የሰው ዘር አመጣጥ አዲስ ግኝት
አሁን ያለውን የሰው ልጅ አመጣጥ ሂደት በዝርዝር ለመገንዘብ ተመራማሪዎች የሚያደርጉት ጥናት በተለያየ ጊዜ የተለያየ ግኝት እያሳየ ነዉ። ባለፈው ሳምንት ይፋ የተደረገ ግኝት የዛሬ 42 ዓመት በኢትዮጵያ በኦሞ ሸለቆ የተገኘ ቅሪተ[...]
View Articleበስፔን የካታላን ግዛት ነዋሪዎች የመገንጠል ውሳኔ አጨቃጫቂ ሆኖ መቀጠሉ ተገለጸ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 24/2010)በስፔን የካታላን ግዛት ነዋሪዎች ባለፈው እሁድ መገንጠልን በመደገፍ ድምጽ ከሰጡ በኋላ ውሳኔው አጨቃጫቂ ሆኖ መቀጠሉ ተገለጸ። የስፔኑ ንጉስ ፊሊፔ በቴሌቪዥን መስኮት ቀርበው የመገንጠል አጀንዳን ያቀነቀኑት ሰዎች ለሀገሪቱ ሃያልነት[...]
View Articleመኢአድ እና ሰማያዊ የአዲስ አበባን አስተዳደር ከሰሱ
“ዕውቅና ነፍጎናል” ባሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አንድ አካል ላይ ክሥ መመሥረታቸውን የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት እና ሰማያዊ ፓርቲ አስታወቁ፡፡[...]
View Articleየቼ ጉቬራ 50ኛ የሙት ዓመት
አብዮተኛው ቼ ጉቬራ በቦሊቪያ ጦር ተገድሎ ከተቀበረ እነሆ 50 ዓመታት ሊሞላው ጥቂት ቀናት ቀሩ። አድናቂዎቹ እና ተከታዮቹ ለተገፉና ለተጨቆኑ የታገለ የነጻነት ፋኖ አድርገው ያስታውሱታል።[...]
View Articleበቋንቋ ላይ የተመሰረተው የፌደራሊዝም ስርአት አደጋ ላይ ነው ተባለ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 25/2010) በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ያለውና በቋንቋ ላይ የተመሰረተው የፌደራሊዝም ስርአት አደጋ ላይ መሆኑን የሶማሌ ክልላዊ አስተዳደር አስጠነቀቀ። የክልሉ አስተዳደር ከሶማሌ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በጅጅጋ ምክክር ካደረገ በኋላ የኦሮሚያ[...]
View Articleበኢየሩሳሌም የሚገኘው ዴር ሱልጣን ገዳም አደጋ ላይ መሆኑ ተገለጸ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 25/2010) በኢየሩሳሌም የሚገኘው ዴር ሱልጣን ገዳም አደጋ ላይ መሆኑ ተገለጸ። ከላይ በግሪክ ቤተክርስቲያን የተጀመረው ግንባታ ገዳሙን እያፈረሰው በመሆኑ አንደኛው ቤተክርስቲያን ሙሉ በሙሉ መዘጋቱን በእስራኤል የኢትዮጵያ ማህበረሰብ በተለይ ለኢሳት[...]
View Articleአይሲስ የላስቬጋሱ ነፍሰ ገዳይ ከኔጋ ግንኙነት አለው ያለው መረጃ ውድቅ ሆነ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 25/2010) አለም አቀፉ የሽብር ቡድን አይሲስ ከላስቬጋሱ ነፍሰ ገዳይ ጋር ግንኙነት አለኝ በሚል ያወጣውን መግለጫ ውድቅ የሚያደርጉ ሪፖርቶች በመውጣት ላይ መሆናቸው ታወቀ። ይህ በእንዲህ እንዳለም የነፍስ ገዳዩ ጓደኛ[...]
View Articleበአሶሳ ዩኒቨርስቲ የተጠራው አጠቃላይ ስብሰባ በተቃውሞ ተቋረጠ
(ኢሳት ዜና–መስከረም 25/2010)በአሶሳ ዩኒቨርስቲ የተጠራው አጠቃላይ ስብሰባ በተቃውሞ መቋረጡ ተሰማ። በዩኒቨርስቲው የመማር ማስተማር ሂደት ላይ ከተማሪዎች ጋር ለመወያየት የተጠራው ስብሰባ ወደተቃውሞ መድረክ በመለወጡ መቀጠል ሳይችል ቀርቷል። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ተማሪዎቹ[...]
View Article“ሕገ-መንግስቱን እንጠብቃለን”፡ የኦሮሚያ-ሶማሌ ግጭት ለምን፥ እንዴት፥ በማን ተፈጠረ? (ስዩም ተሾመ )
“ሕገ-መንግስቱን እንጠብቃለን”፡ የኦሮሚያ-ሶማሌ ግጭት ለምን፥ እንዴት፥ በማን ተፈጠረ? (ስዩም ተሾመ ) “ኢትዮጲያ፡ በግራ መጋባት ወደ እርስ በእርስ ግጭት” በሚል ርዕስ ባወጣሁት ፅኁፍ ከፍተኛ የኢህአዴግ አመራሮችን ጨምሮ አብዛኞቹ ልሂቅ በወቅታዊ የሀገሪቱ[...]
View Articleታዬ የህግ ድግሪውን አጠናቆ ለመመረቅ አስራስድስት ዓመታት ፈጅቶበታል።
አንድ ድግሪ ለመጨረስ ቢያንስ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? ሶስት፣ አራት ወይስ ከዛ በላይ ዓመታት . . . ይህ ኢትዮጵያዊ ግን ድግሪውን ለማግኘት ድፍን አስራ ስድስት ፈጅቶብታል።[...]
View Articleበጅቡቲ በኩል የሚሰደዱ ኢትዮጵያውያን እና ፈተናቸው
ሳውዲ አረቢያ ምንም እንኳን ህጋዊ የመኖሪያ እና የስራ ፈቃድ የሌላቸው የውጭ ዜጎች ሀገሯን ባስቀመጠችው የጊዜ ገደብ ለቀው ካልወጡ ርምጃ በአንጻራቸው እንደምትወስድ ብታስጠነቅቅም፣ አሁንም ድረስ ሀገሪቷን ለቀው ያልወጡ ብቻ ሳይሆን እንደ[...]
View Articleዩናይትድ ስቴትስ በቻድ ላይ የጣለችው የጉዞ ዕገዳ እያነጋገረ ነው
ቻድ፣ ዩናይትድ ስቴትስ የጉዞ ዕገዳ ከጣለችባቸው ሀገሮች ዝርዝር ውስጥ ከተጨመረች ከሁለት ሣምንታት በኋላ እገዳው ስለምን እንደተጣለባት ጥያቄዎች እየተነሱ ነው።[...]
View Articleየኢትዮጵያዊያንና የኤርትራዊያን ፍልሰተኞች መከራ በሊብያ
“ወይኔ ግርማ የኦምሓጀር ልጅ፣ ሊብያ ሆነ ኑሮዬ፡፡ እናት ለዓለም አንድ ነች፣ ለእኔ ግን ዓለሜ ነች፡፡” * በሰሜን ሊብያ ዛዊያ እስር ቤት ግድግዳ ላይ የተፃፈ፡፡[...]
View Articleአይቀሬው የለውጥ ማዕበል በኢትዮጵያ እና የህወሀት/ኢህአዴግ የቁልቁለት መንገድ! (በኢንጂነር ይልቃል ጌትነት)
አይቀሬው የለውጥ ማዕበል በኢትዮጵያ እና የህወሀት/ኢህአዴግ የቁልቁለት መንገድ! (በኢንጂነር ይልቃል ጌትነት – የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ) ኢትዮጵያ ሐገራችን አሁን ላለችበት ማሕበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ መፍትፌው ምን መሆን አለበት በሚለው አስተሳሰብ[...]
View Articleብርጋዴር ጄነራል ደግፌ በዲ ዱጋዬ በዩናይትድ ስቴትስ የፖለቲካ ጥገኝነት ጠየቁ።
ብርጋዴር ጄነራል ደግፌ በዲ ዱጋዬ (ትውልድ አሰላ ኦሮሚያ) ከባለቤታቸውና ከሶስት ልጆቻቸው ጋር በዩናይትድ ስቴትስ የፖለቲካ ጥገኝነት ጠየቁ። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት ስር በፀረ ሽብር ኮሚቴ (UN – Counter-Terrorism[...]
View Articleበቀናት ልዩነት መቶ ሺዎችን ቤት አልባ ያደረገው የወያኔ የዘር ፖለቲካ –ከአቻምየለህ ታምሩ
ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ጀምሮ እስካሁንም ድረስ እንደቀጠለ ያለው የምስራቅ ኢትዮጵያ «ችግር» ወያኔ የፈጠረው እንጂ በቋንቋ ላይ የተመሰረተው «የብሔር ፌድራሊዝም» የወለደው እንዳልሆነ ለማሳየት በጎሳ ብሔርተኞች ዘንድ ያልተፈነቀለ ድንጋይና ያልተማሰ ጉድጓድ የለም።[...]
View Article