ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ የተከበረው የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በተቃውሞ መፈክሮች ታጅቦ በሰላም ተጠናቀቀ፡፡
በዓሉን ለማክበር ከሌሊቱ አሥር ሰዓት ጀምረው በሆራ ሐይቅ ዙሪያ የተሰበሰቡት የበዓሉ ታዳሚዎች የተለያዩ ባንዲራዎችን ሲሰቅሉና መንግሥትን [...]
↧