አሁን ያለውን የሰው ልጅ አመጣጥ ሂደት በዝርዝር ለመገንዘብ ተመራማሪዎች የሚያደርጉት ጥናት በተለያየ ጊዜ የተለያየ ግኝት እያሳየ ነዉ። ባለፈው ሳምንት ይፋ የተደረገ ግኝት የዛሬ 42 ዓመት በኢትዮጵያ በኦሞ ሸለቆ የተገኘ ቅሪተ[...]
↧