቢሰሙም በዓሉ በሰላም ተጠናቋል።[...]
View Articleየኢሬቻ በዓል በሰላም ተከበረ
የኢሬቻ በዓል ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ በሆራ አርሰዲ ሀይቅ በሰላም ተከብሯል። ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ክብረ በዓል ወቅት በደረሰ አደጋ በርካቶች መሞታቸውን ተከትሎ በከተማይቱ ስጋት አንዣብቦ ነበር። በዓሉን በስፍራው የተከታተለው ዘጋቢያችን ዮሐንስ[...]
View Articleበተቃውሞዎች የተሞላው የኢሬቻ በዓል አከባበር በሰላም ተጠናቀቀ
ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ የተከበረው የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በተቃውሞ መፈክሮች ታጅቦ በሰላም ተጠናቀቀ፡፡ በዓሉን ለማክበር ከሌሊቱ አሥር ሰዓት ጀምረው በሆራ ሐይቅ ዙሪያ የተሰበሰቡት የበዓሉ ታዳሚዎች የተለያዩ ባንዲራዎችን...
View Articleባርሴሎና ከላስ ፓልማስ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታም ላልታወቀ ጊዜ ተዛውሯል
የስፔን ፖሊስ የካታሎንያን ሕዝበ-ውሳኔ ለማስቆም በወሰደው እርምጃ በትንሹ 337 ሰዎች መጎዳታቸው ተሰምቷል። ፖሊስ ካታሎንያውያን ወደ ምርጫ ጣቢያ እንዳይሄዱ እያገደ እንዳለም ታውቋል።[...]
View Articleየኢሬቻ በዓል ተሳታፊዎች መንግስትን ተቃወሙ
ዓመታዊው የኢሬቻ በዓል ዛሬ ከአዲስ አበባ አቅራቢያ በምትገኘው ቢሾፍቱ በድምቀት ሲከበር ወጣቶች በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ተቃውሞዎችን አሰሙ፡፡ በሆራ አርሰዲ ሀይቅ የተሰበሰቡ ወጣቶች መፈክሮች እና ዘፈኖችን በከፍተኛ ድምጽ ሲያሰሙ ተደምጠዋል። በስፍራው[...]
View Articleየኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከእስር ተለቀቁ
ዓቃቤ ሕግ በመንግሥት ላይ ጉዳት በማድረስ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ተጠርጥረው የታሰሩትን አቶ ሳምሶን ወንድሙንና አቶ በቀለ ባልቻን ከእስር ለቀቀ፡፡ ዓቃቤ ሕግ ግን ፍርድ ቤቱን ሳያስፈቅድ ግለሰቦቹን በመልቀቁ፣ ፍርድ ቤቱ ድርጊቱን[...]
View Articleበላስ ቬጋስ አንድ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ ከ50 በላይ ሰዎች ሞተዋል።
በላስ ቬጋስ አንድ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ ከ50 በላይ ሰዎች ሞተዋል።[...]
View Articleስፖርት መስከረም 22 ቀን 2010 ዓ.ም.
በሚቀጥለው ዓመት የሚካሄደውን የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ኢትዮጵያ ማመልከቻ ማስገባቷን ካፍ አስታወቀ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ጁነዲ ባሻ ግን “ለካፍ ደብዳቤ አልፃፍንም” ሲሉ አስተባብለዋል።[...]
View Articleበአሜሪካ ላስቬጋስ አንድ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ 58 ያህል ሰዎች ተገደሉ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 22/2010)በአሜሪካ ላስቬጋስ አንድ የ64 አመት ግለሰብ የሙዚቃ ትዕይንት ይከታተሉ በነበሩ ሰዎች ላይ በከፈተው የተኩስ ሩምታ 58 ያህል ሰዎች መግደሉ ተሰማ። ግለሰቡ ካረፈበት ሆቴል 32ኛ ፎቅ ላይ በመሆን ለሙዚቃ[...]
View Article