Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3885

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ በትራፊክ አደጋ 2,978 ሰዎች ሞተዋል::ከ564 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት ወድሟል

$
0
0

በየዓመቱ አሳሳቢነቱ እየጨመረ የመጣው የትራፊክ አደጋ በዚህ ዓመት የከፋ መሆኑን፣ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ የሟቾች ቁጥር 2,978 መድረሱን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በንብረትም በ ኩል ያደረሰው ጉዳት እየጨመረ የመጣ መሆኑን፣ በተመሳሳይ ወቅት ግምቱ ከ564 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰም ተገልጿል፡፡…


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3885

Trending Articles