$ 0 0 ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ጀምሮ እስካሁንም ድረስ እንደቀጠለ ያለው የምስራቅ ኢትዮጵያ «ችግር» ወያኔ የፈጠረው እንጂ በቋንቋ ላይ የተመሰረተው «የብሔር ፌድራሊዝም» የወለደው እንዳልሆነ ለማሳየት በጎሳ ብሔርተኞች ዘንድ ያልተፈነቀለ ድንጋይና ያልተማሰ ጉድጓድ የለም።[...]