በሚቀጥለው ዓመት የሚካሄደውን የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ኢትዮጵያ ማመልከቻ ማስገባቷን ካፍ አስታወቀ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ጁነዲ ባሻ ግን “ለካፍ ደብዳቤ አልፃፍንም” ሲሉ አስተባብለዋል።[...]
↧