ዓቃቤ ሕግ በመንግሥት ላይ ጉዳት በማድረስ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ተጠርጥረው የታሰሩትን አቶ ሳምሶን ወንድሙንና አቶ በቀለ ባልቻን ከእስር ለቀቀ፡፡ ዓቃቤ ሕግ ግን ፍርድ ቤቱን ሳያስፈቅድ ግለሰቦቹን በመልቀቁ፣ ፍርድ ቤቱ ድርጊቱን[...]
↧