ዓመታዊውን የኢሬቻ በዓል ለማክበር በዝግጅት ላይ የምትገኘው ቢሾፍቱ ሥጋት እንዳንዣበበባት የከተማዋ ነዋሪዎች እና የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ ገለጡ። ነገ ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል አምቦ እና ጅማን ጨምሮ ከተለያዩ አካባቢዎች እንግዶች ወደ ቢሾፍቱ[...]
↧